ሰላም እንደምን አላችሁ?
በሁለተኛው የcreative lab ዝግጅታችን ደራሲ እና ዳይሬክተር ሰማኝጌታ አይችሉህምን ይዘንላችሁ ቀርበናል።
በዚህ ስልጠና ሰማኝጌታ ስለ "ልጄስ?" ተከታታይ ድራማ አፃፃፍ እንዲሁም ዳይሬክቲንግ ጥበብን ያካፍላናል። ይህንን ተወዳጅ ደራሲ እና ዳይሬክተር ልምዱን እና መርሆቹን የሚያካፍልበት መድረክ ላይ እንዲታደሙ ተጋብዘዋል።
ጀማሪ የስክሪፕት ፀሀፊዎች ዳይሬክተሮች በፊልሙ አለም ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ወጣት ጀማሪ ባለሙያዎች በሙሉ ይህ የመገናኛና ዕድል ለእናንተ ነው።
በዕለቱ እጅግ ተወዳጅነት ያተረፈውን የተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ "ልጄስ?" ፓይለት ኤፒሶድ እናቀርባለን። በዚህም ከፊልሙ ጀርባ ያለውን ራዕይ እንዲሁም የስራሂደት
በተመለከተ ውይይት ይኖራል።
📍አድራሻ ፡ አሜሪካን ኤምባሲ ቅጥር ግቢ🇺🇸 ( ከ ስድስት ኪሎ ወደ ሽሮሜዳ መሄጃ )
📅 ቀን: ሃምሌ 8 ፣ 2017
🕗 ሰዓት:ከቀኑ - 8:00
🎟 መግብያ: ነፃ
አቅራቢ፦ ፕሪስቴጅ አዲስ ከአሜሪካ ኤምባሲ ጋር በመተባበር
በ ፕሮግራሙ ላይ ለመሳተፍ ኢንስታግራም ገፃችንን ፎሎ ማድረግ እንዳይረሱ
📎 በ ዝግጅቱ ላይ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ይመዝገቡ ፡፡👇🖱
https://jazzio.land/register
የፕሪስቴጅ ዐባል ለመሆን ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ይመዝገቡ ፡፡👇🖱
https://forms.gle/ekHY5ez8AWm3uwvUA
@prestigeaddis