Telegram Web Link
«እድሌን አውቀዋለሁ እድለ ቢስ ነኝ!» አለች።
ገረመችኝ...
ከእጣም እጣ ደርሷት!
ከነብያት ሁሉ መሀል ሙሀመድንﷺ ታድላ...

አይ ዋጋ አለማወቅ!
.
@Fuadmu
🥰11815🔥3
አዳማ ላይ ኢፋዳ እየተሸጠች ነው።

የ 20% ቅናሹ ሳያልቅ @ifadasales ላይ ሸምቱ።
.
@Fuadmu
3
ፈገግታ መጅሊስ!

ዛሬ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ!

ላይቭ እንገናኝ 🥰🥰🥰
.
@Fuadmu
🥰11🔥4
Live stream started
Live stream finished (2 hours)
170 ሺህ ደርሰናል!

በቻናላችን ስም ለምናስቆፍረው የውሀ ጉድጓድ እያሰባሰብን ያለው ገንዘብ 170 ሺህ ደርሷል። የቀረን 70 ሺህ ብር ብቻ ነው።

በዚህ የሰደቀተል ጃሪያ ስራ ላይ ተሳተፉ! አካውንት @fuadmuna ላይ መውሰድ ትችላላችሁ።

🥰🥰🥰
.
@Fuadmuna
28🔥3🥰1
FM Online Market

ነጋዴዎች እንዲሁም ተገልጋዮች በቅናሽ የምትገናኙበትን እድል አመቻችተናል።

ማጭበርበር የሌለውና እውነተኛ ግብይት ብቻ ተባይነት ይኖረዋል።

ለምታውቋቸው ነጋዴዎችና ተገልጋዮች ሊንኩን በማጋራት ወደ ቻናላችን ጋብዟቸው።

ይሽጡ ይግዙ!

T.me/FMICM
4👏3
እናንተ ውድ የአላህ ባሪያዎች ሆይ!

ደስ ይበላችሁ!

የምትወዱት ወር... ረመዳን መጣላችሁ!
.
@Fuadmu
140🔥12🥰12
ጅልባብ
.
አንድ የምትለብሰው ጅልባብ የቸገራት እህት አለች። ልታግዟት የምትችሉ ካላችሁ @fuadmuna ላይ አናግሩኝ አገናኛችኋለሁ!
.
@fuadmu
🥰35👏4
በዚህ ቻናል ስም የምናካሂደው የውሀ ጉድጓድ የገንዘብ ማሰባሰብ ዘመቻ ወደ መጠናቀቁ ደርሷል። አቅደን ከተነሳው 250 ሺህ ብር ውስጥ አሁን 189 ሺህ ብር ደርሰናል።

ስለሆነም አካውንት ወስዳችሁ ያላስገባችሁ ፈጥናችሁ አስገቡ። መሳተፍ የምትፈልጉም ዛሬና ነገ ብቻ @Fuadmuna ላይ አካውንት በመውሰድ መሳተፍ ትችላላችሁ።

ከጥልቅ መውደድ ጋር!
ፉአድ ሙና
የማይነበብ ፊርማ
.
@Fuadmu
🥰8
251 ሺህ ብር ገብተናል 🥰🥰🥰❤️
🥰31👏43
የእኛ የውሀ ጉድጓድ የኢፋዳ 30ኛ ጉድጓድ ሆኗል!

በቻናላችን ቤተሰቦች በእናንተ ስም ለምናስቆፍረው የውሀ ጉድጓድ ስናደርገው የነበረው ዘመቻ ተጠናቋል።

ሁላችሁንም በዚህ ዘመቻ የተሳተፋችሁ በሙሉ አላህ ይቀበላችሁ። ኢንሻአላህ የውሀ ጉድጓዱን የቁፋሮ ሂደት ደግሞ በወቅቱ የምናካፍላችሁ ይሆናል።

መልካም ረመዳን ሂላሎቼ 🥰🥰🥰

ከጥልቅ መውደድ ጋር!
ፉአድ ሙና
የማይነበብ ፊርማ
.
@Fuadmu
🥰3611
ረመዳን

ሳዑዲ አረቢያ ላይ የረመዳን ጨረቃ አሰሳ ተጀምሯል። በሀገሪቱ የሚገኙ የአሰሳ ጣቢያዎች የውዱን ወር ጨረቃ ለማየት አድፍጠዋል።

ተከታትዬ ውጤቱን የማሳውቃችሁ ይሆናል።
.
@Fuadmu
34😍9🥰1
የረመዳን ጨረቃን አሰሳ ውጤት ይፋ ለማድረግ 30 ደቂቃዎች ቀርተዋል።
.
@Fuadmu
27😍4👏3🥰1
وعن أنس رضي الله عنه قال: دخل رمضان، فقال رسول الله صلى الله عليه وسلم: ((هذا رمضان قد جاءكم، شهر مبارك، فَرَضَ الله عز وجل عليكم صيامه، إذا كانت أول ليلة من رمضان، نادى مناد: يا باغي الخير أقبل، ويا باغي الشر أقصر))، رواه ابن ماجه برقم (1644)، وغيرُه


አነስ (ረዐ) በዘገቡት ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል።
«ረመዳን በእርግጥ መጥቷችኋል። የተባረከ ወር! አላህ ፆምን በእናንተ ላይ ግዴታ አድርጎባችኋል። የረመዳን የመጀመሪያዋ ለሊት በሆነች ጊዜ ተጣሪ ይጣራል! «አንተ መልካም ፈላጊ ሆይ ቅደም! አንተ መጥፎ ፈላጊ ሆይ ተከልከል!» ይላል።» ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል።

አላህ ቅደም ከሚባሉትና ለኸይር ከሚቀድሙት ያድርገን። 🥰🥰🥰
.
@Fuadmu
🥰335🔥2😘1
እስካሁን ባለው በምስራቁ የሳዑዲ ክፍል ፀሀይ ጠልቋል ጨረቃዋ ግን አልታየችም።

በሌሎች አካባቢዎች ያለው ውጤት ይጠበቃል።
.
@Fuadmu
😍9
የሱደይር የመመልከቻ ጣቢያ የረመዳን ጨረቃ አሰሳ ጀምሯል።
.
@Fuadmu
🥰15😍8
ረመዳን ሙባረክ!
.
ቆንጅየዋ ጨረቃ ታይታለች። ረመዳንም ሆኗል። የረመዳን ፆም ከንጋት ይጀምራል። የተራውሂ ሰላት ደግሞ ዛሬ ጁሙዓ ከኢሻ ሰላት በኋላ ይጀመራል።

እንኳን አደረሰን! አላህ ከሚጠቀሙበት ያድርገን!

የመረጃ ምንጭ: ‐ inside Haramine
.
@Fuadmu
64🥰8😘1
መርሀብ መርሀብ ያ ሂላል!

ረመዳን ሙባረክ! 🥰🥰🥰
.
@Fuadmu
64🥰7
2025/07/13 16:28:00
Back to Top
HTML Embed Code: