Telegram Web Link
Forwarded from YNCCC (Kha Lid)
Forwarded from YNCCC (Kha Lid)
Forwarded from YNCCC (Kha Lid)
በትላንትናው እለት በ Hyatt Regency በ EFCCC በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ የ ፊልም ተወዳዳሪዎቻችንን ስራዎች ትልልቅ ሰዎች በተገኙበት ለ እይታ አብቅተናል።ምርጥ ሶስት ተብለው በዳኞቻችን የተመረጡትን እንደግ(በ to start film production) ፣ The unbearable Guilt ( Sumeya Yusuf) እና በ አሎቫ ፒክቸርስ የተሰራው አየር ንብረት ለውጥ የተሰኘ አጭር ፊልሞች ለታዳሚያን አቅርበናል። ይህን የፊልም ውድድር ጊዜችሁን ሰውታችሁ ፊልም ሰርታች ሁ ያስገባቹ በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን። አጋሮቻችን EFCCC , CCC-Ethiopia , Tom Film School እና GofereActs እናመሰግናለን። ለተሳተፋችሁ በሙሉ በቅርቡ በሚኖረን የ ሽልማት ዝግጅት ላይ እንድትታደሙ እና ሰርተፊኬት እንድትወስዱ በ ኢሜል እናሳውቃለን። @yncccofficial
💥Urgent !!! 👈👈👈 @goferestudios
በጉጉት የሚጠበቀው Monet Heist የተሰኘው ተከታታይ ፊልም የመጨረሻ ክፍል (Season 5) በመጪው መስከረም 3 part 1 እና ጥቅምት 3 ደግሞ part 2 እንደሚለቀቅ ማወቅ ተችሏል! @goferestudios
Send your photos at 0940714855 @goferestudios
የ እረኛዬን የመጀመሪያ ሳምንት እንዴት አገኛችሁት ?

ደራሲያት - ቅድስት ይልማ : ቤዛ ሃይሉ : አዜብ ወርቁ
ዳይሬክተር - ቅድስት ይልማ
ሲኒማቶግራፈር -ብስራት ጌታቸው
ማጀቢያ - ሙዚቃ ታደለ ፈለቀ


@goferestudiosbot @goferestudios
እ-ና-መ-ሰ-ግ-ና-ለ-ን!
Truly heartbreaking!
እዳዬ አርፈዋል 💔
The extraordinary women of our planet, Mother Tesesa of Africa, Dr Abebech Gobena passed away today this morning.
ክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና በCOVID-19 ተይዘው በጳውሎስ ሆስፒታል በጽኑ ሕሙማን ክፍል ሕክምናቸውን ሲከታተሉ ቆየተው ዛሬ ማለዳ ህይወታቸው ማለፉ ታውቋል፡፡
May the soul of our mother be at peace with our Heavenly Father @gofereacts
2024/06/16 05:50:22
Back to Top
HTML Embed Code: