Telegram Web Link
የ ሥነምግባርና ፀረ ሙስና ክበብ የ2014 1ኛ የአባላት ጠቅላላ ጉባኤውን በዛሬው ዕለት አከናውኗል።

ዛሬ ከሰዓት በኋላ በተካሄደው በዚህ የአባላት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የክበቡ ሰብሳቢ በሆነችው እፀገነት መልካሙ የመክፈቻ ንግግር ተጀምሮ : ለአዲስ እና ነባር አባላት ስለ ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ክበብ ከአመሰራረቱ ጀምሮ ስላከናወናቸው ስራዎች እና ለወደፊቱ ለማከናወን ስለ አቀዳቸው ዕቅዶች ሰፊ ገለፃ በክበቡ ሰብሳቢ የተደረገ ሲሆን ፤ በዚህ ዓመትም ክበቡ በአዲስ መልክ ስራዎችን ቀልጣፋ በሆነ መንገድ ለማስኬድ በማሰብ በስሩ በጀመራቸው አራት(4) የስራ ክፍሎች ላይ አባላት እንዲመዘገቡ እና በመረጡት የስራ ክፍል ስር ሆነው ክበቡን እንዲያግዙ ጥሪ ቀርቧል።
በዕለቱም አዝናኝ ጨዋታዎች እና ጥያቄዎች የነበሩበት ሲሆን በሥነምግባር እና ፀረሙስና ዳይሬክቶሬት ስር የክበባት አስተባባሪ በሆነችው ብርዘመም ቦጋለ የመዝጊያ ንግግር ተደርጎ የ2014 ዓ.ም 1ኛ የአባላት ጠቅላላ ጉባኤው ተጠናቋል ።

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሥነ-ምግባር እና ፀረ-ሙስና ክበብ!!

ተማሪዎችን በስነምግባር መገንባት
ሀገር መገንባት ነው
💚💛❤️

Telegram ፔጃችንን ይቀላቀሉ ጥቆማዎትንም በዛው ያድርሱን ዛሬውኑ የ ሥነምግባር እና ፀረሙስና ክበብ አባል ይሁኑ ።

https://www.tg-me.com/HUethics
https://www.tg-me.com/HUethics
https://www.tg-me.com/HUethics
ለሁሉም አባላቶቻችን

በቀረበልን ግብዣ መሰረት ፤ ጄሲሳ ነገ ከሰዓት ባዘጋጀው ፕሮግራም ላይ ለመታደም በፀረ ሙስና የስብሰባ አዳራሽ እንድንገኝ ።
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም እና ጤና አደረሳችሁ።
በዓሉ የሰላም እና ጤና እንዲሆንሎት እንመኛለን።



የ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የስነምግባርና ፀረሙስና ክበብ
እንኳን ለ 1443ተኛው የ ኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ❤️

Eid Mubarek ኢድ ሙባረክ

መልካም በዓል ❤️


የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስነምግባርና ፀረሙስና ክበብ
በነገው እለት በትራንስፓረንሲ ኢትዮጵያ ይሰጣል ተብሎ የነበረው የተመራቂ ተማሪዎች ስልጠና ለቅዳሜ ሰኔ 11 የተዛወረ መሆኑን ከይቅርታ ጋር እናሳውቃለን። በመሆኑም ስማችሁ ከዚህ በላይ የተጠቀሰ ተማሪዎች ቅዳሜ ሰኔ 11 ከጠዋቱ 02:00 ጀምሮ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ እንድትገኙ ይሁን።

#A_global_Coliation_Against_Corruption
#Transparency_Ethiopia

የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስነምግባር እና ፀረሙስና ክበብ
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የስነ-ምግባር እና ፀረ-ሙስና ክበብ አባል የሆናቹ የ2014 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች ስማችሁን ከነ አያታችሁ እና መታወቂያ ቁጥራችሁን በ @Etsegenet_Melkamu ወይም @MeronFichago በመላክ እንድትመዘገቡ እንጠይቃለን።

የ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስነምግባር እና ፀረ ሙስና ክበብ
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓

ዉድ የ2014 ዓ.ም የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተመራቂዎች እንኳን አደረሳችሁ! እንኳን ደስ አላችሁ!!!

🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓

dear our club members Heartfelt congratulations to you.

Congratulations and best wishes for your next adventure!”

💚💛❤️
🎓 ''ተማሪዎችን በስነምግባር መገንባት
ሀገር መገንባት ነው''🎓
💚💛❤️

የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የስነምግባር እና
ፀረሙስና ክበብ


https://www.tg-me.com/HUethicsw
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
እንኳን ለ 2015 ዓ.ም አዲስ ዓመት
በሰላም አደረሳችሁ

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

አዲሱ አመት የሰላም፤የጤና፤የደስታ እና ስኬት እንዲሁም  የከፍታ ዘመን እንዲሆንልሆ ይመኛል።

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
      መልካም አዲስ አመት
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
              🇪🇹🇪🇹🇪🇹

የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የስነምግባር እና
           ፀረሙስና ክበብ


https://www.tg-me.com/HUethicsw


💚💛❤️
🎓 ''ተማሪዎችን በስነምግባር መገንባት  ሀገር መገንባት ነው''🎓
                                        💚💛❤️
አስደሳች ዜና ለሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች❗️

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከተቋቋመ ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረው እና አንጋፋ የሆነው የግቢያችን ክበብ የሥነ-ምግባር እና ፀረሙስና ክበብ በ2015 ዓ.ም የአባልነት ምዝገባውን ከዛሬ 22/03/2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 27/03/2015 ዓ.ም የሚያከናውን መሆኑን እየገለፅን በክበቡ ታቅፋቹ ማገልገል የምትፈልጉ የ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በሙሉ በዚሁ ፔጅ description ላይ ባለው እንዲሁም በ @sena_sufa እና @Ab_lala  ሙሉ ስም ፣ የመታወቂያ ቁጥር ፣ የትምህርት ክፍል እና ስልክ ቁጥር  በመላክ እንዲሁም በአካል በ የሲዳማ ባህል እና ቤተመዘክር አጠገብ በሚገኘው ቢሯችን በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

"ተማሪዎችን በስነምግባር መገንባት   
         ሀገር መገንባት ነው"
                    
   
          
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሥነ-ምግባር እና ፀረሙስና ክበብ
ሰላም እንዴት ናችሁ
ለቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች በሙሉ
በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የተማሪዎች የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ክበብ  ሙስናን መታገል በተግባር" በሚል መሪ ቃል  ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና በነገው ዕለት    በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ስለሚካሄድ በኢንስቲትዩቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ከቀኑ 7:30 ሰዓት ላይ  ሁሉም የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የ ክላስ ተወካዮች, ካዉንስል, ሰላም ፎርም, የክበባት ኮሚቴዎች,ጊቢ ኮሚቴዎች  የእንድትገኙ እንጠይቃለን፡፡
                  ከሠላምታ ጋር
ሁለንተናዊ ልማታችንንና ሠላማችንን ለማረጋገጥ በሙስና ላይ እንዝመት፤ ጊዜው የተግባር ነው::
2024/05/16 17:54:20
Back to Top
HTML Embed Code: