Telegram Web Link
ሰላም የተዋህዶ ልጆች
የአብነት ተማሪዎችን በገዘብ በአሳብ ሰብስክራይብ በማድረግ ለተማሪዎች
ጉባዔ ቤት በጋራ እንስራ
@Geez_students27
በቴሌ ግራም እና
በዩቱብ ቻናል ይደግፉን
"በልቶ መጸለይ ይቻላል ?
https://youtu.be/Q2mlAxZjyFM
በስመ ሥላሌ

#እኳን ለፇመ ፅጌ በህይወትና በጤና በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

ፆሙ የዳቢሎስ ድል መንሻ የመንግስት ሰማያት መውረሻ ያድርግን
የድግል ማርያም ምልጀዋ በረከቷ በህዝባችና በሀገራችን ላይ ሁሉ ይሁን
https://youtu.be/Q2mlAxZjyFM
👆ይህ የእኛ መልዕክት ነው ስለዚህ ሁላችሁም የቻናላችን ቤተሰቦች ዩቲዩብ ቻናላችን ላይ ገብታችሁ ቪዲዮውን በማየት መርዳት ከቻላችሁ እርዱ መርዳት ካልቻላችሁ ሼር በማድረግ እርዱ ከዳር ሆኖ መመልከት ምን ማለት ነው🤔😒

ቆይ ግን እኛው ለእኛው ካልተረዳዳን ምኑ ላይ ነው መንፈሳዊነታችን🤔
ለታዋቂ ሚዲያዎች ብቻ ነው እንዴ ማጨብጨብ የሚመቸን☺️

በሉ አሁን ወደ ዩቲዩብ ቻናላችን ገባ ገባ በሉ!!!
👇👇👇👇👇
የአብነት ተማሪዎችን ለመርዳት የተቋቋመው ማኅበር ዓላማ ምንድነው?
አሁን ምን ደረጃ ላይ ነው!

🔔 መደመጥ ያለበት መልዕክት ሁላችሁም ኦርቶዶክሳውያን መስማት አለባችሁ ..!!!
👇👇
https://youtu.be/g4HQ8g-mhWg

ሼር ያድርጉ!!
@Wengelin_Lehzbachin

አስተያየት ጥያቄ @Merawi19_bot
Audio
#ስንክሳርዘወርሃጥቅምት አንድ(፩)
ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ሰላም የተዋህዶ ልጆች
የአብነት ተማሪዎችን በገዘብ በአሳብ ሰብስክራይብ በማድረግ ለተማሪዎች
ጉባዔ ቤት በጋራ እንስራ
@Geez_students27
በቴሌ ግራም እና
በዩቱብ ቻናል ይደግፉን
"በልቶ መጸለይ ይቻላል ?
https://youtu.be/Q2mlAxZjyFM
#ክበበ ጌራ ወርቅ ፡ ጽሩይ ፡ እምዕንቈ ባሕርይ ፡ ዘየኃቱ፤
ዘተጽሕፈ፡ ብኪ፡ ትእምርተ፡ ስሙ፡ ወተዝካረ፡ ሞቱ፤
አክሊለ፡ ጽጌ፡ ማርያም፡ ለጊዮርጊስ፡ ቀጸላ፡ መንግሥቱ፤
አንቲ፡ ኵሎ፡ ታሰግዲ፡ ሎቱ፤
ወለኪኒ፡ ይሰግድ፡ ውእቱ፡፡
#ወዘሰ ወረብ
ክበበ፡ ጌራ፡ ወርቅ፡ ጽሩይ(፪)፡ እምዕንቈ ባሕርይ፤
አክሊለ፡ ጽጌ፡ ማርያም፡ ቀጸላ፡ መንግሥቱ
ዚቅ
በወርቅ፡ ወበዕንቍ፡ ወበከርከዴን፤
#ሥርጉት፡ ሥርጉት፡ በስብሐት፡ ወነገሥት፡ ይትቀነዩ፡ ለኪ፤
ትርሢተ፡ መንግሥቱ፡ አንቲ፡ መድኃኒቶሙ፡ ለነገሥት
https://youtu.be/Q2mlAxZjyFM
#እንዘ ፡ ተሐቅፊዮ ፡ ለሕጻንኪ ፡ ጽጌ፡ ፀዓዳ ፡ ወቀይሕ ፣
አመ ፡ ቤተ ፡ መቅደስ ፡ ቦእኪ ፡ በዕለተ ፡ #ተአምር ፡ ወንጽሕ፣
ንዒ ፡ ርግብየ ፡ ትናዝዝኒ ፡ እምላህ፣
ወንዒ ፡ ሠናይትየ ፡ ምስለ ፡ ገብርኤል ፡ ፍሡሕ፣
#ወሚካኤል ፡ ከማኪ ፡ ርኅሩኅ ፡፡

#ስለ_ስምህ_ብለህ ወረብ
እንዘ ፡ ተሐቅፊዮ ፡ ለሕጻንኪ ፡ ጽጌ፡ ፀዓዳ ፡ ወቀይሕ ፣
አመ ፡ ቤተ ፡ መቅደስ ፡ ቦእኪ ፡ በዕለተ ፡ ተአምር ፡ ወንጽሕ
https://youtu.be/Q2mlAxZjyFM
ይህንን ቻናል ስንከፍት በዓላማ ነው። ዓላማችንን ተረድታችሁ እንድትረዱን እንፈልጋለን። ለሱም በዩቲዩብ ቻናላችን በድምጽና በቪዲዮ ለቀናል👉 https://youtu.be/g4HQ8g-mhWg ምናልባት በማራኪ አንደበት አላቀረብነው ይሆናል። ለዛም ይሆናል ለማዳመጥ ፈቃደኛ ያልሆናችሁት።

የራሳችንን ሃላፊነት ሳንወጣ በሌሎች ላይ ጣት መጠቆም ለማንም አይበጅም።ብዙ አቅጣጨዎች አሉ ዘወር ዘወር ብላችሁ ተመልከቱን ነገን የምትጠብቁ ሰዎች ዛሬን መርዳት እየቻላችሁ ነገን አትጠብቁ እርዱን የአብነት ትምህርቱ የጋራችን ጉዳይ ነው 👉https://www.tg-me.com/Geez_Students27

#ሼር & #Forward
JOIN ➤@Wengelin_Lehzbachin

አስተያየት @Merawi19_bot ይላኩልን።
በየቀኑ ንስሐ መግባት ለሚፈልጉ ......

ለእራሳችንና ለሀገራችን መፍትሔ

📖መዝ 50(51

🎤ትምህርቱን ከስር ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል።
⤵️
https://youtu.be/ebVDFXF2-y8
https://youtu.be/ebVDFXF2-y8

#ሼር & Subscribe
Join
@Wengelin_Lehzbachin
2024/05/21 17:12:24
Back to Top
HTML Embed Code: