Telegram Web Link
ለአንድ እህት እስከ 10 ሰዓት ባለው የሚሰራ ስራ ያለው ካለ @Fuadmuna ላይ ያውራኝ። ከአስር ተኩል በኋላ ደርስ ስላላት እሱን እንዳትተው የሚያደርግ ስራ ይሁን።

ከዚህ በፊት ሶሻል ሚዲያ ሆስት ሆና ሰርታለች። ማንኛውም ስራ ቢሆን ችግር የለውም።
2
2025/07/14 13:02:20
Back to Top
HTML Embed Code: