Forwarded from Ethio Jobs Hub
Huawei Technologies Ethiopia PLC Job Vacancy June 3 2025
Fresh Graduates
Bachelor's degree in communication engineering, Electronics, Electrical and computer engineering or related field from relevant university
How to Apply
https://elelanjobs.com/job/huawei-technologies-ethiopia/
Deadline : June 14 2025

#ይቀላቀሉን
ለመጀመሪያ ዓመት የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የማኅበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች በሙሉ
ትምህርት ክፍላችንን የመጀመሪያ ምርጫችሁ በማድረግ እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል
በትምህርት ክፍላችን
#የሬድዮና_የቴሌቪዥን_ጋዜጠኝነት
#የህትመት_ጋዜጠኝነት
#የዲጂታል_ጋዜጠኝነት
#የህዝብ_ግንኙነት
#የኮሙኒኬሽን
ትምህርቶች በሙያው በተግባር የተፈተሸና የዳበረ ልምድና ዕውቀት ባላቸው መምህራን ይሰጣሉ።
ትምህርት ክፍላችን
🤖 የተደራጁ የኮምፒውተር ላብራቶሪዎች
📖 የራሱ ቤተመጽሐፍት
📷 የተግባር መማሪያ የፕሮዳክሽን መሳሪያዎች ያሉት ሲሆን
በተጨማሪም
📍 ተማሪዎች ከሚዲያ ኢንዱስትሪው ጋር የሚተዋወቁበት ዓመታዊ #ትምህርታዊ_ጉብኝት እንዲሁም
📍የተግባር ልምምድ የሚያደርጉበት #የInternship ፕሮግራም ለተማሪዎች ያመቻቻል
#እንዳያመልጣችሁ
#የመጀመሪያ_ምርጫችሁ_አድርጉን
#ያለን_ቦታ_ውስን_ነው
#Department_of_Journalism_and_Communication _Hawassa_University

❤1
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (Essey piter)
Dear Dr, please help us by having the Main campus students fill out the questionnaire using the link I sent.
https://ee-eu.kobotoolbox.org/x/qljgsOTU
https://ee-eu.kobotoolbox.org/x/qljgsOTU
ee-eu.kobotoolbox.org
Enketo Express for KoboToolbox
❤2
በጣም አስፈላጊ ነው አሁኑኑ ሊንኩን ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://www.youtube.com/@Dnnethiopia
YouTube
DNN ETHIOPIA
DNN- ETHIOPIA is a news, news analysis, features and mini documentaries YouTube channel which delivers stories from all over the world with veracity. DNN ETHIOPIA- your source of news and facts.
ድ.ኤን.ኤን. ኢትዮጵያ:- ዕለታዊ ዜናዎችን፣ ዜና ትንታኔዎችን እና አጫጭር ዘጋቢዎችን ከዓለም…
ድ.ኤን.ኤን. ኢትዮጵያ:- ዕለታዊ ዜናዎችን፣ ዜና ትንታኔዎችን እና አጫጭር ዘጋቢዎችን ከዓለም…
Forwarded from TIMIHIRT SHIBRU
ሰላም ውድ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
ይህን መልዕክት የምንልክላችሁ ከ ኤስ.አር.ኤም ሆሊስቲክ ተቋም ከብርቱ ሴት ፕሮጀክት ነው ::
የብርቱ ሴት ፕሮጀክት ከስርዓተ ፆታ ጋር በመተባበር "ማይንድሴት" በተሰኘ ርዕስ ላይ ባሳለፍነው አርብ 22/09/2017 ዓ.ም ነፃ ስልጠና እንደሰጠ ይታወቃል።
ስለሆነም የcertificate program የሚሆነው ነገ(ቅዳሜ) ግንቦት 30/2017 ዓ.ም በመሆኑ ነገ ጠዋት 2:00LT ጀምሮ በHawassa university main campus AU Hall እንዲገኙ ስንል በትህትና እናሳስባለን::
በሰአቱ የሚገኙ አካላት
- የመንግስት አካላት
- መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የስራ ሀላፊዎች
- የሲዳማ ክልል ሴቶችና ህፃናት ቢሮ ስራ ሀላፊዎች
- የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስርአተ ፆታ ቢሮ ስራ አመራር
- ሌሎች ተጋባዥ እንግዶችና
- ሌሎች የSRM ሆሊስቲክ ብርቱ ሴት ፕሮጀክት ሰልጣኞች
ሰአት አክባሪነት የብርቱ ሴት መገለጫ ነው።
"Anyone interested to attend the program can join us" SRM Holistic ብርቱ ሴት project
ማሳሰቢያ:- ስትመጡ formal አለባበስ ለብሳችሁ እንድትመጡ ስንል ከወዲሁ እናሳውቃለን።

❤4
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (Кαℓ 🫧)
Introducing the New AHAVAH Leadership Team
We’re so excited to welcome our newly appointed leaders — individuals who embody the spirit of love, service, and vision that AHAVAH stands for.
President: Hanan Mohammed
Vice President: Sara Sebisibe
Secretary: Amare Hamaro
At AHAVAH, we believe in building a brighter future for Ethiopia one where all children can truly enjoy their childhood, dream freely, and grow in love.
We are more than just a club we are a movement of heart-led youth who share love, act with intention, and serve with joy.

❤6
Forwarded from HULSA (HU Law Students Association)
ᴀʀᴇ ʏᴏᴜ ʀᴇᴀᴅʏ, ɢʀᴀᴅᴜᴀᴛᴇꜱ?
ʏᴏᴜ’ᴠᴇ ʜᴀɴᴅʟᴇᴅ ʏᴇᴀʀꜱ ᴏꜰ ᴅᴏᴄᴛʀɪɴᴇ, ꜱʟᴇᴇᴘʟᴇꜱꜱ ɴɪɢʜᴛꜱ ᴏꜰ ᴄᴀꜱᴇ ʀᴇᴀᴅɪɴɢꜱ, ᴀɴᴅ ᴄᴏᴜɴᴛʟᴇꜱꜱ ᴀꜱꜱɪɢɴᴍᴇɴᴛꜱ. ʏᴏᴜ’ᴠᴇ ᴅᴏɴᴇ ʜᴀʀᴅ ᴛʜɪɴɢꜱ.
ʏᴏᴜ ᴀʀᴇ ʀᴇᴀᴅʏ ꜰᴏʀ ᴛʜɪꜱ.
𝐋𝐞𝐭 𝐭𝐡𝐢𝐬 𝐞𝐱𝐚𝐦 𝐛𝐞 𝐲𝐨𝐮𝐫 𝐦𝐨𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐨𝐟 𝐜𝐥𝐚𝐫𝐢𝐭𝐲. 𝐅𝐨𝐜𝐮𝐬 𝐧𝐨𝐭 𝐣𝐮𝐬𝐭 𝐨𝐧 𝐩𝐚𝐬𝐬𝐢𝐧𝐠 — 𝐛𝐮𝐭 𝐨𝐧 𝐡𝐨𝐧𝐨𝐫𝐢𝐧𝐠 𝐭𝐡𝐞 𝐥𝐚𝐰 𝐬𝐭𝐮𝐝𝐞𝐧𝐭 𝐲𝐨𝐮’𝐯𝐞 𝐛𝐞𝐜𝐨𝐦𝐞.
🎯 𝐌𝐚𝐲 𝐲𝐨𝐮𝐫 𝐦𝐢𝐧𝐝 𝐛𝐞 𝐬𝐡𝐚𝐫𝐩, 𝐲𝐨𝐮𝐫 𝐡𝐞𝐚𝐫𝐭 𝐛𝐞 𝐜𝐚𝐥𝐦, 𝐚𝐧𝐝 𝐲𝐨𝐮𝐫 𝐜𝐨𝐮𝐫𝐚𝐠𝐞 𝐮𝐧𝐬𝐡𝐚𝐤𝐚𝐛𝐥𝐞.
HULSA is with you — always.
Go pass this, and walk into your next chapter proud.
@hulsa
𝚆𝙷𝙴𝚁𝙴 𝚆𝙴 𝙻𝙴𝙰𝙳 𝚃𝙷𝙴 𝙻𝙴𝙶𝙰𝙻 𝙲𝙷𝙰𝚁𝙶𝙴!

❤9👍2
Forwarded from HUGaDSSA (HU Governance and Development Studies Students' Association) (Tolera Mulugeta️ ️)
Forwarded from Know Your Right Ethiopia
We are pleased to announce the successful implementation of a Peer Learning Session on Gender-Based Violence (GBV), facilitated by our TOT participants from the SOS Village students in Hawassa. We extend our heartfelt appreciation to the dedicated peer educators and the school for their invaluable collaboration. Together, we are making significant progress in addressing this critical issue and fostering empowerment within our community.
#KnowYourRightsEthiopia #PeerEducation #AdolescentMatters #ENDGBV
#KnowYourRightsEthiopia #PeerEducation #AdolescentMatters #ENDGBV
❤2
Forwarded from Ethio NGO Jobs Group
Awash Bank Job Vacancy June 3 2025
BSc Degree in Computer Science and related fields
BA Degree in Business Administration, Management, Accounting, Banking & Finance and Economics
Salary & Benefits :As per the Bank's Salary Scale & Benefits Package
How to Apply
https://elelanjobs.com/job/awash-bank-job-vacancy-june-3-2025/
Deadline : June 9 2025
👇👇👇👇👇👇
@ethio_ngo_jobs
✍ በ የ ቀኑ የሚወጡ አዳዲስ የ ሰራ ማስታወቂያዎች ይለቀቃሉ