በህይወት ውስጥ የሆነ ቀን…🍃

ቢኖረኝ ያልከው ይኖርሀል…ማሳካት የፈለከው ነገር ይሳካል…ዋናው ነገር ያን ነገር ምን ያህል ትፈልገዋለህ ነው…ለማገኝትስ ምን ያህል ትደክማለህ ነው…ከልብ የፈለግነው ነገር ይሳካል…
👸እመጣለው ያልሺኝ ለት👸

"እወድሻለው"የሚል ግጥም ፃፍኩ
የፍቅር ዘፍን የለወቱሮዬ ከፈትኩ
እመጣለው ያልሺኝ ለት
❤️💜💙💚💛
ከዎክብትን ቆጠርኩ፡
ባህሩን ሰነጠኩ፡
የረገሙኝን መረኩ፡
እመጣለው ስትይኝ በ ደስታ ባህር ውስጥ ለ ብቻዬ ሰመጥኩ።
─━━━━❤️⊱✿⊰❤️━━━━━─
Forwarded from Jah
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኦርቶዶክስአዊያን ወገኖቼ ይህንን ከላይ የተቀመጠውን የምሰል ቪዲዮ ሼር በማድረግ ።የ አያቶቻችንና የ አባቶቻችንን ወርስ የሆነወን መስቀል አደባባይ ለመጠበቅ ይህን ቪዲዮ ሼር በማድረግ ሁሉም ኦርቶዶክስአዊ የድርሻዉን የወጣ ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ቢያንስ ለ ፩፭ ሰው ሼር እናርግ። !!!
❤️Valentine week list❤️

February 7 Rose day🌹
February 8 Propose day💍
February 9 Chocolate day🍫
February 10 Teddy day🧸
February 11 Promise day👫
February 12 Hug day🤗
February 13 kiss day💋
❤️February 14 Valentine's day❤️

😂😘😍❤️😜
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።

በ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሊሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል ፈተና በተለያዩ ሀገራዊ ምክንያቶች ወደ 2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ተሸጋግሮ በሁለት ዙር መሰጠቱ ይታወቃል።

የመጀመሪያው ዙር የሲቪክስ ፈተና በሁሉም ትምህርት ቤቶች በሚባል ደረጃ የውጤት መመሳሰልና ግሽበት ታይቶበታል። ስለሆነም የሲቪክስ የፈተና ውጤት ለዩኒቨርስቲ መግቢያ መወዳደሪያነት #እንዳያገለግል ተወስኗል።

በሌሎቹ የትምህርት ዓይነቶች የተገኘው የውጤት ትንተና ሲታይ ምንም ዓይነት ችግር የሌለበት በመሆኑ እንዲመዘገብ ተደርጓል።

ለከፍተኛ ትምህርት ገብተው ለመማር ብቁ የሚሆኑ ሁሉም ተማሪዎች ለመግቢያነት የሚያገለግሉ የትምህርት ዓይነቶችን አጠቃላይ አማካይ ነጥብ 50% እና በላይ ያመጡ ተማሪዎች ይሆናሉ።

ለምሳሌ በሰባት የትምህርት ዓይነት ተፈትነው ከ600 ለሚያዝላቸው ተማሪዎች አማካይ ውጤት 300 እና በላይ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል።

በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ገብተው ለሚማሩ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲዎችን የመቀበል አቅም በማገናዘብ ዝርዝር የመግቢያ ነጥብ ወደፊት ይገለፃል።

ተማሪዎች የሚከተሉትን አማራጮች በመጠቀም ውጤታቸውን ማወቅ ይችላሉ።

1) በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብሳይት፡- result.neaea.gov.et

2) በትምህርት ሚኒስቴር ዌብሳይት፡- result.ethernet.edu.et

3 በ9444 SMS ፡- በመልክት ማስተላለፊያ መጻፊያ ላይ የመለያ ቁጥራቸውን በማስገባት ወደ 9444 በመላክ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

(የአገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ)


ሼር ═══◉❖◉════
◉⇲ @MOEOFFICIAL ⇲◉
◉⇲ @MOEOFFICIAL ⇲◉
Channel name was changed to «Good»
2024/04/30 01:23:06
Back to Top
HTML Embed Code: