እንዲረዳኝም ወደ አምላኬ ጮኽሁ…!!!
“ጕልበቴ እግዚአብሔር ሆይ፤ እወድድሃለሁ። የሲኦል ገመድ ተጠመጠመብኝ፤ የሞት ወጥመድም ተጋረጠብኝ። በተጨነቅሁ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት፤ እንዲረዳኝም ወደ አምላኬ ጮኽሁ፤ እርሱም ከመቅደሱ ድምፄን ሰማ፤ ጩኸቴም በፊቱ ከጆሮው ደረሰ።”
“ከላይ እጁን ዘርግቶ ያዘኝ፤ ከጥልቅ ውሆችም ውስጥ አወጣኝ፤ ከብርቱ ጠላቶቼ አዳነኝ፤ ከሚበረቱብኝ ባላጋሮቼም ታደገኝ። እነርሱ በመከራዬ ቀን መጡብኝ፤ እግዚአብሔር ግን ድጋፍ ሆነኝ።”
መዝሙር 18:16-18 (አ.መ.ት.)
የምተማመንበት ብቸኛ ረዳቴ እግዚአብሔር ነው የሚል ከእኔ ጋር ለእግዚአብሔር ክብር ይስጥ፤ አሜን! አሜን! አሜን! ብሎ ክብር ይስጥ።
መልካም ቀን!!!
ሬቨ ዶ/ር ተዘራ ያሬድ
❤133👏16🥰10👍6🔥3
እግዚአብሔር ለለውጥ ጠርቶናል። ለውጡም ከአንድ ክብር ወደ ሌላ ክብር የሆነ ለውጥ ነው። ስለዚህ እግዚአብሔር በየቀኑ ሕይወታችሁን ከክብር ወደ ክብር ጌታ ላይ ይቀይርላችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን ብላችሁ ተቀበሉ። አሜን!
“ጌታ መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ ነጻነት አለ። እኛም ሁላችን ባልተሸፈነ ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያንጸባረቅን፣ የርሱን መልክ እንድንመስል ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን፤ ይህም የሚሆነው መንፈስ ከሆነ ጌታ ነው።”
2 ቆሮንቶስ 3 : 17 - 18 NASV
መልካም ቀን!!!
ሬቨ ዶ/ር ተዘራ ያሬድ
“ጌታ መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ ነጻነት አለ። እኛም ሁላችን ባልተሸፈነ ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያንጸባረቅን፣ የርሱን መልክ እንድንመስል ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን፤ ይህም የሚሆነው መንፈስ ከሆነ ጌታ ነው።”
2 ቆሮንቶስ 3 : 17 - 18 NASV
መልካም ቀን!!!
ሬቨ ዶ/ር ተዘራ ያሬድ
❤99🔥10👍8🥰7
“ከትንሽ ለመጀመር በጣም ትልቅ ከሆንን ትልቅ ለመሆን በጣም ትንሽ ነን ማለት ነው!!!"
ትንንሽ ጅማሬዎችን የሚንቅ ሰው፣ ትልልቅ ስኬቶችን የሚጠላ ሰው። ስለዚህ ትንንሽ ጅማሬዎችን በማክበር ትልልቅ ፍጻሜዎችን እንያዝ።
ትልቅ ስለምሆን ከትንሽ ለመጀመር አልፈራም በሉ።
“ጅማሬህ ታናሽ ቢሆንም እንኳ ፍጻሜህ እጅግ ይበዛል።”
መጽሐፈ ኢዮብ 8 : 7 አማ54
“If you are too big to begin small, then you are too small to end up big.!!!”
Word of wisdom!!! #
Rev Dr Tezera Yared

❤81🔥12👍4
...መንፈሳዊ ጥንካሬ
“በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን ይስጣችሁ፤ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ፥”
ኤፌሶን 3:16-17
አንድ ሰው ስጋዊ ጥንካሬን ለማግኘት ስፓርት እንደሚሰራው እንዲሁ መንፈሳዊ ጥንካሬን ለማምጣት ብዙ ስራ ይጠበቅብናል።
1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥8
#ስጋዊ_ጥንካሬ_እንዳለ_ሁሉ_መንፈሳዊ_ጥንካሬም_እንዲሁ_አለ!!
ሴጣን በጣም ትንሽ የሚባሉ ችግሮች ክርስቲያኖችን የሚጥልበት ዋናው ምክንያት መንፈሳዊ ጥንካሬ ላይ ትኩረት ባለመስጠታቸው ነው።
መጠንከር ማለት ስንወለድ ያልነበረን እጅ ይኖረናል ማለት ሳይሆን ስንወለድ የተሰጠንን እጅ በልምምድና የተለያዩ ትናንሽ ነገሮችን በመያዝና በመሸከም ውስጥ የምንደርስበት ደረጃ ነው ፤ ለዚህም ነው ህፃን ልጆች ምንም እንኳ እንደ ማንኛውም ሰው እጅ እና አምስት ጣት ቢኖራቸውም እቃ ከሰጠናቸው ግን መሸከም ስለማይችሉ ያመልጣቸዋል ምክንያቱም የመሸከም አቅም የላቸውም።
💎 ክርስቲያንን ጠንካራ እንዲሆን ከሚረዱት ነገሮች መካከል በክርስቶስ ኢየሱስ ያገኘውን ማንነት መረዳት በዋናነት ትልቁን ድርሻ የሚይዘው ሲሆን ሌላው ጥንካሬ የሚሰጠን ነገር መከራ ነው፡፡ የትኛውም መከራ ለእናንተ ወደሚቀጥለው ክብር መሻገሪያ ድልድይ ነው።
“በእነርሱም የነበረ የክርስቶስ መንፈስ፥ ስለ ክርስቶስ መከራ ከእርሱም በኋላ ስለሚመጣው ክብር አስቀድሞ እየመሰከረ፥ በምን ወይም እንዴት ባለ ዘመን እንዳመለከተ ይመረምሩ ነበር።”
— 1ኛ ጴጥሮስ 1፥11
#መከራ_ያጠነክራችሃኋል_እንጂ_አያደክማችሁም!!
አሜን ለሚሉ መንፈሳዊ ጥንካሬ ይሁንላቸው!!!
መልካም ቀን
ሬቨረንድ ዶ/ር ተዘራ ያሬድ

❤75🔥5👍3👏2
Forwarded from Glorious Life GLC
የሳምንቱን በረከት ተቀበሉ…እግዚአብሔር መጠጊያህና/ሽና/ ምሽግህ/ሽ/ ነው፥ በእርሱም የምትታመንበት አምላክህ ነው። በአንተ/ቺ/ ላይ የተሠራ መሣሪያ ሁሉ አይከናወንም፥ በፍርድ የሚነሣብህንም ምላስ ሁሉ ትፈርድበታለህ። ይህ የጌታ አገልጋዮች ርስት ነው፤ ጽድቃቸውም ከእኔ ዘንድ ነው ይላል ጌታ። (ኢሳይያስ 41:10፤ ኢሳይያስ 54:17)
ሬቨ ዶ/ር ተዘራ ያሬድ
መልካም ሳምንት
Receive the blessing of the week… The Lord is your refuge and fortress, your God in whom you trust. No weapon formed against you shall prosper, and you will refute every tongue that rises against you. This is the heritage of the servants of the Lord, and their vindication comes from Me,” declares the Lord. (Isaiah 41:10; Isaiah 54:17)
Rev Dr Tezera Yared
Blessed week!

❤85🔥18👏8
በእግዚአብሔር ማመን ...
የሕይወት ኃይል ነው፣ በዙሪያችን ያለው ነገር ሁሉ ተስፋ ቢስ ቢመስልም ወደፊት የሚገፋፋን ኃይል ነው። ሌላ እርምጃ መውሰድ እንደማንችል ቢሰማንም እንኳን ለመቀጠል ጥንካሬ የሚሰጠን ይህ ነው። በእግዚአብሔር ማመን ሌሎች ሰዎች በእኛ ተስፋ ቢቆርጡም እንኳ በራሳችን እንድናምን የሚያስችለን ሀይል ነው። በጨለማ ውስጥ የሚመራን ብርሃን እና ሁሉም ነገር ሲከሽፍ የሚያቆመን ተስፋ ነው።
ከወደዳችሁት ምን እንደተረዳችሁ ፃፍልኝ!!!
ሬቨ ዶ/ር ተዘራ ያሬድ
የተባረከ ቀን!!
Faith in God is the power of life. It is the force that drives us forward, even when everything around us seems hopeless. It is what gives us the strength to keep going, even when we feel like we can't take another step. Faith in God is what allows us to believe in ourselves, even when everyone else has given up on us. It is the light that guides us through the darkness, and the hope that keeps us going when all else has failed.
If you like it, please write from your view.
Rev Dr Tezera yared
Blessed day!!

❤80🔥15👍5