Telegram Web Link
ሳፋሪኮም እና ፔይፓል ኤምፔሳን ከአለም አቀፍ የክፍያ ስርዓት ጋር ለማስተሳሰር ተስማሙ።

ሳፋሪኮም ከፔይፓል ጋር በመሆን ኤምፔሳን በፔይፓል አለም አቀፍ የክፍያ ስርዓት ውስጥ ለማካተት አጋር ሲሆን በአጋርነቱ መሰረት 35 ሚሊየን የኤምፔሳ ደንበኞች ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሏል።

በአጋርነቱ መሰረትም ተጠቃሚዎች የፔይፓል አካውንታቸውን ከኤም ፔሳ ጋር በማስተሳሰር የገንዘብ ዝውውሮችን በቀላሉ ማከናወን ይችላሉ ተብሏል።

ለጊዜው አገልግሎቱ በኬንያ በሚገኙ ተጠቃሚዎች ላይ የሚጀመር ሲሆን በሂደት ኤም ፔሳ ወደሚሰራበቸው ሌሎች አካባቢዎች ይስፋፋል ተብሏል።

ሳፋሪኮም በኤምፔሳ ሱፐር አፑ ሰዎች በቀጥታ ከፔይፓል ገንዘብ ማውጣት እንዲችሉ የሚያስችል አማራጭንም አካቷል።

ሰዎች በቀጥታ የፔይፓል ገንዘባቸውን ከኤምፔሳ ማውጣታቸው በተለያየ መንገድ የሰሩትን ገንዘብ ሳይንዛዛ በቀጥታ እንዲያወጡ ያስችላል።

በተጨማሪ ተጠቃሚዎች ሁለቱን አካውንቶች በማስተሳሰር በቀላሉ የገንዘብ ዝውውሮችን መፈፀም ይችላሉ ተብሏል።

ኤም ፔሳ በአፍሪካ ቀዳሚው የሞባይል ገንዘብ መተግበሪያ እንደሆነ ሲዘገብ ከ50 ሚሊየን በላይ ደንበኞችን በማፍራት በየዕለቱ ከ1.1 ቢሊየን ዶላር በላይ የገንዘብ ዝውውሮችንም ያሳልጣል።

ፔይፓል በአለም አቀፍ ደረጃ ከ400 ሚሊየን በላይ ተጠቃሚዎች ሲኖሩት በተለይ ለኦንላይን ስራዎች ዋነኛ የክፍያ አማራጭ ሆኗል።

በኬንያ በሚገኘው ኤምፔሳ የሚጀምረው አገልግሎት ወደ ኢትዮጵያም እንደሚመጣ ሲጠበቅ በርካታ ወጣቶች በኦንላይን ስራዎች ያገኙትን ገንዘብ በቀላሉ እንዲያወጡ ያስችላል።

Source: TikvahethMagazine
2👍2
VEO 3 ( የ ጎግል ቪድዮ መስሪያ AI ) አሁን ላይ ሳትከፍሉ መሞከር ትችላላችሁ

👉 https://gemini.google.com/app
👍2
የወንዶች እጥረት ተከስቷ

በአለም አቀፍ ደረጃ የወንዶች ቁጥር መቀነሱ እና እጥረት መግጠሙ ተዘገበ

‎የተባበሩት መንግስታት የ2025 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የስነ ሕዝብ አወቃቀር ሪፖርት አወጣ።

‎ በፕላኔቷ ምድር ላይ 7.8 ቢሊዮን ሰዎች አሉ።

‎ - ሴቶች = 5.6 ቢሊዮን ሲሆኑ
‎ - ወንዶች = 2.2 ቢሊዮን

‎ ስለዚህ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሴቶች ለወንዶች ባላቸው አመለካከት ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ይመክራል ምክንያቱም ከ 2.2 ቢሊዮን ወንዶች ውስጥ:

‎ - 1 ቢሊዮን ያገባ ነበር
‎ - 130 ሚሊዮን እስራት
‎ -70 ሚሊዮን የሚሆኑት በአእምሮ ጤና ችግሮች እና በተለያዩ በሽታዎች ይሰቃያሉ።

‎ ይህ ማለት ለትዳር የቀረቡት 1 ቢሊዮን የሚሆኑ ወንዶች ብቻ ናቸው።

‎ እና ይህ ቢሊዮን ማን ነው?

‎ - 56% ስራ አጥ ናቸው።
‎ - 3% የሚሆኑት ግብረ ሰዶማውያን ናቸው።
‎ - 1% የካቶሊክ ካህናት ናቸው።
‎ - 10% የሚሆኑት ወላጆች ወይም የቅርብ ዘመድ ናቸው።
‎ - 30% ከ 65 ዓመት በላይ።


ሴቶችዬ ... ተንከባከቡን 😊
1
ሰላም እንዴት ናችሁ?

👉 ስለ ኮምፒውተር ድራይቨር / Driver ምን ያህላችን መረጃ / እውቀት አለን?

🤚🏽- Driver ምንድን ነው ፤ ጥቅሙስ? _ ኮሜንት ላይ አሳውቁኝ ፤ አሪፍ አስረድቶ የመለሰ ሰው 25ብር ካርድ አለው ፡)


አዲስ ቪድዮ አለ በዚ ሁለት ቀን... ይሄን ተምብኔል / thumbnail እንዴት አያችሁት?

ይሄ ቢስተካከል እምትሉት ካለ ፤ እቀበላለው 🙏
3👍2🔥1
11 years ago today, the first Bitcoin recipient Hal Finney passed away. ⚰️


Read more: https://cointelegraph.com/learn/articles/hal-finney
https://youtube.com/shorts/CJsOGRUk0Ps?si=3UZrtqkFRdfQdaAG

"Podcast" back in 2005

አሁን ላይ ኖሮ ቢያየው ፤ ምን ያህል ፖድካስት ቻናል እንዳለ 😂

#podcast
የጨረቃን ግርዶሽ ያየ እስኪ 👍
4👍1
"ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምህረትከ"

በቸርነትኽ፡ዓመትን፡ታቀዳጃለኽ፥ምድረ፡በዳውም፡ስብን፡ይጠግባል፤ የምድረ፡በዳ፡ተራራዎች፡ይረካሉ፥ኰረብታዎችም፡በደስታ፡ይታጠቃሉ::
መዝ 64÷11


🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት  🌼🌼
🙏4
Microsoft Excel advertisement back in the 90s

የ ማይክሮሶፍት ኤክሴል ማስታወቂያ

https://youtube.com/shorts/Y-3mDlZ2mQg?si=dtfKhOI-wQ7BOCmn
According to Wired, OpenAI is also going to make its own AI TikTok

The idea is the same as the just released app from Meta: a social network with short generated videos.
A teacher 👨🏽‍🏫 entered the classroom and found the chair 🪑 he was to sit on hung on the ceiling.
He looked at the students 👩🏽‍🎓🧑🏽‍🎓 and smiled 😊.
Without saying a word, he proceeded to the blackboard and wrote:

📝 Test – 15 min, 30 marks.

Q1. Calculate the distance between the chair and the floor in centimeters (1 Mark).

Q2. Calculate the angle of inclination of the chair to the ceiling, and show your workings (1 Mark).

Q3. Write the name of the student who hung the chair on the ceiling and the friends who helped him. (28 Marks).

🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
“The teacher caught the student who hung the chair.” 😎
😁2
😳 Mr Bean was a PHD student at Oxford before he got into comedy.

and guest what.... He has a masters in Electrical Engineering and is a known car enthusiast 😎
ሰላም እንዴት ናችሁ?

ይሄን AI ብሮውዘር ብትጠቀሙት ከምታስቡት በላይ ጊዜአችሁን ትቆጥባላችሁ አዲስ ነገርም ትማሩበታላችሁ

የ1ወር pro features አሉት አውርዳችሁ በ gmail አካውንት ስትገቡ እና ጥያቄ ስጠይቁ

ለማውረድ 👇 ሞክሩት እና እስኪ ሃሳባችሁን አጋሩኝ
https://pplx.ai/finto
አንድ ፎቶ ስናነሳ ይሄን ሁሉ ደረጃ አልፎ ነው በስልክ ወይም ኮምፒውተራችሁ መጨረሻ ላይ ፕሮሰስ የተደረገውን ውጤት እምናየው፡፡
2025/10/21 07:13:41
Back to Top
HTML Embed Code: