Telegram Web Link
የማቀርበውን የሙዚቃ ስራ ሰርዤአለሁ !

እኔ ድምፃዊት ኩኩ ሰብስቤ ጳጉሜ 6 በሸራተን አዲስ ለአዲስ ዓመት ዋዜማ የሙዚቃ ስራዬን ለማቅረብ ተፈራርሜ የተዘጋጀሁ ቢሆንም ይህን ስራ በመሰረዜ የሚያስከፍለኝ ዋጋ ቢኖርም ከሁሉም በላይ በቃሏ የምመራላት ቤትክርስትያን ሀይማኖት አባቶቼን ትዕዛዝ በመቀበል የማቀርበውን የሙዚቃ ስራ ሰርዤአለሁ !

ለውድ አድናቂዎቼ እንዲሁም የፕሮግራሙ አዘጋጆች ይቅርታ እየጠየኩ በሌላ ዝግጅት እንደማስደስታችሁ እና እንደምንገናኝ ስገልፅላችሁ በታላቅ አክብሮት እና ምስጋና ነው!

ኩኩ ሰብስቤ

#share #like #follow

Telegram: https://www.tg-me.com/FirtunaMedia
Facebook: https://www.facebook.com/firtunamedia/
Instagram:  https://www.instagram.com/firtunamedia/
Tiktok  :  https://www.tiktok.com/@firtunamedia
#firtuna
Stay with us.                                         
አብራችሁን ቆዩ

#firtunamedia #firtuna #firtunanews #ethiopian #EthiopianNews
ኮካኮላ የሸራተን የአዲስ አመት ዋዜማ ኮንሰርት ስፖንሰር መሰረዙን ገለፀ

ስፓንሰርሺፕ አጋርነት መሰረዛችንን ስለማሳወቅ
በአዲሱ ዓመት ዋዜማ በሸራተን አዲስ ሊከናወን የተሰናዳውን የሙዚቃ ድግስ ድርጅታችን ኮካ-ኮላ ቤቭሬጅስ አፍሪካ ኢትዮጵያ ስፖንሰር አጋር የነበረ መሆኑ ይታወሳል።

ነገር ግን በልዩ ልዩ ምክንያቶች የስፓንሰርሺፕ አጋርነታችንን የሰረዝን መሆኑንና የፕሮግራሙ አጋር አለመሆናችንን እናሳውቃለን።

ኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ አማ

(ኮካ-ኮላ ቤቨሬጅስ አፍሪካ~ኢትዮጵያ)

#share #like #follow

Telegram: https://www.tg-me.com/FirtunaMedia
Facebook: https://www.facebook.com/firtunamedia/
Instagram:  https://www.instagram.com/firtunamedia/
Tiktok  :  https://www.tiktok.com/@firtunamedia
#firtuna
Stay with us.                                         
አብራችሁን ቆዩ

#firtunamedia #firtuna #firtunanews #ethiopian #EthiopianNews
ኢቢሲ እያሳደጋቸው ለሚገኙ ህፃናት የገንዘብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት እያሳደጋቸው ለሚገኙ ህፃናት አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ የገንዘብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ በዛሬው እለት አድርጓል።

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ዲፓርትመንት ኃላፊ ወ/ሮ ዘላለም ቱሉ፤ ለህፃናት የተደረገው ድጋፍ አስፈላጊ ነገሮች እንዲሟላላቸው እና ደስተኛ ሆነው ትምህርታቸውን አንዲከታተሉ ለማድረግ ያለመ መሆኑን ተናግረዋል።

የኢቢሲ ሰራተኞች ከወርሃዊ ደሞዛቸው ተቆራጭ በማድረግ ድጋፍ ለሚደረግላቸው ህፃናት የተለያዩ እገዛዎችን እንደሚያደርጉ ገልፀዋል።

ኢቢሲ ከቂርቆስ እና ከጉለሌ ክፍለ ከተሞች ጋር በመሆን የአቅም ውስንነት ያለባቸውን እና ድጋፍ የሚስፈልጋቸውን ህፃናት የመለየት ስራ መጀመሩን ያወሱት ወ/ሮ ዘላለም ቱሉ፤ ተቋሙ እያደረገ ያለውን ድጋፍ በማስፋት የተሻለ ስራ ለመስራት እንደሚንቀሳቀስም ተናግረዋል።

ለህፃናቱ በዛሬው ዕለት የተደረገው ድጋፍ የዘይት፣ የፉርኖ ዱቄት እንዲሁም የልብስ እና የትምህርት ቁሳቁስ መግዣ የሚሆን የገንዘብ ድጋፍን ያካትታል።

ማህበረሰቡ በየአካባቢው የተቸገሩትን በመደገፍ ማህበራዊ ኃላፊነቱን እንዲወጣም የህፃናቱ አሳዳጊዎች መልዕክት አስተላልፈዋል።

በላሉ ኢታላ

#share #like #follow

Telegram: https://www.tg-me.com/FirtunaMedia
Facebook: https://www.facebook.com/firtunamedia/
Instagram:  https://www.instagram.com/firtunamedia/
Tiktok  :  https://www.tiktok.com/@firtunamedia

#firtuna                            
አብራችሁን ቆዩ
ከስክሪኑ ባሻገር

🔈ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

በጣም በጉጉት የምንጠብቀው አዝናኝ እና ብዙ ልምድ እና ተሞክሮ የምንካፈልበት ዝግጅታችን ላይ እንድትገኙ በአክብሮት ተጋብዘዋል።

በአሁኑም ዝግጅት ሁለት ተፅእኖ ፈጣሪ ወጣት እንግዶችን የጋበዝን ሲሆን ያላቸውን ልምድ እና ተሞክሮ ያካፍሉናል።
እንግዶቻችን ቪዲዮ ክሬተር መቅዲ  እና  ቤኪ 4 ኪሎ የፊታችን ቅዳሜ ሜክሲኮ ቅድስት ማርያም ዮኒቨርስቲ ውስጥ ባለው አሜሪካ ሴንተር የሚገኙ ይሆናል ።

ሁላችሁም በመምጣት የዚህ የማይረሳ እና አዝናኝ ዝግጅት አካል እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል ።

🗓ቀን- ቅዳሜ ጷግሜ 4

ሰዓት - 10:30 ሎካል

መግቢያ- በነፃ

📍ቦታ- ሜክሲኮ ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ ውስጥ አሜሪካ ሴንተር

@libonahub
@firtunamedia

https://www.tg-me.com/firtunamedia

ድምጻዊ ሬማ ጋር የነበረንን ውል አቋርጠናል!

ሸራተን አዲስ ሆቴል ለአዲስ ዓመት ዋዜማ ያዘጋጀው ኮንሰርት በተያዘለት መርሃግብር እንደሚቀጥል ምንጮቻችን አስታውቀዋል።

አዘጋጆቹ ከናጄሪያዊው ድምጻዊ ሬማ ጋር የነበራቸውን ውል በማቋረጥ በምትኩ ሌሎች አለማቀፍ  አርቲሰቶችን ወደ ኢትዮጵያ በማምጣት  የመ‍ዚቃ ስራዎቻቸውን እንደሚያቀርቡም ተሰምቷል።

የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ አብርሃምን ጨምሮ በርካታ ወገኖች ድምፃዊ ሬማ በኮንሰርቱ ላይ መገኘት የለበትም ሲሉ ተቃውሟቸውን ማሰማታቸው የሚታወስ ነው።

አዘጋጆቹ የህዝብን ድምፅ ለማክበር ሲሉ ድምፃዊው ከሙዚቃ ድግሱ እንዲሰረዝ አድርገዋል። ይሁን እንጂ ከውጭ ሀገር የሚመጡ በርካታ ታዳሚዎች፣ አስቀድመው ትኬቱን የገዙ ተመልካቾች እና ለኮንሰርቱ በተደረገው ከፍተኛ ቅድመዝግጅት  ምክንያት ዝግጅቱን ለመቀጠል መወሰኑን ለማወቅ ተችሏል።

ለቅድመ ዝግጅት ከተከፈለው የገንዘብ ወጪ ባሻገር በርካታ የውጭና የሀገር ውስጥ ታዳሚዎችን ስሜትና ፍላጎት ከግምት ውስጥ በማስገባት  ሲባል ዝግጅቱ ይቀጥላል።

ሸራተን አዲስ በየአመቱ የአዲስ አመት ዋዜማ የሙዚቃ ድግስ ያዘጋጃል።  የዘንድሮ ዝግጅትም ከወትሮ የተለየ አይደለም።

#share #like #follow

Telegram: https://www.tg-me.com/FirtunaMedia
Facebook: https://www.facebook.com/firtunamedia/
Instagram:  https://www.instagram.com/firtunamedia/
Tiktok  :  https://www.tiktok.com/@firtunamedia
#firtuna
Stay with us.                                         
አብራችሁን ቆዩ

#firtunamedia #firtuna #firtunanews #ethiopian
ከስክሪኑ ባሻገር

🔈ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

በጣም በጉጉት የምንጠብቀው አዝናኝ እና ብዙ ልምድ እና ተሞክሮ የምንካፈልበት ዝግጅታችን ላይ እንድትገኙ በአክብሮት ተጋብዘዋል።

በአሁኑም ዝግጅት ሁለት ተፅእኖ ፈጣሪ ወጣት እንግዶችን የጋበዝን ሲሆን ያላቸውን ልምድ እና ተሞክሮ ያካፍሉናል።
እንግዶቻችን ቪዲዮ ክሬተር መቅዲ  እና  ቤኪ 4 ኪሎ የፊታችን ቅዳሜ ሜክሲኮ ቅድስት ማርያም ዮኒቨርስቲ ውስጥ ባለው አሜሪካ ሴንተር የሚገኙ ይሆናል ።

ሁላችሁም በመምጣት የዚህ የማይረሳ እና አዝናኝ ዝግጅት አካል እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል ።

🗓ቀን- ቅዳሜ ጷግሜ 4

ሰዓት - 10:30 ሎካል

መግቢያ- በነፃ

📍ቦታ- ሜክሲኮ ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ ውስጥ አሜሪካ ሴንተር

@libonahub
@firtunamedia

https://www.tg-me.com/firtunamedia
Movie Screening

ADWA, a movie by Prof. Haile Gerima. ADWA is a 1999 Ethiopian documentary film directed by Haile Gerima. It concerns the Battle of Adowa (Adwa) (1896).
When: Sat, Sep 08 at 2 PM

#share #like #follow

Telegram: https://www.tg-me.com/FirtunaMedia
Facebook: https://www.facebook.com/firtunamedia/
Instagram:  https://www.instagram.com/firtunamedia/
Tiktok  :  https://www.tiktok.com/@firtunamedia
#firtuna
Stay with us.                                         
አብራችሁን ቆዩ
#firtunamedia #firtuna #firtunanews #ethiopian #EthiopianNews
ተዋናይ ማቲው ፔሪ በድንገተኛ አደጋ አረፈ

#Ethiopia | ‘ፍሬንድስ’ የተሰኘው ተከታታይ የቴሌቪዥን ‘ሲትኮም’ ተዋናይ ማቲው ፔሪ በ54 ዓመቱ በድንገተኛ አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ፖሊስ አስታወቀ።

ተዋናዩ ሎስ አንጀለስ በሚገኝ ቤቱ ውስጥ ቅዳሜ ዕለት ሞቶ መገኘቱ የተገለጸ ሲሆን ምናልባት በድንገት ባጋጠመው የመስጠም አደጋ ሕይወቱ ሳያልፍ እንዳልቀረ ባለሥልጣናት ተናግረዋል።

ፎክስ ኒውስ ቲኤምዜድን ጠቅሶ እንደዘገበው፣ የድንገተኛ አደጋ ሠራተኞች መጀመሪያ ከቤቱ የደረሳቸው ሪፖርት አንድ ሰው በልብ ድካም መያዙን የሚያመላክት ነበር።

እንደ ቲኤምዜድ መረጃ ከሆነ፣ በቦታው ላይ ምንም ዓይነት መድኃኒት (እፅ) አልተገኘም፤ የወንጀል ድርጊት ተፈፅሟል የሚል ጥርጣሬም የለም።

‘ፍሬንድስ’ የተሰኘው የአሜሪካ የቴሌቪዥን ‘ሲትኮም’ በዴቪድ ክሬን እና ማርታ ካውፍማን የተዘጋጀ ሲሆን መጀመሪያ አየር ላይ የዋለው እ.አ.አ ከመስከረም 22 ቀን 1994 እስከ ግንቦት 6 ቀን 2004 ነበር።

ለ10 ሲዝን የዘለቀው አስቂኝ ድራማው ዋና ተዋናዮች ዛሬ በድንገት ሕይወቱ ያለውፈው ማቲው ፔሪን ጨምሮ ጄኒፈር አኒሽተን፣ ኮርትኒ ኮክስ፣ ሊሳ ኩድሮው፣ ማት ለብላንክ እና ዴቪድ ሽዊመር ነበሩ።

@firtunamedia
Join us for the second edition of Kolo Talk, featuring the renowned Ebba T. 

Time to talk about the effect of Communication and more...

Communication in the professional world encompasses more than just speaking and listening. It involves various aspects and skills, with storytelling being one of the key points. In this discussion, we will delve into the importance of effective communication and explore how storytelling can enhance professional communication. 

Join our informative session with Mr. Ebba T., our esteemed "Expert of the Month." Ask any questions and get answers!

Entrance:  #Free

Date: Thursday, November 23rd  at 4:00PM (10:00Local Time)

Venue: Col. John C. Robinson American Corner, nestled within St. Mary's University Graduate Campus.

Come join us and be one of the first to engage in this enlightening conversation!
ቬሮኒካ አዳነ በህመም ምክንያት ዝግጅቶቿን ማቅረብ እንዳልቻለች አስታወቀች።
ቬሮኒካ አዳነ ዝግጅቶቿን በአሜሪካ በተለያዩ ከተማዎች ለማቅረብ አሜሪካ በቅርቡ መግባቷ የሚታወቅ ነው። ነገር ግን ባጋጠማት ህመም ምክንያት ዝግጅቷን በበቂ ሁኔታም ማቅረብ እንዳልቻለች በማህበራዊ ገጿ ላይ እንዲህ ስትል አስታውቃለች።
"NOVEMBER 25 ዳላስ ላይ ሾ እንዳለኝ አሳዉቄ ነበር; ፎቶ ላይ እንደምታዩት ከባድ ነገር ቢያጋጥመኝም ዳላስ ላይ የምትገኙ ቤተሰቦቼን ላለማስከፋት ቦታዉ ላይ ተገኝቼ ነበር; ለመዝፈን ብሞክርም ለመዝፈን አልቻልኩም ; ዳላስ የሚገኙ ኢትዮዽያዉያን እና ኤርትራዉያንም ቦታዉ ላይ መገኘቴን ብቻ ተረድተዉ መናገር ከምችለዉ በላይ ፍቅር እና ክብር ሰተዉኝ ቆንጆ ጊዜ አብረን አሳልፈናል; መጨረሻ ላይም የአቅሜን 6; 7 ዘፈን ተጫዉቼ ወርጃለዉ።
ዳላስ የምትገኙ ቤተሰቦቼ በድጋሚ ይቅርታ 🙏🏽
ስትል መልክቷን አስተላልፋለች። @firtunamedia
ባህል ማዕከል የኢትዮጵያ ስነ-ፅሁፍ የተከተበበት፤ ቴአትር ከፍ ያለችበት ሙዚቃ የተዋበችበት ቤት ነው።  እነ ጋሽ ፀጋዬ ገ/መድህን፣ አብዬ መንግስቱ ለማ፣ ሰለሞን ደሬሳ፣ ጋሽ ተስፋዬ ገሰሰ፣ ጋሽ ደበበ እሸቱ፣ ወግአየሁ ንጋቱ  የገጠሙበት - ያወጉበት ተውኔታቸውን ያሳዩበት - የተወኑበት መድረክ ነው።

👉እነሆ የምስራች !

ሁላችሁም ተጋብዛችኃል  !!

የፊታችን ረዕቡ ህዳር 19/2016 ከ11 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባሕል ማዕከል እንደ ቀድሞ የስነ ጽሑፍ ምሽት ፕሮግራም በማዕከሉ ዳግም የግጥም ፣ የወግ  እና የሙዚቃዊ ተውኔት ዝግጅት በየ ሳምንቱ አሀዱ ብለናል ።

የቀድሞ ተማሪዎች በእለቱ ግጥም እና ወግ ማቅረብ ለምትፈልጉ ትዝታ ላለባችሁ ሁሉ መድረክ የተመቻቸ መሆኑን ለመግለፅ እወዳለሁ ።
አዳዲስ የጊቢው ተማሪዎችም ስራቸውን በእለቱ ያቀርባሉ ። የነበረውን ልምድ ለአዳዲሶቹ የማሳየት ፣ የመምራት የቀድሞ ተማሪዎች ሀላፊነት ነውና ሁላችሁም ተጋብዛችኃል ። የስነ ጽሁፍ ፍቅር ላለው ሁሉ በራችን ክፍት ነው ።

                             መግቢያ በነፃ

ማስታወሺያ :— መግቢያው በአምስተኛ በር በኩል መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን !
ሰላም እንደምን  አላችሁ !
@prestijinc

ዛሬም እንደወትሮው ተወዳጁን እና አንጋፋ  የፊልም ፣ የቴያትር ብሎም የህግ ባለሙያ የሆነው አርቲስት አበበ ባልቻን የሥራ እና የህይወት
ተሞክሮ እንዲያካፍለን የፊታችን ማክሰኞ  በ ቀን 25-03-2016 ዓ.ም
ቀጠሮ ይዘናል።

ፍላጎት ያላችሁ በሙሉ  በመምጣት  ከተወዳጁ የፊልም እና  የቴያትር  እንዲሁም የህግ ባለሙያ አበበ ባልቻ ጋር  አዝናኝ  እና አስተማሪ ቆይታ እንድታደርጉ እንጋብዛለን።
          
መግቢያ -በነጻ                                                                                               
አድራሻ ፡ አሜሪካን ኢምባሲ (  ከ ስድስት ኪሎ ወደ ሽሮሜዳ መሄጃ )
ቦታ- አሜሪካ ኢምባሲ ቅጥር ግቢ🇺🇸
ሰዓት- 9:00 🕘

⌚️ 🎯 ማርፈድ ወደ ውስጥ እንዳትገቡ ያደርጋል ፕሮግራሙ ከመጀመሩ ቀደም ብላችሁ ለመገኘት ሞክሩ።  
መታወቂያ መያዝ እንዳይረሳ 🪪

📎 በ ዝግጅቱ ላይ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ይመዝገቡ ፡፡👇🖱️

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdkEyvXoSIGO30XQ8USUm6yCiK1_JVyD84QTYkNRbFAObm4pA/viewform?pli=1
Thank you all for coming today!

Thank you Anbessa IT solution
2025/10/04 21:57:00
Back to Top
HTML Embed Code: