Telegram Web Link
ዘጠነኛው ክፍያ ተፈፅሟል።

3000 ብር

#የጎደሉ_አሉ_2
.
@Fuadmu
26👏3
አስረኛው ክፍያ ተፈፅሟል።

4000 ብር

#የጎደሉ_አሉ_2
.
@Fuadmu
21
11ኛው ልዩ ክፍያ

እስር ቤት ውስጥ ስንዘዋወር ጃኬቴን ጎተተኝ። ዞርኩለት።
«ልጆቼ ተበትነዋል .... አደራ የኔን ጉዳይ!» ሲል ተማፀነኝ።
ሁሉም እስረኛ ይማፀናልና የሱን በተለየ አልተመለከትኩትም። የምንችለውን እንደምናደርግ ነገርነው።

በሰጠን ስልክ ደወልን .... አይሰራም። ወደ ሌሎች ትኩረታችንን አደረግን።
ዛሬ ጠዋት ያልወጡ ሴት እስረኞች ካሉ ለማጣራት ወደ እስር ቤት ስገባ ተገጣጠምን። ስልክ ቁጥር የተፃፈበት ብጣሽ ወረቀት ሰጠኝ።

ደወልን .... በፍጥነት ምላሽ አገኘን። ግለሰቡ እስከሚመጣ የሌሎችን ዋስትና ለመክፈል ወደ ፍርድ ቤት አቀናን።
ስልኬ ጠራ።
የዚህ እስረኛ መርማሪ እና ከሳሽ ነበሩ።
ሊያናግሩን እንደሚፈልጉ ነገሩኝ። ያለሁበትን ነገርኳቸው።
«የእሱ ጉዳይ ቢፈረድበትም ከታሰረው በላይ አይቆይምና በሽምግልና እንድንፈታው የሆነ ነገር በሉን ... » አሉን።
ሽምግልናውን ካፈጠኑት ወጪውን እንደምንሸፍን ነግረን ከመጣለት ልጅ ጋር አያይዘን ላክናቸው።

በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ....
በእናንተ ገንዘብ ....
ልጆቼ አይበተኑ ያለው ሰው ...
በሽምግልና ጉዳዩ ተዘግቶ ...
ከእስር ቤት ተለቀቀ።

4000 ብር

#የጎደሉ_አሉ_2
.
@Fuadmu
91
አስራሁለተኛው ክፍያ ተፈፅሟል።

5000 ብር

#የጎደሉ_አሉ_2
.
@Fuadmu
30👏4
ስለ ነፃነት ....

በሰው ሀጃ ስለመቆም .....

እነዚህ ሶስት ላስቲኮች ያቀፏቸው ብሮቻችሁ በተራ በተራ ወጥተው አለቁ።

ሌሎች ላስቲኮች ይቀራሉ።

አልሀምዱሊላህ!

#የጎደሉ_አሉ_2
.
@Fuadmu
🥰54👏12🔥3😍32😘1
ለመጀመሪያ ጊዜ እስር ቤት ውስጥ ገብተን ሰው ስንመዘግብ ተሽቀዳድሞ መጣ።

«እጄን ኤሌክትሪክ ይዞኝ ተቆርጧል።» እያለ የተንጠለጠለ እጁን አሳየኝ።
ውጪ ሆነን ስንከፍል ትዝ ይለኝ ነበር።
የከፈልንለትም መስሎኝ ነበር።

ለሁለተኛ ዙር ስንገባ «የሰጠኸን ስልክ እኮ አይሰራም!» አልነው።
«ስልክ እኮ አልሰጠኋችሁም!» አለን።
የሚያስፈልግ አልመሰለውም ነበር።

የቀደር ነገር ይገርማል
እነዚያን ቀናት መቆየቱ ተፅፎ ነበር።
ስልክ ተቀበልን ....
ወዲያው ቤተሰብ መጣልን።

በእናንተ ገንዘብ ...
አካል ጉዳተኛው ሰው ...
ነፃ ወጣ!

#የጎደሉ_አሉ_2
.
@Fuadmu
🥰5132
አስራ ሶስተኛው ክፍያ ተከፍሏል።

3000ብር

#የጎደሉ_አሉ_2
.
@Fuadmu
25👏4
የጎደሉ አሉ 2 ወደ መገባደዱ እየተጠጋ ነው። በመሆኑም ነይታችሁ ያላስገባችሁ እና ማስገባት የምትፈልጉ በቻላችሁት ፍጥነት @ifadasales ላይ አካውንት በመውሰድ ብሩን አስገቡ።

ከጥልቅ መውደድ ጋር!
.
@Fuadmu
አስራ አራተኛው ክፍያ ተፈፅሟል።

6000 ብር

#የጎደሉ_አሉ_2
.
@Fuadmu
👏162
አስራ አምስተኛው ክፍያ ተፈፅሟል።

4000 ብር

#የጎደሉ_አሉ_2
.
@Fuadmu
18😍3🥰1👏1
እስረኞች ጋር ዳግም ገባን ...
የወጡ መኖራቸውን ስላዩ ተረባረቡብን።

ብዙ ሰው መዝግበናል። ደውለንም ጠርተናል።
ያለን ገንዘብ በቂ የሚሆን እየመሰለኝ አይደለም።

በቻላችሁት መጠን @ifadasales ላይ አካውንት ውሰዱ።

የምትችሉትን ያህል እጅ ፍቱ።

#የጎደሉ_አሉ_2
.
@Fuadmu
19
አስራ ስድስተኛው ክፍያ ተፈፅሟል።

3000 ብር

#የጎደሉ_አሉ_2
.
@Fuadmu
12
አስራ ሰባተኛው ክፍያ ተከፍሏል።

2000 ብር

#የጎደሉ_አሉ_2
.
@Fuadmu
11
አስራ ስምንተኛው ክፍያ ተፈፅሟል።

2000 ብር

#የጎደሉ_አሉ_2
.
@Fuadmu
16👏3
Live stream started
Live stream finished (2 hours)
አስራዘጠነኛው ክፍያ ተፈፅሟል።

4000 ብር

#የጎደሉ_አሉ_2
.
@Fuadmu
👏111
በተራ ፀብ ነበር የገባችው ....

አብራት የነበረችው ቤተሰብ ስለነበራት ተፈርሞላት ወጣች ....

እሷ ቤተሰብ የላትም! የዋስትና ከከፈልንላት 10 ቀን አልፏል። ግን አልተለቀቀችም።

ዛሬ አስጠራናት «ምግብ ምን እናምጣልሽ?» አልናት።

ከንፈሯን እንደለጠጠች «ምንም!» አለችን። በራሳችን ምርጫ ልንወስድላት ወሰንን።

በጣም ልጅ ናት! ልጅ!

እስኪ በዱዓችሁ አግዙን!

.
@Fuadmu
38🔥2
ሀያኛው ክፍያ ተፈፅሟል። 😍

5000 ብር

#የጎደሉ_አሉ_2
.
@Fuadmu
20👏4😍2
🥰10
2025/07/12 03:59:08
Back to Top
HTML Embed Code: