Telegram Web Link
Forwarded from Prestige Addis
An inspiring evening with journalist Etsegenet Yilma at the U.S. Embassy’s Satchmo Center! 🎙 Etsegenet shared her journey, insights, and passion for media, inspiring the next generation of storytellers.

Thank you to @yango.ethiopia for supporting this impactful event!

Stay tuned for more!

#PrestigeAddis #EtsegenetYilma #BeyondTheScreen #USEmbassy #Yango #WomenInMedia #JournalismMatters

@prestigeaddis
Forwarded from Prestige Addis
Good catch! Here's the revised version with the audience included:

A memorable evening with Etsegenet Yilma! 🎙 She connected with the audience, shared her journey, and inspired future storytellers through engaging discussions.

Thanks to everyone who joined us at the U.S. Embassy’s Satchmo Center and special thanks to Yango for supporting this event!

Stay tuned for more!

#PrestigeAddis #EtsegenetYilma #USEmbassy #Yango #WomenInMedia #Storytelling

@prestigeaddis
Forwarded from Prestige Addis
ሰላም እንደምን አላችሁ !

ፕሪስቴጅ አዲስ በተወዳጅ ዘፈኖቿ የምትታወቀውን ስመ-ጥሯ እና አንጋፋዋን  ድምፃዊ አርቲስት ፀደያ ገብረማርቆስን  ጋብዟል::

ከፀዲ ጋራ በሚኖረን ቆይታ የሥራ፣ የህይወት ልምድ እና ተሞክሮዋን የምታካፍለን ሲሆን ከእናንተ ከወዳጅ እና አድናቂዎቿ የሚቀርቡላትን ጥያቄዎች የፊታችን  ማክሰኞ መጋቢት 16,2017 ዓ.ም መልስ ለመስጠት ቀጠሮ ይዘናል።

በዕለቱ ከአርቲስቷ ጋር የፎቶግራፍ መነሳትና
አውቶግራፍ የማስፈረም መርሃ-ግብር ይኖራል::

ፕሪስቴጅ አዲስ ከፀደያ ገብረማርቆስን ጋር  አዝናኝ እና አስተማሪ ቆይታ እንድታደርጉ ይጋብዛል።
                                                                                                  
አድራሻ ፡ አሜሪካን ኢምባሲ ቅጥር ግቢ🇺🇸 (  ከ ስድስት ኪሎ ወደ ሽሮሜዳ መሄጃ )
ማክሰኞ መጋቢት 16,2017 ዓ.ም
ሰዓት- 8:00 🕘

⌚️ 🎯 ማርፈድ ወደ ውስጥ እንዳትገቡ ያደርጋል ፕሮግራሙ ከመጀመሩ ቀደም ብላችሁ ለመገኘት ሞክሩ።  

መታወቂያ መያዝ እንዳይረሳ  🪪
                                                                                                                                     
📎 በ ዝግጅቱ ላይ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ይመዝገቡ ፡፡👇🖱

https://jazzio.land/register

@prestigeaddis
"SANITA" – A Film by Biniyam Sinkineh

A gripping tale of survival, resilience, and the fight for justice. Featuring a stellar cast including Henok Zerea Biruk, Dawit Sintayehu, Marta Mano, Samuel Tilahun, and Surafel Bisrat, this film promises intense drama, action, and powerful storytelling.

Are you ready for the journey? #SanitaMovie #EthiopianCinema #ComingSoon
Forwarded from Prestige Addis
የፕርስቴጅ አዲስ አባል ይሁኑ

ፕርስቴጅ አዲስ ከ አሜሪካን ኢምባሲ ጋር በመተባበር በ ወር ሁለት ግዜ ፕሮግራሞችን እንደሚያቀርብላቹ ይታወቃል ፡፡

ስለሆነም የተለያዩ ፕሮግራሞች እና እድሎች እንዲደርሳችሁ ከታች ያለውን የፕርስቴጅ አዲስ አባል መሆኛ ሊንኩን በመጫን እንድትመዘገቡ ስንል በትህትና እጠይቃለን።

https://forms.gle/ekHY5ez8AWm3uwvUA

@prestigeaddis
በሙዚቀኛ ኤልያስ መልካ ስም የተሰየመው የሮያሊቲ ክፍያ ማስገኛ ሥርዓት ይፋ ሆነ

በተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ ኤልያስ መልካ ስም የተዘጋጀው የሙዚቃ ሮያሊቲ መሰብሰቢያ ሥርዓት በዛሬው ዕለት በይፋ ተዋውቋል።

ሥርዓቱ ኤልያስ መልካ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ሮያሊቲ መሰብሰቢያ ወይም (EMEMRC) የሚል መጠሪያ የተሰጠው ነው።

የኢትዮጵያ የቅጅና ተዛማጅ መብቶች የጋራ አስተዳደር እና የኢትዮጵያ የሙዚቃ ቅጅና ተዛማጅ መብቶች የጋራ አስተዳደር የሮያሊቲ ክፍያ አሰባሰብን አስመልክቶ በጋራ ያዘጋጁትን የሮያሊቲ ክፍያ ቀመር ለማፅደቅ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል።

የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን የቀረበለትን ቀመር ለማፅደቅ ከሚዲያ አመራሮችና ከፈጠራ ባለሙዎች ጋር እየተወያየ ሲሆን፥ ተቋማት የሚከፍሉት የሮያሊቲ ክፍያ የገቢ አቅማቸውን መሰረት በማድረግ 24 ሠአት የሙዚቃ ውጤቶችን ይጠቀማሉ ተብሏል።

የሙዚቃ ተጠቃሚዎች በዓመትና በጊዜያዊነት ክፍያ መፈፀም እንደሚችሉም ተሰምቷል።

ለአዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን በቀረበው ቀመር መሰረት ተቋማቱ በ24 ሠአት ውስጥ 360 እነዲሁም በዓመት ደግሞ 131 ሺህ 400 ሙዚቃዎችን እንደሚያጫውቱ ተመላክቷል።

የሙዚቃ ባለሙያውም በተጫወተለት የሙዚቃ መጠን የሚከፈለው ሲሆን፥ ባለስልጣኑና ሁለቱ ማህበራት በዛሬው ዕለት የሮያሊቲ ክፍያ ቀመርን ያፀድቃሉ ተብሎ ይጠበቃል ሲል አራዳ ኤፍ ኤም 95.1 ዘግቧል።

@Firtunamedia
የአስቻለው ፈጠነ የሙዚቃ ኮንሰርት ሊካሄድ ነው

በእናትዋ ጎንደር፣ካሲናው ጎጃም፣ አሞራው ካሞራ በተሰኙ ነጠላ ዜማዎች ተወዳጅነትን ያተረፈው "አስቻለ"የተሰኘው አልበም ከአንድ ዓመት በፊት ለሙዚቃ አፍቃሪው ያደረሰው ድምጻዊ አስቻለው ፈጠነ ( አርዲ) የሙዚቃ ኮንሰርት በእስራኤል ሀገር  ሊያቀርብ እንደሆነ ገልጿል።

አርትስ ስፔሻል ከድምጻዊ እንዳገኘው መረጃ ከሆነ የሙዚቃ ዝግጅቱ ከፋሲካ በኃላ በፈረንጆቹ ሜይ 15 2025 በቴላቪብ  እንደሚካሄድ ተነግሯል።

ድምጻዊ አስቻው ፈጠነ የሙዚቃ ኮንሰርት በእስራኤል ካቀረበ በኃላ በአሜሪካ እና በአውሮፓ ሀገራት የሙዚቃ ዝግጅቱን እንደሚያቀርብ ድምጻዊው ለአርትስ ስፔሻል ገልጿል።

@firtunamedia
2025/07/13 01:55:51
Back to Top
HTML Embed Code: