Telegram Web Link
የአርቲስ ሰለሞን ቦጋለ አባት በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ አርፈዋል።

ሥርዓተ ቀብራቸው
ነገ፣ ህዳር 17 ቀን 2017ዓ.ም
ከቀኑ 6:00 ሰዓት
በቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ይፈፀማል።

አድራሻ
ቄራ - አልማዝዬ ሜዳ (ቀበሌ 42 መዝናኛ ክበብ) ሲደርሱ፣
በሪታጅ ዳቦና ኬክና በአማራ ባንክ መካከል በምታስገባው መንገድ ይግቡ፤ በስተቀኝ ይታጠፉ።
Forwarded from Prestige Addis
በተወዳጅ የፍቅር ዘፈኖቹ የሚታወቀውን ስመጥር እና በአዲሱ የሙዚቃ አልበሙ ደግሞ እጅግ ተወዳጅነትን ያተረፈውን ድምፃዊ ፤ የግጥም እና ዜማ ደራሲ አርቲስት ሚካኤል በላይነህ ጋር በPRESTIGE ADDIS - BEYOND THE SCREEN መድረካችን የማይረሳ ጊዜ አሳልፈናል።

ከሚኪ ጋራ በነበረን ቆይታ የሥራ፣ የህይወት ልምድ እና ተሞክሮውን ያካፈለን ሲሆን ከወዳጅ እና አድናቂዎቹ ለቀረቡለት ጥያቄዎች ምላሽ ሰቷል ። ከወጣቶች ጋርም ጥሩ የውይይት ጊዜም አሳልፋል።

በፕሬስቲጅ አዲስ አስተናጋጅነት በዩኤስ ኤምባሲ ሳችሞ ሴንተር የተዘጋጀው ይህ ዝግጅት ስኬታማ ከሆኑ የጥበብ ባለሙያዎች ጋር ልምድና የህይወት ተሞክሯቸዉን ሚያካፍሉበት ተወዳጅ መድረክ ነው። ሚካኤል በላይነህም በዝግጅታችን ላይ ተገኝተህ ልምድና የህይወት ተሞክሮህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን ።

በነዚህ አጏጊ መድረኮች ላይ ለመሳተፍ እና መሰል መረጃዎችን ለማግኘት ሶሻል ሚዲያችንን Follow ያድርጉ


#ሚካኤልበላይነህ #PrestigeAddis #MichaelBelayneh #EthiopianMusic #BeyondTheScreen #SatchmoCenter #USEmbassy #Inspiration #SharingStories
አርቲስት አስቴር አወቀ እና ሜትሮፖሊታን ሪል እስቴት በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አርቲስት አስቴር አወቀ እና ሜትሮፖሊታን ሪል እስቴት በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን ዛሬ ህዳር 19/2017 ዓ.ም ይፋ አድርጓል።

የተለያዩ አለም አቀፍ ሽልማቶችን እና የሚዲያ ሽፋኖችን በማግኘት እና የሀገሯን ሙዚቃ በድምቀት በማስተዋወቅ የምትታወቀው የሙዚቃ ንግስት አሁን ደግሞ ከሜትሮፖሊታን ሪል እስቴት ጋር በህብረት በመሆን የተለያዩ የስነ ጥበብ፣ የበጎ አድራጎት እንዲሁም የሚዲያ ስራዎችን ለህዝብ እንደምታደርስ የአስቴር አወቀ ማናጀር ወ/ሮ አዳነች ወርቁ ገልጻለች።

የሜትሮፖሊታን ሪል እስቴት የሽያጭ እና የማርኬቲንግ ዳይሬክተር አቶ አለማየሁ ተሬሳ እንደገለጹት በዚህም ስምምነት ለህዝብ መልካም ነገር የማድረስ እቅድ እንዳላቸው አሳውቀዋል።

ሜትሮፖሊታን ሪል እስቴት በአሜሪካውያንና እና ቱርካውያን ባለ ሀብቶች የተቋቋመ ሪል እስቴት ሲሆን ከ 1000 በላይ ለሆኑ ኢትዮጵያውን የስራ ዕድል ፈጥሯል። ላለፉት 3 አስርት አመታት በአሜሪካ እና በቱርከ እንዲሁም ለ9 ዓመታት በሀገራችን ኢትዮጵያ ስኬታማ የሆኑ እጅግ ዘመናዊ የሪል እስቴት ፕሮጀከቶችን በመስራት ላይ ይገኛል::

#share #like #follow
Telegram: https://www.tg-me.com/FirtunaMedia
Facebook: https://www.facebook.com/firtunamedia/
Instagram: https://www.instagram.com/firtunamedia/
Tiktok : https://www.tiktok.com/@firtunamedia
#firtuna
Stay with us.
አብራችሁን ቆዩ
በቅርብ ቀን

Subscribe
Share
Like
Repost
በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

http://youtube.com/post/UgkxGU0HFrzs3pKmu8ueGZ2Gx8fc5kx2BF5a?si=3Mv70IlSWkJtS3IN
ተወዳጇ አርቲስት ሙሉዓለም ታደሰ በሲትኮም ድራማ እየመጣች ነው

በተለያዩ የቴሌቪዥንና ሬድዮ ድራማዎች እንዲሁም ፊልሞችና ተውኔቶች ላይ የምናውቃትና ከቴሌቪዥን ድራማዎች ጠፍታ የቆየችው አንጋፋው አርቲስት ሙሉዓለም ታደሰ በአዲስ የቴሌቪዥን ሲትኮም ድራማ እየመጣች እንደሆነ ተሰምቷል።

አርቲስት ሙሉዓለም ታደሰ የምትሳተፍበት ሲትኮም ድራማ "ዞሮ መውጫዬ"የተሰኘ ርዕስ ያለው እንደሆነም ተገልጿል።

ይህ ሲትኮም ድራማ አርቲስት ሙሉዓለም ታደስ እና አርቲስት ሚካኤል ታምሬ የተጣምሩበት እንደሆነም ተነግሯል። ድራማው በኢቢሲ ቴሌቪዥን እንደሚተላለፍም ተሰምቷል።

#share #like #follow
Telegram: https://www.tg-me.com/FirtunaMedia
Facebook: https://www.facebook.com/firtunamedia/
Instagram: https://www.instagram.com/firtunamedia/
Tiktok : https://www.tiktok.com/@firtunamedia
#firtuna
Stay with us.
አብራችሁን ቆዩ
እረኛዬ ድራማ በአዲስ መልክ ሊጀምር ነው

ተወዳጁ እረኛዬ ድራማ በአዲስ መልክ ሊመለስ እንደሆነ አርትስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ዘግቧል።

በዝነኛዋ የፊልም ባለሞያ ቅድስት ይልማ ዳይሬክት የሚደረገውና ከዚህ ቀደም በአራት ምዕራፍ በተከታታይ ለተመልካቾች የደረሰው "እረኛዬ" ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ በቅርቡ በአዲስ መልክ  ተሰርቶ ለተመልካቾች መቅረብ እንደሚጀምር አርትስ ቴሌቪዥን በምሽቱ ዜና ሠዓት ዘግቧል።


#share #like #follow
Telegram: https://www.tg-me.com/FirtunaMedia
Facebook: https://www.facebook.com/firtunamedia/
Instagram: https://www.instagram.com/firtunamedia/
Tiktok : https://www.tiktok.com/@firtunamedia
#firtuna
Stay with us.
አብራችሁን ቆዩ
Forwarded from Prestige Addis
What Would You Ask Mulualem Getachew? 🎭

Prestige Addis is excited to announce that Mulualem Getachew, the talented young writer, actor, and producer, will be joining us for our next event! 🌟

Here’s your chance to ask him anything—whether it's about his creative journey, his experiences in film and theatre, or what drives his passion for storytelling. Drop your questions in the comments below!

Let’s make this event interactive and unforgettable. Stay tuned for more exciting updates!

#MulualemGetachew #AskMulualem #YoungTalent #FilmAndTheatre #LiveQandA #StayTuned #FanQuestions
@usembassyaddisababa @ccbaethiopia

@prestigeaddis
Forwarded from Prestige Addis
የመጀመሪያው የፊልም ፌስቲቫል በ1932 የተጀመረው የቬኒስ ፊልም ፌስቲቫል ነበር! ይህ ፌስቲቫል የሲኒማ አከባበር እና ፈጠራ መሰረት ሆኗል። ባለፉት አሥርተ ዓመታት ውስጥ ታላላቅ ፊልሞችን እና ታዋቂ የፊልም ሰሪዎችን አስተዋውቆናል።

ከነዚህም ታዋቂ ፊልሞች መሃከል FRANKENSTEIN ነው
Directed by James Whale
United States, 1931


@prestigeaddis
Forwarded from Prestige Addis
BEYOND THE SCREEN

Join us for an unforgettable event with the talented young Mulualem Getachew, a writer, actor, and producer, celebrated for his dynamic contributions to Ethiopian film and theatre. Known for his creative storytelling and impactful performances, Mulualem has quickly become a rising star in the industry.

Mulualem is coming to Prestige Addis' Beyond the Screen show at the U.S. Embassy, where he will share his experiences, lifestyle, and incredible journey as a multi-talented artist. Don’t miss this unique chance to meet and engage with him in person!

📅 Date: Thursday,, December 26
Time: 8:00 PM Ethiopian time
📍 Location: U.S. Embassy, Addis Ababa

Remember to bring your 🪪 ID and arrive on time, as seats are limited and reserved. Don’t miss out on this amazing opportunity!

🔗 Register here 👇

https://bit.ly/SatchmoCenterMembership

@prestigeaddis
Forwarded from Prestige Addis
ሰላም እንደምን አላችሁ !

ፕርስቲጅ አዲስ ፤ እንደተለመደው በአዲስ እንግዳ ተመልሶ መጥቷል :: እጅግ ተወዳጅ ተዋናይ የሆነውን ጨዋታ አዋቂውን ሙሉአለም ጌታቸው ይዞላችሁ ይቀርባል ።

ከሙሉአለም ጋራ በሚኖረን ቆይታ የሥራ፣ የህይወት ልምድ እና ተሞክሮውን የሚያካፍለን ሲሆን ከእናንተ ከወዳጅ እና አድናቂዎቹ የሚቀርቡለትን ጥያቄዎች ደግሞ የፊታችን  ሀሙስ ታህሳስ 17,2017 ዓ.ም መልስ ለመስጠት ቀጠሮ ይዘናል።

በዕለቱ ከአርቲስቱ ጋር የፎቶግራፍ መነሳትና አውቶግራፍ የማስፈረም መርሃ-ግብር ይኖራል::

ፕሪስቴጅ አዲስ ከ ሙሉአለም ጌታቸው ጋር  አዝናኝ እና አስተማሪ ቆይታ እንድታደርጉ ይጋብዛል።
                                                                                                  
አድራሻ ፡ አሜሪካን ኢምባሲ ቅጥር ግቢ🇺🇸 (  ከ ስድስት ኪሎ ወደ ሽሮሜዳ መሄጃ )

ሰዓት- 8:00 🕘 (በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር)

⌚️ 🎯 ማርፈድ ወደ ውስጥ እንዳትገቡ ያደርጋል ፕሮግራሙ ከመጀመሩ ቀደም ብላችሁ ለመገኘት ሞክሩ።  

መታወቂያ መያዝ በፍፁም እንዳይረሳ  🪪
                                                                                                                                                                        
📎 በ ዝግጅቱ ላይ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት መመዝገብ ይኖርባችኋል ፡፡👇🖱️

https://bit.ly/SatchmoCenterMembership

@prestigeaddis
ፕሪስቲጅ አዲስ የሀገራችን ዝነኛ አርቲስቶች የሚገኙበት ታላቅ የፊልም ፌስቲቫል አዘጋጅቷል!
በዚህ የፊልም ፌስቲቫል በበጎ ፍቃደኝነት ለማገልገል ዝግጁ ከሆኑ ከታች ባለው ሊንክ ሬጂስተር ያድርጉ

📎 ለመመዝገብ  ፡፡👇🖱️

http://www.prestigeaddis.com/career

@prestigeaddis
2025/07/13 17:05:25
Back to Top
HTML Embed Code: