Telegram Web Link
Kal 😎

59->76 kg bulking
#Transformation

@FitEthiopiawiShop 🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹
😁16👍9🔥4👎2
#Tip

👉 ስፖርት ስትሰሩ ድምጽ የምታወጡ ከሆነ ወይም የምትጮሁ ከሆነ እና ደግሞ ለሎቹ ሰዎች ደስ የማይላቸው ከሆነ ፡ ብቸኛው አማራጭ ልክ እንደ እናንተ የሚጮህ ልጅ ፈልጉና አብራችሁ ሰሩ።

🔸 ያኔ ብቻችሁን ስላልሆናችሁ ማንም ቅር አይለውም። ጭራሽ በሼም ዝም ያሉት ሁሉ መጮህ ይጀምራሉ። 😁


@FitEthiopiawiShop 🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹
😁39👎3👍1
🎁 Gold Standard WHEY 🎁

🔸Weight : 2.27kg
🔸Serving : 74
🔸24g Isolate protein

💵 12,000 ብር

Call +251923504352
Or @HenosT 😎

@FitEthiopiawiShop 🛍
👎4👍1😁1
#QOTD

Life has its ups and downs, we call them SQUATS! 🏋‍♀

@TheReboot 😈
👍13😁84
Arnold invited Kyle Landi to be his personal guest at the 35th annual Arnold Classic, and this past weekend Kyle made history being the first ever Canadian with Down Syndrome to compete in a bodybuilding competition .
30👍7
Sara 👱🏼‍♀

@FitEthiopiawiShop 🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹
🔥335👍5😱1
#QOTD

"Sometimes when you're in a dark place, you think you've been buried. But actually, you've been planted."

@TheReboot 😈
7
🎁 Hair Grow - Minoxidil
50ml.

Proven by customers.

💵 2,000 ብር +(800 for dermaroller)

Call 0923504352
Contact @HenosT 😎

@FitEthiopiawiShop 🛍
👍3
Surafel 😎

@FitEthiopiawiShop 🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹
🔥35👍3😱1
Zerihun 😎

@FitEthiopiawiShop 🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹
👍13🔥51
#Tip

👉 ክብደት ስታነሱ አቅማችሁን ማወቅ ጥሩ ነው። ብዙ ጊዜ ክብደት ስናነሳ አሪፍ ሰውነት ለመግንባት ወይም ጥንካሬ ለመጨመር ነው።

🔸 ጂም ውስት ፉክክር ወይም አንዱ የሌላውን ሞራል በማምጣት በፊት ከምንሰራው በላይ እንድንሰራ ያበረታታናል።

🔹🔹 ነገር ግን አንዳንዴ ከላይ ቪዲዮ ላይ እንደምትመለከቱት በጣም ትልልቅ ክብደቶችን ከ አቅማችን በላይ ማንሳት የሚያስከትለውን ነገር ያሳየናል። እነሱ በነጋታው በሰርጀሪ ይታከማሉ። እኛ ሃገር ግን አይደለም ሰርጀሪ፡ የ ጂም ክፍያ እራሱ ይከብደናል።

🔸🔸 ከባድ ክብደት ሰታነሱ ጥቅሙን እና ጉዳቱን እያሰባችሁ፡ እያመዛዘናችሁ መሆን አልበት። አንድ ጊዜ ወይም ሁለት ጊዜ ብቻ የምታነሱትን ብረት አታንሱ። ቢያንስ 4 ወይም 6 እና ከዛ በላይ ማንሳት የምትችሉትን ብቻ አንሱ።


@FitEthiopiawiShop🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹
👍292
Rhabdomyolysis occurs when muscle fibers damaged by disease, injury, or toxic substances break down and release their contents into the bloodstream. Severe disease can cause acute kidney injury. Common causes include muscle injury and impaired blood flow in damaged tissue, drugs, toxic substances, and infections.
👍6😱61
#QOTD

"Suddenly tomorrow is yesterday."

@TheReboot 😈
👍51😁1😱1
#Tip

👉 አንዳንድ የ ፕሮቲን ሼክ ማስተዋወቂያዎችን ሳይ፡ ይሄ ፕሮቲን ለ ደረት ያኛው ለ ትራይሴፕስ የሚል አያለሁ።

🚫 ትልቅ ውሸት ነው። የምንጠቀመው ፕሮቲን ከ ፓውደርም ሆነ ከ ምግብ፡ ስፖርት ያሰራነውን ጡንቻ ወይም ካሎሪው ትልቅ ከሆነ ደግሞ አጠቃላይ ኪሎ እንድንጨምር ይረዳናል አንጂ ለብቻ ለ ደረት ለ እግር የሚባል ነገር የለም።


@FitEthiopiawiShop 🛍
💪🇪🇹
😈
👍15😁61
Monday 🤩
🔥191👍1
Which one is harder, when you are trying to lose weight?
Anonymous Poll
72%
Diet 🍩🍟
28%
Workout 🏋️🏃
Tamrat 😎

@FitEthiopiawiShop 🛍
💪🇪🇹
😈
🔥28👍3👎1
2025/09/21 12:41:59
Back to Top
HTML Embed Code: