Telegram Web Link
Forwarded from Mastiff Limited (Alazar Derbie)
New guy in the house. Name is Agnuk. Purebred working line #bullmastiff
Keep following us and get yourselves a dog like him. 🔥🔥🔥
Watch videos on Tiktok
Follow us on IG 🙏

@MastiffLimited
7👎3👍1😁1
#QOTD

"Nobody watches you harder than the people who can't stand to see you succeed.

They love to scream your failures but whisper, when you start to win."

😈
🔥11👍2
#Tip

👉 ጂም ሄዳችሁ ስትሰሩ፡ መሳሳት የሌለባችሁ ነገር፡ ትልቁን ጡንቻ ቅድሚያ ማሰራት አትርሱ።

ፕሮግራማችሁ ደርት እና ትራይሴፕስ ወይም ትከሻ ከሆነ፡ መጀመሪያ ደረታችሁን አሰሩ። ከ ትንሹ ጡንቻ ከጀመራችሁ፡ በኋላ ደረት ስትሰሩ ደረታችሁ ሳይሰማው እጃችሁ ይዝላል።

ጀርባ እና ባይሴፕም ተመሳሳይ ነው፡ ቀድማችሁ ትልቁን/ጀርባችሁን አሰሩት።

@FitEthiopiawiShop 🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹
👍38🔥3
Wednesday 😁🎉
10🔥1
👉 Best selling product 👈

🎁 Gold Creatine - Monohydrate 🎁

🔸 60 serving
🔸 300g

💵 4,000 ብር

Call 0923504352
Contact @HenosT 😎

@FitEthiopiawiShop 🛍
💪🇪🇹
😈
#QOTD

"You'd be surprised who's being inspired by your journey. Don't quit."

💪🇪🇹
22🔥2
#Tip

👉 የምትችሉትን ያህል ስፖርት ሰርታችሁ ግን ከጊዜ ጊዜ ሰውነታችሁ ላይ ለውጥ እያያችሁ ካልሆነ፡ እነዚህን 3 ነገሮች ለማስተካከል ሞክሩ

🔹 የምታነሱትን ኪሎ ከሳምንት ሳምንት ወይም ከወር ወር እያከበዳችሁት መሄድ አለባችሁ። ሁል ጊዜ በተመሳሳይ ኪሎ ከሰራን፡ ሰውነታችን ይለምደዋል።

🔹 የምንበላውን የ protein/ፕሮቲን መጠን መጨመር አለብን። አንድ ስፖርተኛ በቀን ውስጥ የሰውነቱን ኪሎ በ ግራም ፕሮቲን ማግኘት አለበት። ማለትም የሰውነታችን ኪሎ 60 ከሆነ፡ 60 ግራም ፕሮቲን ወይም ከዛ በላይ በቀን ውስጥ መብላት አለበት። ከተቻለ ስፖርት ሰርተን እንደጨረስን 25 ግራም ፕሮቲን ብናገኝ በጣም ጠቃሚ ነው።

🔹 ለ 8 ሰአት አለመተኛት ትለቁ ችግር ነው። ጡንቻችን የሚገነባው ስፖርት ስንሰራ ወይም ስንበላ ሳይሆን እረፍት ስናደርግ አና ስንተኛ ነው። ስለዚህ በተለይ ማታ የምታመሹ ከሆነ ቶሎ መተኛት ወይም አርፍዶ መነሳት አለባችሁ።


🔸🔸 እነዚህን ነጥቦች ካስተካከላችሁ፡ ትልቅ ለውጥ ታመጣላችሁ።


@FitEthiopiawiShop 🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹
👍24
🥇ጉዳፍ - ወርቅ
🥈ለተሰንበት - ብር
🥉እጅጋየሁ - ነሃስ

💪🇪🇹
🔥29👍42
💪🇪🇹
🔥25👍52
🎉 የሞተር ብስክሌት ማሽከርከር ላይ ተጥሎ የነበረው እግድ ተነሳ፡፡ 🎉 We're back to delivering.

@FitEthiopiawiShop 🛍
👍10🔥1
ሰለሞን ባረጋ 😎 በወንዶች 10 ሺ ሜትር 3ኛ ሆኖ በማጠናቀቅ ለሀገሩ የነሃስ ሜዳልያን አስገኝቷል

💪🇪🇹
👍17🔥2
Monday 👊😎 Bring it on!
🔥20👍5
Ethio Calisthenics

Yesterday's meetup 💪

Join the family @Ethio_cali_grp
10
2025/09/20 18:05:57
Back to Top
HTML Embed Code: