Telegram Web Link
Forwarded from Hiwot Beseatu
💃🥂prom night /GC Dinner /🕺🍸

ውድ የግቢያችን ተመራቂ ተማሪዎች፤
Exit exam በጨረስን ማግስት ማለትም ሰኔ 12 በጉጉት ስንጠብቀው የነበረውን prom night ልናከብር ወስነናል፤

በህይወት አጋጣሚያችን የማይደገመውን የመሠነባበቻ እራት /GC Dinner/
ላይ ሁላችን የምንገኝ ይሁን።

በዕለቱም በከፍተኛ የከተማችን ሆቴል
የተዋበ የእራት ፕሮግራም ፣
ታላቁ የሰርፕራይዝ ጊዜ፣
በዲኮር በተዋበ የፎቶ ስነስርዓት ፣
ታላቅ የኬክ ቆረሳ እና

ሁላችንን ተሳታፊ ያደረገ
ትውስታና ገጠመኞቻችንን የምንጨዋወትበት ያማረ ዝግጅት ተሰናድቶልናል።

🛎️services
🧑‍🍳 - starter
      - standard buffet
      - desserts
🏵️ Decor + photo
🎂 Tort cake
🍸 Drinks
🏠 አዳራሽ

እስከ ማክሰኞ ማታ ድረስ 1000531084261 ገቢ በማድረግ ቦታዎን ይያዙ


12:00 LT
📅 ሰኔ 12
📍Haroni
international Hotel
💵1,450


ለበለጠ መረ

+251933526101
+251982890682
Forwarded from Blattenaw
GC Dinner 🍽

◾️ከፍ ያለ እራት ከፍ ባለ ቦታ◾️

🔘 ሀሙስ ሰኔ 12 | South-star International Hotel

Next-level experience you won’t find just anywhere.

🔥 የእራት ምሽቱ ምን ምን ይይዛል?

🔹 High Class Buffet Dinner (for Fasting & Non-fasting) Together with Soft drinks and Water

🔹 Pro Photography,
🌹Rose-Welcoming & Certificate Ceremony

🔹 High-Quality Sound, Top DJ & All-Night VIP Club Party at Vertex

🔹 Two Free Drinks included in the package and All night happy hour drinks!

🔹 Memory Video Display on Big Screen

🔹 Full Security, Comfort, and Luxury Experience — not your average hotel party!

Event + Vertex Club Party: 2000 Birr

Event Only (without Vertex): 1700 Birr

Don’t miss this chance to celebrate in a unique, charming, and well-equipped venue

🔴 seats are limited!

📍 Reserve now!
📲 Contact: 0951015243 / 0905912843

@Zewdnssh

ምዝገባ እና ክፍያ እሰከ እሮብ ከቀኑ 6:00 ሰዓት ብቻ ነው ሚቆየው!
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (Essey piter)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Hawassa University
Upcoming Event at Hawassa University

26th Students' Graduation Ceremony on the Weekend!

Congratulations Class of 2025!

Hawassa University
Ever to Excel!
Upcoming Event at Hawassa University

26th Students' Graduation Ceremony on the Weekend!

Congratulations Class of 2025!

Hawassa University
Ever to Excel!

https://www.tg-me.com/HUGaDSSA_Official
Forwarded from Yeabsra Zelalem
🎓 ለ2017 ተመራቂዎች🎓 በሙሉ  እንኳን አደረሳችሁ እያልን 

በተለያየ አማራጭ ሪቫኖችን ይዘን መተናል

👉 ቀድመው ለሚያዙ ቅናሽ አለን  

ሪቫኑ ለይ የፈለጉትን ነገር በፈለጉት ዲዛይን እናትማለን
ሪቫን ያለ ህትመት እንደ ምርጫችሁ ማዘጋጀት ጀምረናል


👉 ሪቫን ብቻውን  70ብር
👉 ሪቫን+ህትመት  ከ150 ጀምሮ
👉  ባይንደር 200ብር
👉 ስቲከር የግንባር እና  የደረት
👉 ጋዋን ኪራይ

https://vm.tiktok.com/ZMSfBbjbk/

ቅድሚያ ለሚያዙ ቅናሽ እናደርጋለን

➡️በGroup ሆነው ለሚመጡ ቅናሽ እናደርጋለን

0983730253
0963258230
0956385367

ይደውሉ
50 birr

40 birr

30 birr

📸ለየት ያለ Photo ለየት ባለ እይታ📸

ትልቅ ዋጋ ያለውን ውዱን ትዝታችሁን በ30 birr!

ይህ Tomi Photo ለውድ ተመራቂ ተማሪዎች ያቀረበው ገፀ በረከት ነው!

እንኳን ለምትናፍቋት የምርቃት ቀናችሁ አደረሳችሁ እያልን Tomi photo Dukamo ህንፃ 5ኛ ፎቅላይ በሚገኘው አዲስ Studioአችን ግዜያችሁን ልናሳምር ተዘጋጅተናል!

(You can use elevator/ Lift)

የStudio Photo

የመስክ Photo እና Video በመረጣችሁት ቦታ!

Photo በ 30 birr ብቻ ለተመራቂ ተማሪዎች አቅርበናል!

ብቃት ባላቸው ወጣት Camera manዎችና ከፍፍፍ ባለ Camera!

📍Piassa ከ አዲሱ Time cafe ፊት ለፊት ባለው ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሯችን ሲሆን!

📍እዛው Piassa Dukamo coffee Building 5ኛ ፎቅ ላይ ደሞ Studioዋችን ይገኛል!

ለበለጠ መረጃ ወይም ቀድማችሁ ቀጥሮ ለመያዝ ደግሞ:

📞: 0984186563 / 0992997644

TG: @Zewdnssh
ተመራቂ ሴቶች ይሄን ጉድ ሳትሰሙ ለማጌጥ ብር እንዳታወጡ!!

Hlu Beautyዎች ደረጉትን ሰምታችኃል‼️

◾️ፀጉር:

ስፌት: 200 birr

Wave: 200 birr


◾️ጥፍር : ሊያውም ጄል 400 birr ብቻ

ኧረ ሌላም እለ ቆይ‼️

ከ2000 birr በላይ ሚያስውጣችሁን make up

▪️ በ 1000 birr ብቻ

Eyelash, Wax, Hinna ም በጥራት ይሰራሉ!


◾️ በProfessional ባለሞያዎች ደረጃችሁን የሚመጥን ጥራት ያለው ስራ--- ካልረካችሁ አትለቃችሁም!

HLu. Beauty. Piassa London cafe ባለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ትገኛላች!

በቂ ቦታ እና ባለሞያዎች ስላሉ የብዛት ጉዳይ እንዳያሳስባችሁ!

ለበለጠ : 0900656888 ደውሉ!

‼️ በGroup ለምትመጡ ተጨማሪ ደግሞ ልዩ ቅናሽ አላት!

ፍ... ጠ... ኑ!
2025/07/06 12:50:16
Back to Top
HTML Embed Code: