Forwarded from Kidus
እለተ ቅዳሜ በመቅረዛውያን ልብ ውስጥ ትልቅ ቦታ ያላት ቀን ናት።ለምን ይሆን🤔🤔🤔
ለሳምንት የከረመ ናፍቆታችንን ለማስታገስ ወደ ትንሿ ቤታችን የምንገሰግስባት🏃🏃♂🏃♀ ፣ በተወዳጅ ፕሮግራሞቿ ዘና እያልን አሰልቺውን የካምፓስ ህይወት ላፍታም ቢሆን የምንረሳባት 😊😊😊 የብዙ መልካም ትዝታዎች ባለቤት ያደረገችን ማነሷ መድመቋን ያልቀማት የፍቅር ቤታችን
መቅረዝ
በተናፋቂ ፕሮግራሞቿ አመታትን እንደዘለቀች ዛሬም እንደ ወትሮው እናንተን ለማዝናናት ለማስተማር እና ከፍ ለማድረግ ኑ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ ትላለች።
🔺በሙዚቃ 🎶፣
🔺በትወና 🎭፣
🔺በግጥም ✍️፣
🔺በስነ-ፅሁፍ 📚 እና
🔺በውዝዋዜ 💃🕺እምቅ ችሎታዎን በማውጣት እና በማዳበር በጥበብ እራስዎን እና ሀገሮን ከፍ ያድርጉ።
በመቅረዝ አዳራሽ ውስጥ በየሳምንቱ:-
🗓ማክሰኞ እና ቅዳሜ 🗓️
⏰11፡30 📍በMain Campus ስታዲየም በሚገኘው የመቅረዝ አዳራሽ ይቀላቀሉን። ኑ ከእኛ ጋር አብረን እንደግ።
በመቅረዝ ቤት ውስጥ የልብ ብርሃን በፈጠራ ይበራል፣ የአእምሮ ሀሳብ በኪነጥበብ ይዋቀራል፣ እናም የእኛ ድምፅ ከመድረኩ በላይ ይታያል። ማርፈድ አይመከርም 🏃🏃
ለበለጠ መረጃ ወይም ለመቀላቀል ይደውሉ፦
☎️ 0979781909
☎️ 0949882231
☎️ 0900050438 ወይም በTelegram 👉https://www.tg-me.com/mekerezeactingstudents 🎭
መኖር መሆን ስኬት
መቅረዝ!!!

❤3
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC)
የምናፍቃቸው የሚናፍቁን ጊዜው ጠፍቶ እንጂ በቤታችን ቢገኙ ደስ የሚለን የሚላቸው...ሳንጠግባቸው የሸኘናቸው ብዙ ናቸው።
አሁንም ግን የቤታችን ድባብ ናፍቀው ለኛም ምሳሌ ሆነው የሚመለሱ አባላት እየበዙ ነው... ብዙልን።
የ"አቃውሳ"መፀሀፍ ደራሲ እንዲሁም አንጋፋው እና ተወዳጁ የቤታችን ድምቀት ጋዜጠኛ አብበከር አሊ (አቡኪ) ብቅ ቡሎ እንደሚጎበኘን ሹክ ብሎናል።
ቅዳሚት ምሽት በልዩ ሁኔታ ትደምቃለች ተወዳጁን ስራ ከደራሲው እጅ እንቋደሳለን ።
✨በጉጉት እንጠብቃችኋለን
📍🗺 አድራሻችን ከ junior cafe አቅራቢያ ከምትገኘው ሱቅ ጀርባ
🕰 ከምሽቱ 12:30 ጀምሮ
የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
📌 ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ባለራዕይ ወጣት መገለጫ ነው።
ተወዳጁን መፅሃፍ ከደራሲው እጅ እንቀበላለን ። እንዳያመልጣችሁ።

❤4
Forwarded from Kidus
ይህ ግጥም የማለዳ ድባብ ከተሰኘው የበእውቀቱ ስዩም የግጥም መድብል ላይ የተወሰደ ነው።
ለዛሬ በግጥሙ ጭብጥ ዙሪያ የአጭር ደቂቃ ውይይት እናደርጋለን።
የውይይት ሀሳቦች
➡️ እውነት በራሷ ሀያል በመሆኗ እውነተኛ መሆን አሸናፊ ያደርጋል፣
➡️ እውነት የሀያላን ሎሌ በመሆኗ እውነተኛ ከመሆን ይልቅ ጉልበተኛ መሆን አሸናፊ ያደርጋል ፣
በነዚህ ሁለት የተቃርኖ ሀሳቦች ላይ ፅንፍ በመያዝ ውይይት እናደርጋለን።
ለዛሬ በግጥሙ ጭብጥ ዙሪያ የአጭር ደቂቃ ውይይት እናደርጋለን።
የውይይት ሀሳቦች
➡️ እውነት በራሷ ሀያል በመሆኗ እውነተኛ መሆን አሸናፊ ያደርጋል፣
➡️ እውነት የሀያላን ሎሌ በመሆኗ እውነተኛ ከመሆን ይልቅ ጉልበተኛ መሆን አሸናፊ ያደርጋል ፣
በነዚህ ሁለት የተቃርኖ ሀሳቦች ላይ ፅንፍ በመያዝ ውይይት እናደርጋለን።
❤2
Forwarded from B𝑒𝑠𝑢𝑓𝑘𝑎𝑑
Hawassa University Students' Information Center
ይህ ግጥም የማለዳ ድባብ ከተሰኘው የበእውቀቱ ስዩም የግጥም መድብል ላይ የተወሰደ ነው። ለዛሬ በግጥሙ ጭብጥ ዙሪያ የአጭር ደቂቃ ውይይት እናደርጋለን። የውይይት ሀሳቦች ➡️ እውነት በራሷ ሀያል በመሆኗ እውነተኛ መሆን አሸናፊ ያደርጋል፣ ➡️ እውነት የሀያላን ሎሌ በመሆኗ እውነተኛ ከመሆን ይልቅ ጉልበተኛ መሆን አሸናፊ ያደርጋል ፣ በነዚህ ሁለት የተቃርኖ ሀሳቦች ላይ ፅንፍ በመያዝ ውይይት እናደርጋለን።
ዛሬ በ መቅረዝ ቤት 11:30 እንገናኝ::
❤1
Forwarded from HUGaDSSA (HU Governance and Development Studies Students' Association) (Tolera Mulugeta️ ️)
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓም አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንኳን ደህና መጣችሁ!
መልካም የትምህርት እና የስኬት ዘመን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
https://www.tg-me.com/HUGaDSSA_Official
መልካም የትምህርት እና የስኬት ዘመን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
https://www.tg-me.com/HUGaDSSA_Official
❤2
Forwarded from Ruth
✨እነሆ ሐሙስ
በዚህ ሳምንት ለዳሰሳ የተመረጠው መፅሐፍ
📚 ጠበኛ እውነቶች
✍️ ሜሪ ፈለቀ
🕰 ከምሽቱ 12:30 ጀምሮ
📌 ስራውን በ book review የቴሌግራም ግሩፕ ላይ በ pdf ያገኙታል ።
📆 ሐሙስ
27/2/ 2018 መፅሃፉን በጋራ የምንዳስስ ይሆናል ።
✨በጉጉት እንጠብቃችኋለን ✨
@rvcclub
@rvcbookreview
በዚህ ሳምንት ለዳሰሳ የተመረጠው መፅሐፍ
📚 ጠበኛ እውነቶች
✍️ ሜሪ ፈለቀ
🕰 ከምሽቱ 12:30 ጀምሮ
📌 ስራውን በ book review የቴሌግራም ግሩፕ ላይ በ pdf ያገኙታል ።
📆 ሐሙስ
27/2/ 2018 መፅሃፉን በጋራ የምንዳስስ ይሆናል ።
✨በጉጉት እንጠብቃችኋለን ✨
@rvcclub
@rvcbookreview
❤3