Telegram Web Link
🔥Today’s Hamster Kombat Daily Cipher 1Million Coins June 24, 2024🔥


The code: SWAP

S: ⚫️⚫️⚫️
W: ⚫️
A: ⚫️
P: ⚫️⚫️

1. Enter the game and tap the "Daily Cypher" button.

2. Enter the code in Morse code by tapping on hamster
እንዴት ናችሁ? 😍

YANGO አልተቻለም
Happy new year 🎊

"በቸርነትህ ዓመታትን ተቀዳጃለህ ፤ ምድረ በዳዉም ስብን ይጠግባል"
- - - መዝ ዳዊት 65:11 - - -
ለማስታወሻ...

የሩሲያው ጋዜጣ የአደዋ ድል ምልክቱን የነጩን ዓለም ያስደመመና ያስጨነቀውን የጥቁሩን ሰው ፎቶና ታሪክ የገፁ ማድመቂያ አድርጎታል !!

ምኒልክ ጥቁር ሰው !!


https://www.tg-me.com/FantahunTube_Discussion
🔥1
እኔ ተርፌ-አለሁ

ይሄንን ፅሁፍ ለመፃፍ ግማሽ ሰዓት ሲፈጅብኝ 42 ሰዎች ራሳቸውን አጥፍተዋል። ይሄንን ለማንበብ አምስት ደቂቃ ሲወስድብህ 7 ሰዎች ራሳቸውን አጥፍተዋል። ይህም በ43 ሴኮንዶች ውስጥ አንድ ሰው ይህችን ምድር ለቆ ይሄዳል።

ነጮቹ "Stay strong Your story isn't over yet" ( ጠንከር በል ታሪክህ ገና አልተጠነቃቀም ማለት ነው) ይላሉ። አንዴ ማንበብህን ተውና ስምህን ጥራ ተከተለኝ

"እኔ ___ እባላለሁ። ተርፊያለው።" ብለህ ኮመንት አርገህ ማንብህን ቀጥል። ምን መሰለህ የዚህ ምድር ትልቁ እና የመጀመሪያው ድል በህይወት መኖር መቀጠል ሲሆን ተቸግረህም ደልቶህም ኑር ትንታኔው የሚመጣው ከተረፍክ እና በህይወት መኖርህ ከቀጠለ ብቻ ነው።

ትላንት አንድ የማላውቀው ወጣት የስልኬን ገፆች አጨናንቆት ተመለከትኩ። ማንነቱን ልረዳ ባልችልም የሆነ የሚያሳሳ አይነት ፊት አለው። የሆነ ከኖርክ በደንብ ኑር አይነት አቋም ኃይል ፍላጎት ያለው ወጣት ምንም አይነት የስንብት ምልክት አታስተውልበትም። በአንደኛው 43 ሴኮንድ የራሱን ስም አፃፈ።

. . .
👍2
. . .

ራስን ማጥፋት ህመሙን አያቆመው አንተን ነው የሚቀይርህ። ትተነፍስ ከነበረ መተንፈስህን ታቆማለህ ፣ ታይ ከነበር ማየትህን ፣ ትሰማ ከነበር መስማትህን አንተን የገደለህ ሰው ማጣት ፣ የኢኮኖሚ ጫና ፣ በተማሩበት የስራ ዘርፍ
አለማግኘት ፣ የሀገሪቷ ቢሮክራሲ ፣ የብሄርተኝነት ጎራው ፣ የጦርነት ጉሰማ እና ሁካታው ፣ የኑሮ ደረጃ ክፍተቱ አለቅጥ መስፋቱ ፣ ሱሰኝነቱ ሁሉ በሚመጣው 43ሴኮንድ አንዱን ለመውሰድ እንደገና ተራ ቁጥራቸውን ከአዲስ መስመር
ይፅፋሉ።
የበላይ አለቆቹ ሪፖርት ሲጠይቁት ያለምንም ማስጠንቀቂያ መጥቶ ሚያንገላታህ የቀበሌ አስተዳዳሪ ተቋቁመህ ፣ አንድ ፊርማ ፈርሞ ሀብትህን ወደሌላ ያስተላለፈውን ዳኛ አሁንም በእንባህ ኃይል ለምትተነፍሰው ፣ ፈጣሪ
ጨክኗል ብለህ ፀሎት አቁመህ ቀን የምትጠብቀው ወንድሜ ፣ 20 አመት ተምረሽ ስራ ለመጀመር ከእኔ ጋር አንሶላ ተጋፈፊ ያለሽ አሰሪ ፣ ልጆችሽን የተሻለ ለማብላት ቦርሳሽ ባዶውን ፀሃይ የሚመታብሽ እናቴ ፣ በጭራሽ ከጎሮቤት
እንዳያንሱ ፈገግታቸው እንዳይቀንስ ብለህ ድንጋይ ምትጎትተው አባት ፣ እኔ አናፂ ፣ እኔ መሃንዲስ ፣ እኔ ዶክተር፣ እኔ አካውንታት ፣ እኔ ተማሪ ፣ እኔ ዳይሬክተር ፣ እኔ መምህር ፣እኔ ቆፋሪ ፣ ..... ሁሉንም ለአንድ ደቂቃ
ትተን አንዴ ባለንበት ጮክ ብለን
"ተቋቁመነዋል እኔ ... እባላለሁ። ተርፌያለው።" እንደምለው እከሌ እባላለው። የተረፍኩ ነኝ ብለን ራሳችንን እናስተዋውቅ። ምክኒያቱም የዚህ አለም ትልቁ እና የመጀመሪያው ስኬት
በህይወት መቆየት መትረፍ ነው።!

[ ✍️ ሄኖክ አረጋ]

“የሰላምም ጌታ ራሱ በሁሉ መንገድ ዘወትር ሰላምን ይስጣችሁ። ጌታ ከሁላችሁ ጋር ይሁን።”

፪ኛ ተሰሎንቄ. ፫፥፲፮
👍4
* እንዲ ሆነንማ አንቀርም ፣ ጠማማው ሁሉ ይቃናል
* ደስተኛ እንጂ ሀዘን ብርቁ ፣ አዝኖ ማለፍ ያጀግናል








Source: ኬቢሻ
👍5
THE 3 MAGIC WORDS:


THANK YOU
— a simple phrase that opens hearts

PLEASE
— a gentle word that opens doors

I'M SORRY
— a healing word that mends wounds
👍1
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
በአብይ ሀይል ወስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግአዞ ለአዳም
ሰላም
እምይእዜሰ
ኮነ
ፍስሀ ወሰላም

መልካም የትንሳኤ በዓል
1👍1🙏1
"እራስን መሆን መቻል ጥበብ ነው"
🎉🎉10,072 Subscribers አልፈናል 🎉🎉

በጣም አሪፍ አሪፍ ነገሮችን ጠብቁ ከአሁኑ የተሻለ እና በዛ ያሉ ቪድዮዎችን በተከታታይ እንሰራለን

(ምን ምን አይነት ነገሮችን እንደምትፈልጉ ብትነግሩኝ ደሞ በፍጥነት እነሱን እሰራላችኋለው)

🙏እጅግ በጣም አመሰግናለው ቤተሰቦች🙏


http://youtube.com/post/UgkxBTJrduIALr03_wnRYynjAd0SX3ECCqZn?si=G082gD9CcmQUpNBR
👏4👍1
https://youtu.be/3mufF0NrqMM

ከፓስፖርት ጋር በተያያዘ ለጥያቄዎቻችሁ መልስ የያዘ ፤ አጭር ቪድዮ።

ይጠቅመዋል ለምትሉት ሰው ሼር 🙏
👍4
በሱዳን ተከስቶ በነበረው ረሃብ ምክንያት አንድ የእርዳታ ልዑክ ወደ ደቡብ ሱዳን ይላካል ከልዑኩ ውስጥ "ኬቨን ካርተር" የተባለ ፎቶ ግራፍ ባለሙያም አብሮ ነበር... በቆይታው ባለው አንድ ቀን ላይ ከላይ ያለውን ምስል በካሜራው አስቀረ...

‹‹ርሀብ አድቅቆት የገዛ ራሱን መሸከም ያቃተው ህፃን ልጅ
እና ይህን ገላ ለመግመጥ የቋመጠ ጥንብአንሳ››
የረሀብን ክፉ ገፅታ ፣የድርቅን አሰቃቂ ሁነት ፣የምስኪኖችን
እልቂት ፣ቃላት ሊገልፁ ከሚችሉበት አቅም በላይ በሆነ መንገድ የሚገልፅ ምስል ነበር 😥

ቀጫጫ እጆች እንኳን ለመሮጥ፣ለመቦረቅ ይቅርና የገዛ
አካሉን ለመሸከም ያዳገተው እግር፣ መቆም የከበደው ገላ
Vs
በርሀብ በሞቱ ሰዎች የደለበ ፈርጣማ አሞራ!!

ይህን ፎቶ ትልቅ ዝናን ለካሜራማኑ አምጥቶለት ነበር ያቺ አንድ ነገር ግን ህይወቱን ያመሰቃቀለች ጥያቄ እስከቀረበለት ቀን ድረስ... ጥያቄው እንዲ ይላል ?

‹‹ህፃኗ ልጅ እንዴት ሆነች ? >>

አይኖቹ ፈጠጡ…. ላብ አጠመቀው... ቃላት ከአንደበቱ ጠፋ... በሃሳብ ወደ ደቡብ ሱዳንዋ የርሃብ መንደር ተሰደደ... ጠያቂው ግን ድጋሚ በጩኸት ጠየቀ

👇🏽ከስር ይቀጥላል👇🏽
2025/10/19 09:13:21
Back to Top
HTML Embed Code: