Telegram Web Link
Sara 👱🏼‍♀

#Transformation

@FitEthiopiawiShop 🛍
💪🇪🇹
🔥50👏53😱2
#Tip

👉 መወፈር መክሳታችሁን ሰው አይደለም ሊነግራችሁ የሚገባው። ጡንቻችሁ ማደግ አለማደጉንም እንደዛው።

🔸 ሜትር ገዝታችሁ ትክክለኛውን ቁጥር እወቁት። ሜትር ብቻ ነው ሳይሳሳት እውነታውን የሚነግራችሁ።


@FitEthiopiawiShop 🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹
👍22
#QOTD

"If you can be in a bad mood for no reason, you might as well be in a good mood for no reason as well."

😈
🤩17👍4👏3
Yeabsera 😎

@FitEthiopiawiShop 🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹
🔥54👍6😱2
#QOTD

"Blood is thicker than water."

The original quote is, "The blood of the covenant is thicker than the water of the womb."

Complete opposite meaning. 🤦‍♂

@TheReboot 😈
😱6
🎉 Available Now

🎁 Serious Mass 🎁

🔸 2.7kg
🔸 50g protein
🔸 1,250 calories
🔸 3g Creatine

💵 7,500 ብር
call +251923504352
contact @HenosT 😎

@FitEthiopiawiShop 🛍
👍3🤩2
Mondaaaaaaay 👊😎
🤩6🔥3🙏2
#GudafTsegay🇪🇹

የ5 ሺህ ሜትር የዓለም ሪከርድ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሷል።

በዩጂን በተደረገ የ " ዳይመንድ ሊግ " ውድድር አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ የ5,000ሜ የዓለም ሪከርድን በመስበር አሸንፋለች።

14:00.21 በሆነ ሰዓት የገባችው ጉዳፍ ፀጋይ የዓለም ሪከርዱን ከኬንያዊቴ ፌዝ ኪፕዬጎን በመንጠቅ ሪከርዱን የግሏ ማድረግ ችላለች።

" ትኩረቴ የዓለም ሪከርዱን መስበር ነበር "  ያለችው ጉዳፍ በተመዘገበው ድል በጣም ደስተኛ መሆኗን እና በቀጣይ ከአስራ አራት ደቂቃ በታች ለመግባት እንደምትጥር ከድሉ በኋላ ተናግራለች።

Via @tikvahethsport    
👏18😍7👍41🔥1
2025/09/16 14:48:31
Back to Top
HTML Embed Code: