Telegram Web Link
Relativity 😁
😁16😱61👍1
#Synthol is a substance used by body builders as a temporary implant which is injected deeply into the muscle. The enlargement effects are immediate. Synthol is used in small groups of muscles to enlarge their volume (for example triceps, biceps, deltoids, muscles of the calf).

It consists usually of oil, benzyl alcohol and lidocain. It consists of 85% of oil (normally it is oil built by medium-length MTC chains because it gives the best effects), 7,5% of lidocain (painkiller), 7,5% of alcohol (to sterilize the mixture).

👉 People who use synthol are stupid 😁 simple as that.

Synthol injections are purely cosmetic; the substance doesn't offer any amount of strength gain, but simply causes the muscles to balloon.


❗️The side effects of synthol

🔹 Damage of nerves
🔹 Oil embolic of the pulmonary,
🔹 Occlusion of the pulmonary artery,
🔹 Myocardial infarction
🔹 Cerebral stroke
🔹 Infectious complications.


@FitEthiopiawiShop 🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹
😁3🤯2👍1
🎉 በህንድ በተካሄደው የዲልሂ ግማሽ ማራቶን ሩጫ አትሌት አልማዝ አያና 👱🏼‍♀ አሸነፈች 🥇

⚡️ሁለት አሰርት አመታትን ባስቆጠረው የዴልሂ ግማሽ ማራቶን ሩጫ የውድድሩ ክብረወሰን በሁለቱም ጾታ በኢትዮጽያውያን አትሌቶች እጅ ይገኛል።

💪🇪🇹
👍13🔥3👏21
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አረንጓዴው ጎርፍ በቶሮንቶ ማራቶን 🥇🥈🥉
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

⚡️በካናዳው የቶሮንቶ ዋተርፍሮንት ማራቶን ውድድር በሴቶች ኢትዮጵያውያኑ ከ1 እስከ 4 ተከታትለው በመግባት አሸናፊ ሆነዋል 🎉

⚡️ውድድሩን አትሌት ቡዜ ድሪባ 👱🏼‍♀ ስታሸንፍ ዋጋነሽ 👱🏼‍♀መካሻ ደግሞ ሁለተኛ በመሆን አጠናቃለች። አትሌት አልፈራ ጎድፋይ 👱🏼‍♀ ሶስተኛ በመግባት የነሃስ ሜዳልያ ስታገኝ ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት ፎዚያ ጀማል 👱🏼‍♀ አራተኛ በመሆን ውድድሯን ጨርሳለች።

💪🇪🇹
🔥13👍2
Belladonna Food Catering Service 👨‍🍳

A reliable and affordable catering service for your next event. @BelladonnaFS.

🔸 We offer a wide range of delicious and customizable menus to suit any occasion, from corporate events to weddings and everything in between.

🔸 Our experienced chefs use only the freshest ingredients to create mouth-watering dishes that are sure to impress your guests.

🔸 Plus, our friendly and professional staff will take care of all the details, so you can sit back, relax, and enjoy your event.


https://www.tg-me.com/BelladonnaFS
https://www.facebook.com/BelladonnaCFD

Call 0968568656 / 0912675539
5
William 😎

@FitEthiopiawiShop 🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹
🔥13
😤
🔥24🤔3👍1
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#GudafTsegay #TigistAssefa

የዓለም አትሌቲክስ የአመቱ ምርጥ ሴት አትሌት ዘርፍ የመጨረሻ እጩዎችን ይፋ ተደርገው ድምፅ እየተሰጠ ይፈኛል።

በዚህ ዘር ሁለት ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ከምርጥ አስራ አንድ እጩዎች ውስጥ ይገኙበታል።

እጩዎቹም ፤ በቅርቡ የአለም የማራቶን ሪከርድን መስበር የቻለችው ኢትዮጵያዊት አትሌት ትዕግስት አሰፋ እንዲሁም የ5000ሜ የዓለም ክብረወሰን የሰበረችው ጉዳፍ ፀጋይ ናቸው።

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በዚህ አመት የ 5000ሜ የአለም ክብረወሰን ከመስበሯም በተጨማሪ የ10,000ሜ የአለም ሻምፒዮን እንደነበረች ይታወሳል።

ምርጫው እንዴት ይካሄዳል ?

የዓለም አትሌቲክስ ይፋ ባደረገው መረጃ መሰረት የአሸናፊዎች ምርጫ ለዓለም አትሌቲክስ ኮሚቴ እና ለዓለም አትሌቲክስ ቤተሰቦች ድምፅ በኢሜል መስጠት እንደሚቻል ተገልጿል።

ደጋፊዎች እንዴት መምረጥ ይችላሉ ?

ሁሉም የአትሌቲክስ ደጋፊዎች የሚመርጧቸውን አትሌቶች ፎቶ በአለም አትሌቲክስ ማህበራዊ ትስስር ገፆች ላይ በመፈለግ በፌስቡክ ፣ ዩቲዩብ እና ኢንስታግራም ላይክ በማድረግ እንዲሁም በ " X " ሪፖስት በማድረግ መምረጥ ይችላሉ።

ጉዳፍ ፀጋይን #ላይክ / #ሪትዊት ለማድረግ ፦

ፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/100064391421386/posts/pfbid0hS68YYaTusAL2g6TrYMbMuuW1pDFv2KBQbfcD4piPiJc3XU1iDyb45k6CKCf3bgYl/?app=fbl

X / የቀድሞ ትዊተር ላይ ሪትዊት ለማድረግ ፦ https://twitter.com/WorldAthletics/status/1712082175250563508?t=rpGi0sYnnozLQvDtN4RTKQ&s=19

ኢንስታግራም ፦ https://www.instagram.com/p/CyQkhc9Mry7/?igshid=NjIwNzIyMDk2Mg==

ትዕግስት አሰፋን #ላይክ / #ሪትዊት ለማድረግ ፦

ፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/100064391421386/posts/pfbid01BPvP9Vb4sF7tRxmX2Lb5BqWDgXjFB17Agijp9vWQWsJufvbrkXL3yH7PZbidcaTl/?app=fbl

X/የቀድሞ ትዊተር ፦ https://twitter.com/WorldAthletics/status/1712082042391802157?t=xlF0PNgzEhsBxSb56pANlw&s=19

ኢንስታግራም ፦ https://www.instagram.com/p/CyQjzyRM8Iv/?igshid=NjIwNzIyMDk2Mg==

(ሼር ያድርጉ)

@tikvahethiopia
3
Haydi 😎

@FitEthiopiawiShop 🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹
🔥402😁2👍1
2025/09/16 05:26:58
Back to Top
HTML Embed Code: