Telegram Web Link
ጉድ አለ
ቅዳሜ ....
.
@Fuadmu
👀41🤔19🥴6🤨6👍5🥱5🔥1🌚1
«ከገፍላችን መንቂያ
የሁሉ መድመቂያ
ናቸው መታረቂያ፣
ከአላህ ዙል ጀላሌ!
አህመድ ኸይረል ወራ
አሩሱል ከማሌ!»

እንዲል ኡስታዝ ሰዒድ
እንዳዜመው ሙዓዝ ሀቢብ

ቅዳሜ ግን መች ነው?
.
@Fuadmu
@Fuadmu
54🥰14👍10🔥3👏2😁2😍1💯1🍓1
«ሙሀመድን ሰጥቶ፣
ኢማን አስገበየን፣
ስንት ጉድ አሳየን፣
ስሙን ማባበሌ!
አህመድ ኸይረል ወራ
አሩሱል ከማሌ!»

ገጣሚ ኡስታዝ ሰዒድ
ማዲህ ሙዓዝ ሀቢብ

አጀብ አጀብ! ቅዳሜ ደርሷል ወገን! እስኪ ኮመንት ላይ ከላይ እንደፃፍኩት አይነት ውብ ውብ ሰለዋቶች አጋሩኝ!
.
@Fuadmu
@Fuadmu
42👍11🥰10🔥1
«ጋብቻ ነው ጥላው፣
ትዳር ነው ከለላው፣
ሪዝቅን የሚሞላው፣
የአንቢዮ‘ች ምሳሌ!
አህመድ ኸይረል ወራ
አሩሱል ከማሌ!»

አጀብ አጀብ! እስኪ የምትወዷቸውን የጋብቻ መንዙማ ግጥሞች ኮመንት ላይ ፃፉ!

ቅዳሜ እኮ ደረሰ!
.
@Fuadmu
@Fuadmu
51👏17😁14👍6👎4🥰4😍2🔥1
«ላለመደናቀፍ፣
ላለመወናከፍ፣
ማግባት ነው መሸከፍ፣
ከሀላል ቀበሌ!
አህመድ ኸይረል ወራ
አሩሱል ከማሌ!»

ቅዳሜ ነገ ነው! ሱብሀነሏህ!

ጁሙዓ ሙባረክ!
.
@Fuadmu
@Fuadmu
66😁15👍9🔥5😭2👌1
«አልሀምዱሊላሂ፣
ላመስግንህ ሁሌ፣
ባንተ ችሮታ ነው፣
ያንተ ሰው መባሌ!
አህመድ ኸይረል ወራ
አሩሱል ከማሌ!»

ጠባቂዎች ጠበቁ! የሚያገኙትም አገኙ! ይህ የአላህ ችሮታ እንጂ ሌላ አይደለም! የጠበቅነው ቀን ላይ ያስገኘን ጌታ የተመሰገነ ይሁን!

ሁዳን ፝ መገባት ኑሩን መወፈቅን መሰል ኸይር ላይ መቆም በእጅጉ ደስ ይላል። ያኑረን «እንድገም!»

ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ በፈገግታ መጅሊሳችን ልዩ መሰናዶ ተዘጋጅቷል። ከመጅሊሱ በሰዓቱ ተገኙልን!

አላህ ይባርከው!

እናትና አባቱ!
.
@Fuadmu
@Fuadmu
29👍10😁3🤔3
ነፃ መፅሀፍ Alert!
👍26
ነፃ መፅሀፍ 1
አዲስ አበባ

አሁን ያለነው አጠና ተራ ድልድዩ ጋር ከሩህ ዳቦ ቤት ጎን ቲናው ጁስ ቤት ነን። ቀድሞ የመጣ አንባቢ መፅሀፉን ይወስዳል። በሰው የተላከ መሆን የለበትም።

11:20 ድረስ የሚመጣ ከሌለ ቦታ እንቀይራለን።
.
@Fuadmu
😢8👍5
ተወስዷል!
🔥9
መፅሀፍ 1

ተወስዷል።

ቀጣይ ቦታ ከጥቂት ቆይታ በኋላ እንፖስታለን።

.
@Fuadmu
@Fuadmu
🥰9👍42
ነፃ መፅሀፍ 2
አዲስ አበባ

ጠሮ መስጂድ ዋናው በር ከሀኒ ዳቦና ኬክ መሸጫ ፊትለፊት ቀድሞ የመጣ አንባቢ መፅሀፉን ይወስዳል። በሰው የተላከ መሆን የለበትም።

12:35 ድረስ የሚመጣ ከሌለ ቦታ እንቀይራለን።
.
@Fuadmu
ተወስዷል!
መፅሀፍ 2

ተወስዷል።

ቀጣይ ቦታ ከጥቂት ቆይታ በኋላ እንፖስታለን።

.
@Fuadmu
@Fuadmu
👍71
ነፃ መፅሀፍ 3

ዊንጌት ድልድዩ ስር ቀድሞ የመጣ አንባቢ መፅሀፉን ይወስዳል። በሰው የተላከ መሆን የለበትም።

12:60 ድረስ የሚመጣ ከሌለ ቦታ እንቀይራለን።
.
@Fuadmu
4👍1
ተወስዷል!
😁62
መፅሀፍ 3

ተወስዷል።

ለዛሬው በዚሁ አበቃን!

.
@Fuadmu
@Fuadmu
👍11🍌1
ፈገግታ መጅሊስ

ከምሽቱ 3:00 ላይ እንገናኝ!
11👍2🥰2
Live stream started
Live stream finished (3 hours)
2025/07/13 22:16:43
Back to Top
HTML Embed Code: