Telegram Web Link
የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ተማሪዎች ማኅበር (JCSA) እና የሚዲያና ኢንፎርሜሽን ሊትሬሲ ክበብ (MILC) አዳዲስ አመራሮችን ሾሙ

***

በጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ትምህርት ክፍል ተማሪዎች የተመሰረቱት ሁለቱ የተማሪዎች ማኅበራት በመተዳደሪያ ደንባቸው መሠረት በየዓመቱ በሚደረግ ምርጫ አዳዲስ አመራሮችን የሚሰይሙ ሲሆን ትናንት በአፍሪካ ኅብረት አዳራሽ በተካሄደ ምርጫ ነው አዳዲስ አመራሮቻቸውን የሾሙት።

በምርጫ ሂደቱ ሁለቱን ክበባት በፕሬዚዳንትነት፣ በምክትል ፕሬዚዳንትነት እና በጸሐፊነት ለመምራት ለአያንዳንዳቸው አምስት ዕጩ ተማሪዎች ቀርበው በአባላትና በመምህራን ፊት ዕቅዶቻቸውን በማቅረብ የምረጡኝ ቅስቀሳ አድርገዋል።

በአባላትና በመምህራን በሚስጥር በተሰጠ ድመጽ አብላጫ ድምጽ ያገኙ ተማሪዎቸ ተለይተው አዲሱን ሀላፊነት ተረክበዋል።

በዚሁ መሠረት JCSAን ለመምራት ተማሪ #ሚዴቅሳ_መንግስቱ_ፕሬዝዳንት፣ ተማሪ #አብዱላሂ_ዓለሙ ምክትል ፕሬዝዳንት እዲሁም ተማሪ #ሐዊ_ቤዛው ጸሐፊ ሆነው ሲመረጡ፤

በተመሳሳይ ለሚዲያና ኢንፎርሜሽን ሊትሬሲ ክበበብ (MILC) ተማሪ #ፍርዶስ_መሐመድ_ፕሬዝዳንት፣ ተማሪ #ቴዎድሮስ_ታከለ ምክትል ፕሬዝዳንት እንዲሁም ተማሪ #ሐና_ደረሰ ጸሐፊ በመሆን ተመርጠው ሀላፊነት ተረክበዋል።

የትምህርት ክፍሉ መምህራንም ለተመረጡት አዳዲስ አመራሮች መልካም የስራ ዘመን ተመኝተው ለቀድሞ የማኅበሩና የክበቡ አመራሮች ላበረከቱት የላቀ አስተዋጽኦ የዕውቅና የምስክር ወረቀት አበርክተዋል።

via:https://www.facebook.com/profile.php?id=100083448233574

HU JCSA!
1
Forwarded from Ethio Jobs Hub
Huawei Technologies Ethiopia PLC Job Vacancy June 3 2025

Fresh Graduates

Bachelor's degree in communication engineering, Electronics, Electrical and computer engineering or related field from relevant university

How to Apply

https://elelanjobs.com/job/huawei-technologies-ethiopia/

Deadline : June 14 2025
#ይቀላቀሉን

ለመጀመሪያ ዓመት የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የማኅበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች በሙሉ

ትምህርት ክፍላችንን የመጀመሪያ ምርጫችሁ በማድረግ እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል

በትምህርት ክፍላችን

#የሬድዮና_የቴሌቪዥን_ጋዜጠኝነት

#የህትመት_ጋዜጠኝነት

#የዲጂታል_ጋዜጠኝነት

#የህዝብ_ግንኙነት

#የኮሙኒኬሽን

ትምህርቶች በሙያው በተግባር የተፈተሸና የዳበረ ልምድና ዕውቀት ባላቸው መምህራን ይሰጣሉ።

ትምህርት ክፍላችን

🤖 የተደራጁ የኮምፒውተር ላብራቶሪዎች

📖 የራሱ ቤተመጽሐፍት

📷  የተግባር መማሪያ የፕሮዳክሽን መሳሪያዎች ያሉት ሲሆን

በተጨማሪም

📍 ተማሪዎች ከሚዲያ ኢንዱስትሪው ጋር የሚተዋወቁበት ዓመታዊ #ትምህርታዊ_ጉብኝት እንዲሁም

📍የተግባር ልምምድ የሚያደርጉበት #የInternship ፕሮግራም ለተማሪዎች ያመቻቻል

#እንዳያመልጣችሁ

#የመጀመሪያ_ምርጫችሁ_አድርጉን

#ያለን_ቦታ_ውስን_ነው

#Department_of_Journalism_and_Communication _Hawassa_University
1
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (Essey piter)
Dear Dr, please help us by having the Main campus students fill out the questionnaire using the link I sent.
https://ee-eu.kobotoolbox.org/x/qljgsOTU
1
2025/07/13 12:02:12
Back to Top
HTML Embed Code: