አስላሙ አሌይኩም ያጀመዓ
ዛሬ ከቀኑ 11: 00 ሰዓት ላይ የኡስታዝ ኑር ቱርኪ መኪና ተሰርቆዋል መኪናው ነጭ ዶልፊል ነው ለበለጠ መረጃ ምስሉን Video እዩት በሰፋራችሁ በላችሁበት ቦታ የሆነ ነገር ከተመለከተችሁ አሰውቁን በዱዓ አትርሱን ምንም አይነት ጥቆማ
@Seidkemal01 አድርሱን

የታርጋ ቁጥር 29921
ኮድ ሶስት
ሲልፈር ክለር ዶልፊን አይናማዉ
0911958452

In-box =>
@Seidkemal01
In-box =>
@Hamza_Official
Phone => 251936684336
Phone => 251955055546
Forwarded from Ø§Ù‚رأ (አንብብ ) (ibro smile)
#6_ለሰዎች_መናገር_የሌለብህ_እውነታዎች

መቼም ቢሆን እቅድህን ለማይመለከታቸው ሰዎች እንዳትናገር። በተሳሳተ አመለካከታቸው የተነሳ ወደሁዋላ ሊያስቀሩህ ይችላሉ።

መቼም ቢሆን ድክመትህን በእርግጠኝነት ለማይረዱህ ሰዎች እንዳትናገር አንዳንዶች አንተን ለማጥቃት ሊጠቀሙበት ስለሚችሉ።

መቼም ቢሆን ውድቀቶችህን ለማያነሱህ እንዳትናገር አንዳንድ ሰዎች ሁሌም የማትችል እንደሆንክ ሊያስቡ ይችላሉ።

መቼም ቢሆን የወደፊት እቅድህን ደጋፊ ላልሆኑ ሰዎች እንዳትናገር። በጸጥታ ማድረግ ያለብህን አድርግ።  ውጤቱን ብቻ አሳያቸው።

መቼም ቢሆን ሚስጥርህን ለማትተማመንባቸው እንዳትናገር። ምንግዜም ጅሎች ብቻ ሚስጥራቸውን ያካፍላሉ።

መቼም ቢሆን የገቢህን መጠን እና የገቢህን ምንጭ እንዳትናገር። ያ ጠላት ሊያፈራብህ ስለሚችል።

መልካም ለይል❤️‍🩹
@anbeb_islamic
Forwarded from Ø§Ù‚رأ (አንብብ ) (ibro smile)
✍️የሰላተል ጀናዛ አሰጋገድ‼️
     ===============

    🔘ወደ ሰላት ከመገባቱ በፊት

💫እንደ የትኛውም ሰላት ሙሉ የሆነ ውዱእ ይደረጋል።
💫እንደ የትኛውም ሰላት ወደ ቂብላ ይቀጣጫል።
💫እንደ የትኛውም ሰላት ሰፍ ይስተካከላል።
💫እንደ የትኛውም ሰላት ማእሙኖች ኢማሙን ተከትለው ይቆማሉ።

       🔘የሰላቱ አሰጋገድ

✍️የመጀመሪያው ተክቢራ ይባልና…
ሱረቱል ፋቲሃ ይቀራል።
          {بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ}
     {الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ
                 الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
                   مَالِكِ يَوْمِ الدِّينِ
           إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ
               اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ
              صِرَاطَ الَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ
         غَيْرِ الْمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلَا الضَّالِّينَ}
ይህንን ሲጨርስ ሁለተኛው ተክቢራ ይላል።

✍️ከሁለተኛው ተክቢራ በኋላ……
በነብዩﷺ ላይ ሰለዋት ያወርዳል።
«اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد»
ይልና ሶስተኛው ተክቢራ ይላል

✍️ከሶስተኛው ተክቢራ በኋላ……
ለሟቹ ዱዓ ያደርግለታል። ለምሳሌ ከመጡ ዱዓዎች መሃል……
«اللهم اغفر له وارحمه، وعافه واعف عنه،
   وأكرم نزله، ووسع مدخله، واغسله بالماء والثلج والبرد، ونقه من الخطايا كما ينقى الثوب الأبيض من الدنس،
  اللهم أبدله دارًا خيرًا من داره، وأهلًا خيرًا من أهله،
  اللهم أدخله الجنة، وأعذه من عذاب القبر، ومن عذاب النار، ووسع له في قبره، ونور له فيه»
ከዚህም ውጪ ያሉ ዱዓዎች የቻለውን ያደርግለታል። ይህንን ሲጨርስ አራተኛው ተክቢራ ይላል።

✍️ከአራተኛው ተክቢራ በኋላ…
ቲንሽ ዝም ይልና እዛው በቆመበት ወደ ቀኝና ወደ ግራው ያሰላምታል።
«السلام عليكم ورحمة الله,
       السلام عليكم ورحمة الله»
ይላል።

  
        🔘አንዳንድ ነጥቦች

💫ጀናዛው ከኢማሙ ፊት ይቀመጣል።
ጀናዛው የወንድ ከሆነ;
   ኢማሙ ጭንቅላቱጋ ይቆማል።
ጀናዛው የሴት ከሆነ;
   ኢማሙ ወገቧ አካባቢ ይቆማል።

💫ባለው የሰጋጆች ብዛት ረዥም ሰፍ ከመስራት ይልቅ ሰፎቹ መብዛታቸው ይመረጣል።

💫አራቱንም ተክቢራዎች ሲባሉ እጅ ማንሳቱ የተሻለ የተወደደ ነው።

💫አንድ ሰው ኢማሙ የተወሰነ ከሰገደ በኋላ ደርሶ ወደ ሰላቱ ቢገባ የሚጀምረው ኢማሙ ከደረሰበት ቦታ ሳይሆን ከመጀመሪያው ቦታ ነው።
ለምሳሌ፦
ኢማሙ የሁለተኛው ተክቢራ ሲያደርግ ቢደርስ እሱ የሚያደርገው ሰለዋት ማውረድ ሳይሆን ፋቲሃን መቅራት ነው; በመጨረሻ ኢማሙ ሲያሰላምት ቶሎ ቶሎ ብሎ ይጨርስና ያሰላምታል።

💫ጀናዛው የሆነ ቦታ ተሰግዶበት የተቀበረ ከሆነ ሌላ ቦታ "ሰላተል غይብ" ተብሎ አይሰገድበትም።

💫አንድ ሰው ሰላተል ጀናዛ ቢያመልጠውና መስገድ ቢፈልግ ጀናዛው ቢቀበር እንኳ ቀብሩ አጠገብ ሄዶ ይሰግድበታል።

        🔘ማሳሰቢያ

✏️ቀላል ከመሆኑም ጋ ብዙሃኖች የሚከብድ መስሏቸው ብዙ ጊዜ ከመስገድ ሲቆጠቡ ይታያሉና ሼር አድርጉላቸው።

  🤲አላህ መጨረሻችን አሳምሮ ይውሰደን🤲

@anbeb_islamic
Forwarded from Ø§Ù‚رأ (አንብብ ) (ibro smile)
ዘይን የሚልዋት አይሁዳይቱዋ
ነቢን መግደል ተመኝታ
መርዝ አድርጋ አሰናድታ
ድግስ ጠራች ኑልኝ ብላ
ግን ሲያስጠጉት ወደ አፋቸው
ነቢን ስጋው አወጋቸው
መርዝ አለብኝ ብሎ አላቸው
እንዳትበሉኝ ረሱለላህ
አለይከ ያረሱለላህ ❤️‍🩹

@anbeb_islamic
001 Al-Fatihah
All Islamic channel
Forwarded from Ø§Ù‚رأ (አንብብ ) (ibro smile)
ማስቲካ ሚያዞረው ልጅ በአንድ ወቅት እንዲህ ሲል ተናገረ
እድሜያችንን ሙሉ ስናለቅስ ኖረን ሳያዩን
ድንገት አንድ ቀን ብንስቅ ፎቶ አነሱንና( ደስተኛ
ለመሆን ብር አያስፈልግም ብለው ፆፉበት)🥹

@anbeb_islamic
Forwarded from Ø§Ù‚رأ (አንብብ ) (ibro smile)
አሰላሙ አለይኩም
   👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇❤️❤️❤️

#የነብዩ_ﷺ_ሙሐመድ_የሚስታቸው_እና_የልጆቻቸው_ስም_እንደዚሁም_አሟሟታቸው ★


★#የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_የሚስቶቻቸው_ስም

★زوجات الرسول ﷺ ﺇﻧّﻬﻦ ﺍﺛﻨﺘﺎ ﻋﺸﺮﺓ ﺯﻭﺟﺔً،
(١) ☜السيدة خديجة بنت خوليد
(٢)☜السيدة السودة بنت زمعة
(٣)☜السيدة عائشة بنت ابي بكر
(٤)☜السيدة حفصة بنت عمران
(٥)☜السيدة زينب بنت خزيمة
(٦)☜السيدة هند بنت أمية
(٧)☜السيدة زينب بنت جحش
(٨)☜السيدة جورية بنت الحارث
(Ù©)☜ السيدة ﻣﺎﺭﻳﺔ ﺍﻟﻘﺒﻄﻴﺔ  ﺑﻨﺖ ﺷﻤﻌﻮﻥ
(١٠)☜السيدة رملة بنت ابي سفيان
(١١)☜ السيدة صفية حيي بن اخطب
(١٢)☜السيدة ميمونة بنت الحارث

#የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_ሚስቶቻቸው_12_ነው እነሱም፦👇👇👇

①☞ ሰይደቲ #ኸዲጃ    ቢንቲ ኹይሊድ
②☞ ሰይደቲ #ሰውዳእ  ቢንቲ ዘመዐህ
③☞ ሰይደቲ #አዒሻ      ቢንቲ አቡበክር
④☞ ሰይደቲ #ሓፍሷ     ቢንቲ ዒምራን ልጅ
⑤☞ ሰይደቲ #ዘይነብ    ቢንቲ ኹዘይማህ
⑥☞ ሰይደቲ #ሂንድ       ቢንቲ  አሚያህ
⑦☞ ሰይደቲ #ዘይነብ     ቢንቲ ጀሕሽ
⑧☞ ሰይደቲ #ጁወይሪያ ቢንቲ ሓሪስ
⑨☞ሰይደቲ #ማሪያ_አልቂብጢያ ቢንቲ ሸምዑን
10☞ ሰይደቲ #ረምላ       ቢንቲ አቡ ሱፍያን
11☞ ሰይደቲ #ሶፍያ       ቢንቲ ሓይይ
12☞ ሰይደቲ #መይሙና ቢንቲ ሓሪስ

★#የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_ሚስቶች_መቼ_ሞቱ❓

ነብዩ ﷺ ሙሐመድ በህይወት እያሉ የሞቱት ሚስታቸ
( ١)☜خديجة بنت خويلد
(٢)☜زينب بنت خزيمة
①☞ #ኸዲጃ_ቢንቲ_ኹወይሊድ
②☞ #ዘይነብ_ቢንቲ_ኹዘይማ ፦ እነዚህ ሁለቶች ረሱል በህይት እያሉ ነው የሞተ ። ሌሎች #10ኞቹ ነብዩ ﷺ ሙሐመድ ህይወታቸው ካለፈች ቡኃላ ነው የሞቱት።

★ #ነብዩ_ሙሐመድ #ሰባት ልጆችአሏቸው።
#6ቱን ልጆች የወለዱት  ከሰይደቲ ኸዲጃ ነው። እነሱም፦👇
① #ቃሲም
② #ዐብዱሏ
③ #ዘይብ
④ #ሩቅያ
⑤ #ኡሙ_ኩልሱም
⑥ #ፋጡማ ናቸው።

★ #ነብዩ_ሙሐመድ #አንዱን ልጃቸውን የወለዱት ከማሪያ አል ቂብጢያ ነው።
እሱም፦👇
☞ #ኢብራሒም ነው።


★#የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_ወንድ_ልጆቻቸው

★ﺃﻭﻻﺩ ﺍﻟﺮﺳﻮﻝ ﻋﻠﻴﻪ ﺍﻟﺼﻼﺓ ﻭﺍﻟﺴﻼﻡ
٢. ١ ﺍﻟﻘﺎﺳﻢ
٢. ٢ ﻋﺒﺪ ﺍﻟﻠﻪ
٢ . ٣ ﺇﺑﺮﺍﻫﻴﻢ
①☞ #ቃሲም
②☞ #ዐብዱሏህ
③☞ #ኢብራሒም

★#የነብዩ_ﷺ_ሙሐመድ_ﷺ_ሴት_ልጆቻቸው

ﺑﻨﺎﺕ ﺍﻟﺮﺳﻮﻝ ﻋﻠﻴﻪ ﺍﻟﺼﻼﺓ ﻭﺍﻟﺴﻼﻡ
٣. ١ ﺯﻳﻨﺐ
٣. ٢ ﺭﻗﻴﺔ
٣ . ٣ ﺃﻡّ ﻛﻠﺜﻮﻡ
٣. ٤ ﻓﺎﻃﻤﺔ
①☞ #ዘይነብ
②☞ #ሩቅያ
③☞ #ኡሙ_ኩልሱም
④☞ #ፋጡማ

★#የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_ወንድ_ልጆቻቸው_መቼ_ሞቱ

ﻓﺈﻥ ﺃﻭﻻﺩﻩ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺍﻟﺬﻛﻮﺭ ﻭﻫﻢ  ﻟﻘﺎﺳﻢ ﻭﻋﺒﺪ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺇﺑﺮﺍﻫﻴﻢ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﻢ ﺟﻤﻴﻌﺎ، ﻛﻠﻬﻢ ﻣﺎﺗﻮﺍ ﺻﻐﺎﺭﺍ ﻓﻲ ﺣﻴﺎﺗﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ،

የነብዩ ﷺ ሙሐመድ ወንድ ልጆቻቸው
☞ #ቃሲም
☞ #ዐብዱሏህ
☞ #ኢብራሒም ሁሎችም  ነብዩ ï·º ሙሐመድ በህይወት እያሉ ነው የሞቱት።

★ #የነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ_ሴት_ልጆቻቸው_መቼ_ሞቱ

ﻭﺃﻣﺎ ﺑﻨﺎﺗﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻓﺜﻼﺛﺔ ﻣﻨﻬﻦ ﺗﻮﻓﻴﻦ ﻓﻲ ﺣﻴﺎﺗﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ، ﻭﻫﻦ : ﺯﻳﻨﺖ ﻭﺭﻗﻴﺔ ﻭﺃﻡ ﻛﻠﺜﻮﻡ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﻦ، ﻭﺃﻣﺎ ﻓﺎﻃﻤﺔ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﺎ ﻓﻘﺪ ﺭﻭﻯ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ ﻭﻣﺴﻠﻢ ﻋﻦ ﻋﺎﺋﺸﺔ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﺎ ﺃﻧﻬﺎ ﺗﻮﻓﻴﺖ ﺑﻌﺪ ﺃﺑﻴﻬﺎ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺑﺴﺘﺔ ﺃﺷﻬﺮ،

የነብዩ ﷺ ሙሐመድ ﷺ #ሶስቱ ሴት ልጆቻቸው
☞ #ዘይነብ
☞ #ሩቅያ
☞ #ኡሙ_ኩልሱም፦ እሳቸው በህይወት እያሉ ነው የሞቱት ።

ነገር ግን #ፋጡማ [ረዲየሏሃ ዐንሃ ] #ቡኻርይ_እና_ሙስሊም እንደዘገቡት የሞተችው #ነብዩ_ሙሐመድ ከ ሞቱ በ6 ስድስት ወሯ ነው።
。
。
。
#አሏህ_ስራቸውን_ይውደድላቸው
              አሚንንን

نحبك يا رسول الله نحبك ياحبيب الله

@anbeb_islamic
አዲስ ቻናል ከፍቻለሁ እውነተኛ፣ አስተማሪ እና አጫጭር ኢስላማዊ ታሪኮች ብቻ የሚያገኙበት ቻናል ነው JOIN በሉት

https://www.tg-me.com/+bvJGGoy3nfAxMDY0
Forwarded from áŠ¨ ዘመናት በፊት (Abdu)
መካሪ ሁሉ ጨዋ አይደለም። በምክሩ ውስጥ አብዝቶ ስለፅድቅና የሚነግርህ ሰው ፃድቅ ነኝ እያለም አይደለም። በተሸወደበትና በወደቀበት ነገር ውስጥ የከፈለውን ዋጋ እየነገረህ ሊሆን ይችላል። ነፍሱን ማሰር በተሳነው ጉዳይ ላይ "ይህ ነው ክፈተቴ አንተ ግን በዚህ በኩል ነፍስህን አሸንፋት" ይሆናል የሀሳቡ ውጥን።
ብዙ ሰው ስህተታችንና ዉድቀታችንን ይጠብቃል፤አላህ ግን ተውባችንና መመለሣችንን ይጠብቃል።

በተቻለን መጠን ተስፋ ሳንቆርጥ ወደ አላህ እንመለስ።
Forwarded from Ø§Ù‚رأ (አንብብ ) (ibro smile)
እህቴ

በሙሀመድ ሰ.0.ወ እና በከዲጃ ፍቅር መሀከል ገንዘብ መስፈርት አልነበረም።
Forwarded from Ø§Ù‚رأ (አንብብ ) (ibro smile)
ወንድሜ

በሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ እና በከድጃ ፍቅር ላይ የእድሜ መስፈርት አልነበረም።
Forwarded from Ø§Ù‚رأ (አንብብ ) (ibro smile)
ጩሀት ይረብሻል። አንዳንድ ፀጥታ ደግሞ የበለጠ ይረብሻል።
Forwarded from Ø§Ù‚رأ (አንብብ ) (ibro smile)
መንፈሱ የተጎዳ ሰው እኮ እንቅፋትም ይበቃዋል።
Forwarded from Ø§Ù‚رأ (አንብብ ) (ibro smile)
በመላው አማራ ክልል ለረጅም ጊዜ ተቋርጦ የነበረው የኢንተርኔት አገልግሎት በ 13 ከተሞች ለሊት ላይ መመለሱ ተነግሯል።

👉ባህር ዳር
👉ደብረ ማርቆስ
👉ደጀን
👉 ጎንደር
👉ደብረ ታቦር
👉ገንደውሃ
👉ደብረ ብርሃን
👉ወልዲያ
👉ደሴ
👉ኮምቦልቻ
👉ከሚሴ
👉ባቲ ኢንተርኔት በከፊል የተመለሰባቸው ከተሞች ናቸው ፤ ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ከረጅም ጊዜ በኋላ ልታገኟቸው ትችላላችሁ።

@anbeb_islamic
Forwarded from áŠ¨ ዘመናት በፊት (Abdu)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Quran🎧
Forwarded from Ø§Ù‚رأ (አንብብ ) (ibro smile)
አባት

   
   ሽማግሌው አባት ወጣት ልጁን «ይሄ ምንድን ነው?» ብሎ ይጠይቀዋል። ልጁም « አባየ ቁራ ነው» ብሎ ይመልሳል። ከትንሽ ቆይታ በኃላ በድጋሚ ይጠይቀዋል። ልጅም ቁራ ነው ብሎ ይመልሳል። ለሦስተኛ ጊዜ ሲጠይቀው ልጁ በስጨት አለና «አባየ አልሰማህኝም እንዴ! ቁራ ነው አልኩህ እኮ» ይለዋል። አባትም ትንሽ ቆይቶ ለአራተኛ ጊዜ «ልጄ ይሄ ምንድን ነው?» ብሎ ሲጠይቀው ልጁ በጣም ተበሳጨና
«ተመሳሳይ ጥያቄን ለምን ደጋግመህ ትጠይቀኛለህ ቁራ ነው አልኩህ እኮ አይገባህም እንዴ!?» ይለዋል።
 


ከዚያም አባቱ ወደ ክፍሉ ይሄድና ያረጀ ደብተርን አውጥቶ ለልጁ ይሰጠዋል።

ልጁም ገልጦ ሲያነበው
« ዛሬ ከተወንሹ ልጄ ጋር ደጅ ቁጭ ብለን እጁን አነሳና ወደ ዛፉ እየጠቆመ አባየ ይሄ ምንድን ነው? ብሎ ሲጠይቀኝ አቅፌ እየሳምኩት ቁራ ነው ልጄ አልኩት። ትንሹ ልጄ ይሄን ጥያቄ እየደጋገመ ለሃያ ሶስት (23) ጊዜ
ቢጠይቀኝም ደስ እያለኝ መለስኩለት።»አንብቦ እንደጨረሰ የልጁ አይኖች በእንባ ተሞሉ ስቅስቅ ብሎ እያለቀሰ « አባየ ይቅር በለኝ» አለው። አባት ፈገግ እያለ አልተቀየምኩህም ልጄ እንዲያውም የልጅነት ጊዘህ ትዝ ብሎኝ በደስታ ተሞላሁ ብሎ መለሰለት።።
።።።።።።።።።
አባት ማለት የመልካም ሁሉ በር ነው።
ይኸንን በር የፈለገ ይክፈተው ፣ የፈለገም ይዝጋው ! ። ዘጊው ሆየ! ኃላ ነገሩ ሁሉ ቢዘጋጋብህ እራስክን እንጂ ማንንም እንዳትወቅስ!!/

(( ያ፣ አሏህ፣ የአባቶቻችን ነገር አደራህን
ላሉት አፊያን ፣ ለሞቱት ጀነትን ወፍቅልን።።
አሚን   / 

( በሰኢድ አህመድ)

@anbeb_islamic
ቸርነት ከማግኘት ጋር አይደለም የሚያያዘው። ከቀልብ ጋር እንጂ። ችግራችን የገንዘብ ሳይሆን የኢማን ነው። በሌለው ጊዜ ያልሠጠ ሰው በሚኖረው ጊዜም እጁን አይዘረጋም። አሥር ብር እያለው የሰሰተ  ሰው ሀያም ቢኖረው አይሰጥም ። አንድ ሺ ኖሮት መስጠት የፈራ ሚሊዮንም ቢኖረው ያው ነው።
ብለዋል ሸሃችን በዛሬው ደዕዋ ላይ።

@MuhammedSeidAbx
~ሰው ማጣትን በደንብ በደንብ አድርገህ ልመደው፤ሰው ሲለይህ አልያም ሲርቅህ ከፈጠረህ አምላክ የተቆራረጥክ ይመስል
ተከዳሁኝ ተጎዳሁኝ እያልክ ደጋግመህ አታለቃቅስ፤ብቻህን ከራስህ ጋር ሆነህም ከሰው ጋር እንዳለህ አስብ።አንዳንዴ እንዲህ በል ሰው ብቻውን ወደዚህች ምድር መጣ።
ብቻውንም ይህችን ምድር ይሰናበታል።
ብቻውን ቢኖር ታዲያ ምኑ ይገርማል!
=www.tg-me.com/AbuSufiyan_Albenan
Haniya Calligraphy🎨 pinned «🦋ጥላቻና ፍቅር🦋 🌺ክፍል 1🌺 (ሀናን ) አንዳንድ ሰወች በጥላቻ ውስጥ ፍቅርን ያሳዩሀል እንደ መልካችን መለያየት እንደ ፀባያችን ፍቅር አገላለፃችንም ይለያያል ፍቅር የት መቼ እንዴት እንደሚዘን ማወቅ አንችልም አንዳንዴ በውስጣችን ፍቅር እንዳለ እንኳን ማወቅ ያቅተናል ድንገት ያፈቀርነው ያልመሰለን ሰው ከኛ እየራቀን ሲመጣ ማፍቀራችንን እናቃለን ❤️ፍቅር_ሀያል_ነው❤️ ጥላቻ…»
2024/07/22 06:08:45
Back to Top
HTML Embed Code: