Telegram Web Link
Forwarded from HU Charity Sector
----- ትንሳኤን በበጎነት -----

ግንቦት 3 ቀን 2016 ዓ.ም የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዋናው ጊቢ የተማሪዎች መማክርት ከአክሽን ቲም (Action Team) ጋር በመሆን የትንሳኤን በዓል ኑሯቸውን ጎዳና ላይ ካደርረጉ ልጆች ጋር አከበረ።

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዋናው ጊቢ የክርስትያን ተማሪዎች ህብረት (HUFELLOW) ስር ከሚገኙ ቲሞች መካከል አንዱ የሆነው “Action Team” በቋሚነት ከሚሰራቸው የተለያዩ የተግባር ስራዎች መካከል፡
1. “Street” የጎዳና ልጆችን ማስተማር፣ መንከባከብ
2. “Elders” እረጋውያንን መንከባከብ፡ ልብሳቸውን፡ ቤታቸውን ማጽዳት
3. “Prison” ማረሚያ ቤት ያሉትን መጠየቅ
4. የደም ልገሳ
5. “Referral” ህሙማንን መጠየቅ ጥቂቶቹ ናቸው።

ከተጋባዥ እንግዶች መካከል የዋናው ጊቢ የተማሪዎች እገልግሎት ምክትል ዲን አቶ አስማማው ደምሴ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ካስተላለፉ በኋላ እንደዚህ አይነት የበጎ አድራጎት ስራዎችን እንደሚያበረታቱም ገልጸዋል። የተማሪዎች ህብረት ፕረዚዳንት ተማሪ እሴይ ጰጥሮስ በመቀጠል ንግግር ያደረገ ሲሆን ለሰው ልጅ በጎ ነገር ለማድረግ ሰው መሆን በቂ ነው። የሰው ማንነት፡ ኃይማኖት፡ ብሔር፡ ፖለቲካ ሊገድበን አይገባም ብሏል።

በዝግጅቱ ከቀረቡ ፕሮግራሞች መካከል የትምህርት ጊዜ፡ የግጥም፣ ኮሪዮግራፊ እና ልጆችን የሚያዝናና የጨዋታ ጊዜም፡ የማዕድ ማጋራት ይጠቀሳል። በመጨረሻም ልጆችን የማልበስ ስራ በመስራት ዝግጅቱ ተጠናቋል።

ለዚህ ዝግጅት መሳካት የበኩላችሁን አስተዋጽኦ ላበረከታችሁ በሙሉ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው። በእንደዚህ አይነት የበጎ አድራጎት ስራ የመስራት ሃሳብ ያላችሁ ህብረቱ በጋራ ለመስራት ዝግጁ እንደሆን ሊገልጽ ይወዳል።

@husccs

ርህራሄን በተግባር
| የተማሪዎች መማክርት የበጎ አድራጎት ዘርፍ
Forwarded from UNA-ET HU CHAPTER (Mima)
On May 11, the UNA-ET-HU Chapter organized a training session for high-school students in Hawassa in order to prepare them for the upcoming Model United Nations (MUN) simulation. Students from Comboni, Tabor, EPS, and SOS high schools were carefully selected to participate in this comprehensive training, which equipped them with the necessary skills to engage effectively in the forthcoming MUN simulation.

#MUN
https://www.tg-me.com/UNA_ET
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! መግቢያ: የጥበብ ፍቅርና ክብር ብቻ! ቅዳሜ ግንቦት 10 በአፍሪካ አዳራሽ
Forwarded from True Culture University HU-Chapter (ilham🤍)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌍 Calling all graphic design enthusiasts! 🎨

🎉 Join the Afro Graphics Design Competition brought to you by True Culture University, HU Chapter! 🎓

👩‍🎨 Showcase your design skills and creativity - any student interested in graphic design is welcome!

📅 Submit your designs by May 20th - don't miss this opportunity to shine! 💫

🏆 Only 12 students will be chosen for the final competition to design a T-shirt.

Winners of the competition will get to sell their design on the TCU Portal internationally and win an exciting prize.

Let your imagination run wild and create stunning designs that capture the spirit of Pan-Africanism. 🌟

#AfroGraphics #TrueCultureUniversity #GraphicDesignCompetition #PanAfricanism #Unity #Creativity #HUChapter

Form Link - https://forms.gle/Dpn626dz4J4Qktai6

🎨 Let's celebrate African culture through art and design! 🌍
◽️College of:
👉Law & Governance


◽️Department of:
👉Governance & Development Studies(GaDS)
2024/06/01 19:58:51
Back to Top
HTML Embed Code: