Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC)
"አንድ መጽሐፍ ለRVC ቤተ-መጻሕፍት" እንደተባለው ለቤተ-መጻሕፍት የሚሰጡ መጻሕፍትን ይዛችሁ የመጣችሁ ውድ አባላቶቻችን ያመጣችሁትን ስጦታ ለመቀበል ቤተ-መጻሕፍታችን የፊታችን ቅዳሜ ከ12:30 ጀምሮ እጇን ዘርግታ ትጠብቃችኋለች ።
እንዲሁም ከቤተ-መጻሕፍት መጻሕፍትን ተውሳችሁ ማንበብ የምትፈልጉ ትጉህ አባላቶቻችን ደግሞ አንድ ጉርድ ፎቶ ከጀርባው ሙሉ ስም፣ ID፣ Dep እና ስልክ ቁጥር ጽፋችሁ ይዛችሁ መምጣት እንዳትረሱ ቤተ-መጻሕፍታችን ታሳስባለች።
ማንኛውም አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላችሁ
በ0953125100(ሶፎንያስ) ደውላችሁ ማነጋገር ትችላላችሁ።
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
🔗 https://www.rvcclub.com
https://www.tg-me.com/rvcbookreview

❤1
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC)
በዚህ ሳምንት በምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ :-
1. AI በማኅበረሰባችን ላይ ከሚኖረው ወጤት አንፃር ፣ ከአሁን በፊት የነበሩ ሌሎች Automatic Machines በየትኛው መንገድ ይለያል?
2. AI ከትምህርት ተቋማት የሚወጡ ባለሙያዎች ብቃት ላይ ምን አይነት ተፅእኖ አለው?
3. AI በስነ-ጽሁፍና በኪነ-ጥበብ ስራዎች ላይ ምን አይነት ተፅእኖ ያሳድራል? የፈጠራ ችሎታችንን እየቀነሰ ነውን?
4. AI እራሱን በራሱ ማስተማር እደሚችል Agent በሰው ልጆች ቁጥጥር ውስጥ ነው ለማለት ይቻላል?
✨በጉጉት እንጠብቃችኋለን ልዩ ተጋባዥ እንግዶችም ይኖሩናል
📍🗺 አድራሻችን ከ junior cafe አቅራቢያ ከምትገኘው ሱቅ ጀርባ
🕰 ከምሽቱ 12:30 ጀምሮ
የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
📌 ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ባለራዕይ ወጣት መገለጫ ነው።

Forwarded from ሩሐማ
#ማስታወቂያ
የአይን ዋጋ ስንት ነው? ስንትስ ቢባል ይስማማሉ?
በዋጋ የማይተመነው የሰው ልጅ ፀጋ ጤናው መሆኑ ነጋሪ አያሻውም።
ጥራት ያለው እይታ ለተሻለ ሕይወት የሚለው ማያዬ ኦፕቶሜትሪ መካከለኛ ክሊኒክ አይበለው እና የአይን ጤና መታወክ ቢያጋጥሞ እኛ አለን ።
እንደ እይታ መዛባት ( blurred vision ) ፡ ነገሮችን ደርቦ የማየት ( double vision ) ፡በዛ ያለ ብርሀን አይኖት ሲያገኝ የእይታ መዛባት ያጋጥሞታል ለዚህም እኛ መፍትሄ አለን።
ዘመኑ የቴክኖሎጂ ስለሆነ ረጅም ሰአት የቴክኖሎጂ ምርቶችን በመጠቀም ለሚደርስቦ የአይን እይታ መድከም እኛ ያማክሩ ምን አለፋዎ ማያዬ ጋር መተው የሚያጡት የአይን ህክምና የለም።
👉ሙሉ የአይን ምርመራ
👉በዘመናዊ ፍሬሞች ጥራት ያለው የመነፅር ስራ
👉ቀለል ያሉ የአይን ቀዶ ህክምናዎች እኛ ጋር ያገኛሉ።
💫 ለተማሪዎች ደሞ የ 10 በመቶ ቅናሽ አዘጋጅተን ነው ምንጠብቀው ።
አድራሻ ፡-ሀዋሳ አርጌ መናኸሪያ ፊት ለፊት ሴንትራል ግራንድ ሞል 1ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር ፡- 0908161718
"ጥራት ያለው እይታ ለተሻለ ሕይወት"
ማያዬ ኦፕትሜትሪ መካከለኛ ክሊኒክ

❤3
Forwarded from Kidus
እለተ ቅዳሜ በመቅረዛውያን ልብ ውስጥ ትልቅ ቦታ ያላት ቀን ናት።ለምን ይሆን🤔🤔🤔
ለሳምንት የከረመ ናፍቆታችንን ለማስታገስ ወደ ትንሿ ቤታችን የምንገሰግስባት🏃🏃♂🏃♀ ፣ በተወዳጅ ፕሮግራሞቿ ዘና እያልን አሰልቺውን የካምፓስ ህይወት ላፍታም ቢሆን የምንረሳባት 😊😊😊 የብዙ መልካም ትዝታዎች ባለቤት ያደረገችን ማነሷ መድመቋን ያልቀማት የፍቅር ቤታችን
መቅረዝ
በተናፋቂ ፕሮግራሞቿ አመታትን እንደዘለቀች ዛሬም እንደ ወትሮው እናንተን ለማዝናናት ለማስተማር እና ከፍ ለማድረግ ኑ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ ትላለች።
🔺በሙዚቃ 🎶፣
🔺በትወና 🎭፣
🔺በግጥም ✍️፣
🔺በስነ-ፅሁፍ 📚 እና
🔺በውዝዋዜ 💃🕺እምቅ ችሎታዎን በማውጣት እና በማዳበር በጥበብ እራስዎን እና ሀገሮን ከፍ ያድርጉ።
በመቅረዝ አዳራሽ ውስጥ በየሳምንቱ:-
🗓ማክሰኞ እና ቅዳሜ 🗓️
⏰11፡30 📍በMain Campus ስታዲየም በሚገኘው የመቅረዝ አዳራሽ ይቀላቀሉን። ኑ ከእኛ ጋር አብረን እንደግ።
በመቅረዝ ቤት ውስጥ የልብ ብርሃን በፈጠራ ይበራል፣ የአእምሮ ሀሳብ በኪነጥበብ ይዋቀራል፣ እናም የእኛ ድምፅ ከመድረኩ በላይ ይታያል። ማርፈድ አይመከርም 🏃🏃
ለበለጠ መረጃ ወይም ለመቀላቀል ይደውሉ፦
☎️ 0979781909
☎️ 0949882231
☎️ 0900050438 ወይም በTelegram 👉https://www.tg-me.com/mekerezeactingstudents 🎭
መኖር መሆን ስኬት
መቅረዝ!!!

የምናፍቃቸው የሚናፍቁን ጊዜው ጠፍቶ እንጂ በቤታችን ቢገኙ ደስ የሚለን የሚላቸው...ሳንጠግባቸው የሸኘናቸው ብዙ ናቸው።
አሁንም ግን የቤታችን ድባብ ናፍቀው ለኛም ምሳሌ ሆነው የሚመለሱ አባላት እየበዙ ነው... ብዙልን።
የ"አቃውሳ"መፀሀፍ ደራሲ እንዲሁም አንጋፋው እና ተወዳጁ የቤታችን ድምቀት ጋዜጠኛ አብበከር አሊ (አቡኪ) ብቅ ቡሎ እንደሚጎበኘን ሹክ ብሎናል።
ቅዳሚት ምሽት በልዩ ሁኔታ ትደምቃለች ተወዳጁን ስራ ከደራሲው እጅ እንቋደሳለን ።
✨በጉጉት እንጠብቃችኋለን
📍🗺 አድራሻችን ከ junior cafe አቅራቢያ ከምትገኘው ሱቅ ጀርባ
🕰 ከምሽቱ 12:30 ጀምሮ
የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
📌 ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ባለራዕይ ወጣት መገለጫ ነው።
ተወዳጁን መፅሃፍ ከደራሲው እጅ እንቀበላለን ። እንዳያመልጣችሁ።

❤4
Forwarded from Kidus
ይህ ግጥም የማለዳ ድባብ ከተሰኘው የበእውቀቱ ስዩም የግጥም መድብል ላይ የተወሰደ ነው።
ለዛሬ በግጥሙ ጭብጥ ዙሪያ የአጭር ደቂቃ ውይይት እናደርጋለን።
የውይይት ሀሳቦች
➡️ እውነት በራሷ ሀያል በመሆኗ እውነተኛ መሆን አሸናፊ ያደርጋል፣
➡️ እውነት የሀያላን ሎሌ በመሆኗ እውነተኛ ከመሆን ይልቅ ጉልበተኛ መሆን አሸናፊ ያደርጋል ፣
በነዚህ ሁለት የተቃርኖ ሀሳቦች ላይ ፅንፍ በመያዝ ውይይት እናደርጋለን።
ለዛሬ በግጥሙ ጭብጥ ዙሪያ የአጭር ደቂቃ ውይይት እናደርጋለን።
የውይይት ሀሳቦች
➡️ እውነት በራሷ ሀያል በመሆኗ እውነተኛ መሆን አሸናፊ ያደርጋል፣
➡️ እውነት የሀያላን ሎሌ በመሆኗ እውነተኛ ከመሆን ይልቅ ጉልበተኛ መሆን አሸናፊ ያደርጋል ፣
በነዚህ ሁለት የተቃርኖ ሀሳቦች ላይ ፅንፍ በመያዝ ውይይት እናደርጋለን።
❤2
Forwarded from B𝑒𝑠𝑢𝑓𝑘𝑎𝑑
Hawassa University Students' Information Center
ይህ ግጥም የማለዳ ድባብ ከተሰኘው የበእውቀቱ ስዩም የግጥም መድብል ላይ የተወሰደ ነው። ለዛሬ በግጥሙ ጭብጥ ዙሪያ የአጭር ደቂቃ ውይይት እናደርጋለን። የውይይት ሀሳቦች ➡️ እውነት በራሷ ሀያል በመሆኗ እውነተኛ መሆን አሸናፊ ያደርጋል፣ ➡️ እውነት የሀያላን ሎሌ በመሆኗ እውነተኛ ከመሆን ይልቅ ጉልበተኛ መሆን አሸናፊ ያደርጋል ፣ በነዚህ ሁለት የተቃርኖ ሀሳቦች ላይ ፅንፍ በመያዝ ውይይት እናደርጋለን።
ዛሬ በ መቅረዝ ቤት 11:30 እንገናኝ::
❤1
Forwarded from HUGaDSSA (HU Governance and Development Studies Students' Association) (Tolera Mulugeta️ ️)
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓም አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንኳን ደህና መጣችሁ!
መልካም የትምህርት እና የስኬት ዘመን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
https://www.tg-me.com/HUGaDSSA_Official
መልካም የትምህርት እና የስኬት ዘመን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
https://www.tg-me.com/HUGaDSSA_Official
❤2
Forwarded from Ruth
✨እነሆ ሐሙስ
በዚህ ሳምንት ለዳሰሳ የተመረጠው መፅሐፍ
📚 ጠበኛ እውነቶች
✍️ ሜሪ ፈለቀ
🕰 ከምሽቱ 12:30 ጀምሮ
📌 ስራውን በ book review የቴሌግራም ግሩፕ ላይ በ pdf ያገኙታል ።
📆 ሐሙስ
27/2/ 2018 መፅሃፉን በጋራ የምንዳስስ ይሆናል ።
✨በጉጉት እንጠብቃችኋለን ✨
@rvcclub
@rvcbookreview
በዚህ ሳምንት ለዳሰሳ የተመረጠው መፅሐፍ
📚 ጠበኛ እውነቶች
✍️ ሜሪ ፈለቀ
🕰 ከምሽቱ 12:30 ጀምሮ
📌 ስራውን በ book review የቴሌግራም ግሩፕ ላይ በ pdf ያገኙታል ።
📆 ሐሙስ
27/2/ 2018 መፅሃፉን በጋራ የምንዳስስ ይሆናል ።
✨በጉጉት እንጠብቃችኋለን ✨
@rvcclub
@rvcbookreview
❤3
Forwarded from B𝑒𝑠𝑢𝑓𝑘𝑎𝑑
ሰላም ውድ መቅረዛውያን እንደምን ቆያችሁ:-
ያለንን የኪነ-ጥበብ ልምድ ለማዳበር በየግዜው መለማመድና ስራችንን ከመድረክ ፊት ቀርበን ማሳየት ዋነኛው ተግባር መሆኑ ይታወቃል።
መቅረዝም ይህን እድል ከሚሰጥባቸው ቀኖች አንዷ በሆነችው 🔔ማክሰኞ🔔ተሰጦዐችንን ለማሻሻል ፣ጥሩ ጎናችንን ለማወቅ እንዲሁም ያለብንን ክፍተቶች ለማሻሻል እድሉን እና መድረኩን አሰናድቶ እጅ ከምን ይላል።
በቤታችን
🎙️በሙዚቃ🎙️
🎭በተውኔት🎭
🖋️በግጥም🖋️ እንዲሁም በተለያዩ 🎲ጨዋታዎች🧩 እየተዝናናን ልምድ የምንቀስምበት ጥሩ ግዜ ይኖረናል።
🗓️ዘወትር ማክሰኞ እና ቅዳሜ 🗓️
⏰ልክ 11፡30 አይቀርም ፤ማርፈድ አይመከርም🏃🏃
አድራሻችን📌 Main Campus, stadium በሚገኘው
የመቅረዝ አዳራሽ።
ለበለጠ መረጃ እንዲሁም አዲስ መቀላቀል ለምትፈልጉ በመቅረዝ
✨በሙዚቃ
✨በትወና
✨በስነ-ፅሁፍ እና
✨ በውዝዋዜ አዲስ መሳተፍ ለምትፈልጉ ተማሪዎች ከታች በተቀመጡት ልታገኙን ትችላላችሁ ፡-
☎️0979781909
☎️0949882231
☎️0900050438
Join Telegram
https://www.tg-me.com/mekerezeactingstudents

❤5
Hawassa University Students' Information Center
ሰላም ውድ መቅረዛውያን እንደምን ቆያችሁ:- ያለንን የኪነ-ጥበብ ልምድ ለማዳበር በየግዜው መለማመድና ስራችንን ከመድረክ ፊት ቀርበን ማሳየት ዋነኛው ተግባር መሆኑ ይታወቃል። መቅረዝም ይህን እድል ከሚሰጥባቸው ቀኖች አንዷ በሆነችው 🔔ማክሰኞ🔔ተሰጦዐችንን ለማሻሻል ፣ጥሩ ጎናችንን ለማወቅ እንዲሁም ያለብንን ክፍተቶች ለማሻሻል እድሉን እና መድረኩን አሰናድቶ እጅ ከምን ይላል። በቤታችን 🎙️በሙዚቃ🎙️ 🎭በተውኔት🎭…
ዛሬ ማክሰኞ 11:30 በመቅረዝ ቤት አይቀርም!!
መቅረዝ የኪነ ጥበብ አፍቃሪያን ህብረት!!
መቅረዝ የኪነ ጥበብ አፍቃሪያን ህብረት!!
Hawassa University Students' Information Center pinned «ዛሬ ማክሰኞ 11:30 በመቅረዝ ቤት አይቀርም!! መቅረዝ የኪነ ጥበብ አፍቃሪያን ህብረት!!»
Forwarded from Ruth
✨እንሆ ሐሙስ መቆያ
በቤታችን የማንዳስሰው አይነት የጥበብ ስራ አይኖርም ።
የተመረጠውን መፅሃፍ (ጠበኛ እውነቶች) እያነበብን ቀኑ እስኪደርስ ድረስ በፊልም ዳሰሳ እንገናኛለን።
በዚህ ሳምንት ለዳሰሳ የተመረጠው ፊልም
📀 The butterfly's dream
Kelebegin Ruyasi
🕰 ከምሽቱ 12:30 ጀምሮ
📌 ስራውን በ book review የቴሌግራም ግሩፕ ላይ ያገኙታል ።
📆 ነገ ሐሙስ
20/2/ 2018 ፊልሙን በጋራ የምንዳስስ ይሆናል ።
✨በጉጉት እንጠብቃችኋለን ✨
@rvcclub
@rvcbookreview
በቤታችን የማንዳስሰው አይነት የጥበብ ስራ አይኖርም ።
የተመረጠውን መፅሃፍ (ጠበኛ እውነቶች) እያነበብን ቀኑ እስኪደርስ ድረስ በፊልም ዳሰሳ እንገናኛለን።
በዚህ ሳምንት ለዳሰሳ የተመረጠው ፊልም
📀 The butterfly's dream
Kelebegin Ruyasi
🕰 ከምሽቱ 12:30 ጀምሮ
📌 ስራውን በ book review የቴሌግራም ግሩፕ ላይ ያገኙታል ።
📆 ነገ ሐሙስ
20/2/ 2018 ፊልሙን በጋራ የምንዳስስ ይሆናል ።
✨በጉጉት እንጠብቃችኋለን ✨
@rvcclub
@rvcbookreview
❤1
Forwarded from Event Addis Media
በነፃ የቀረበ እድል !
የኢ-ኮሜርስ ድርጅትዎት በነፃ ያስተዋውቁ !
ኢ-ኮሜርስ ( E-Commerce) ላይ እየሰራችሁ ለምትገኙ ተቋማት አስደሳች መረጃ እንነግራችኋለሁ።
የኢ-ኮሜርስ ተቋማት አገልግሎቶቻችሁን ያለምንም ክፍያ በነፃ በተወዳጁ ትርታ ኤፍ ኤም 97.6 በኩል የምታስተዋውቁበት እድል ተዘጋጅቶላቸዋል።
ምርትና አገልገሎትዎን ለማስተዋወቅ ተከታዮቹን አድራሻዎች ይጠቀሙ፣ይደውሉ ፣በነፃ ያስተዋውቁ:-
ስልክ: 0983111555
0931268671
@Sara[email protected]
ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ 🙏
የኢ-ኮሜርስ ድርጅትዎት በነፃ ያስተዋውቁ !
ኢ-ኮሜርስ ( E-Commerce) ላይ እየሰራችሁ ለምትገኙ ተቋማት አስደሳች መረጃ እንነግራችኋለሁ።
የኢ-ኮሜርስ ተቋማት አገልግሎቶቻችሁን ያለምንም ክፍያ በነፃ በተወዳጁ ትርታ ኤፍ ኤም 97.6 በኩል የምታስተዋውቁበት እድል ተዘጋጅቶላቸዋል።
ምርትና አገልገሎትዎን ለማስተዋወቅ ተከታዮቹን አድራሻዎች ይጠቀሙ፣ይደውሉ ፣በነፃ ያስተዋውቁ:-
ስልክ: 0983111555
0931268671
@Sara[email protected]
ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ 🙏
Forwarded from HUGaDSSA (HU Governance and Development Studies Students' Association) (Tolera Mulugeta️ ️)
ማስታወቂያ
ለትምህርት ማህበረሰቡና ባለድርሻ አካላት በሙሉ፤ በረቂቅ መመሪያ ላይ አስተያየት እንድትሰጡ ስለመጠየቅ፤
የትምህርት ሚኒስቴር የልዩ ፍላጎት/ አካቶ ትምህርት ማስፈጸሚያ ረቂቅ መመሪያ አዘጋጅቷል።
በመሆኑም ሰነዱን በማንበብ አስተያየት እንድትሰጡ እየጠየቅን፤
ለመጀመር ይህንን ሊንክ ( https://forms.gle/P1QYEtgch5nsQ932A) ይጫኑ፣
በመቀጠል ማስፈንጠሪያ የሚለውን በመጫን ሰነዱን ማግኘት ትችላላችሁ፣
ሰነዱን ካነበባችሁ በኋላ የተጠየቁ መረጃዎችንና አስተያየታችሁን ሞልታችሁ (submit) የሚለውን በመጫን መረጃውን መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ትምህርት ሚኒስቴር

Google Docs
የልዩ ፍላጎት/አካቶ ትምህርት ማስፈጸሚያ ረቂቅ መመሪያ ዶክመንት ለማግኘት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ(Link) ይጫኑ እና ያሎትን አስተያየት ቀጥሎ ባለው ቅጽ ይሙሉ …
Forwarded from HU Media and Information Literacy Club
🎉ደርሰ! ደረሰ! ደረሰ! 🎉
ውድ የ (MILC) ቤተሰቦች እንሆ አርብን እንፈትሻት በተሰኘው ፕሮግራማቺን ዳግም የምንገናግኝበት ቀን ደረሰ
በዛሬው እለት
🗣️እንወያያለን
🗣️እንማማራለን
📲ያለንበትን የሚዲያ አጠቃቀም ደረጃ እንፈትሻለን
🕐ዛሬ ምሽት 1:00 ላይ
📍ከሬድዮ ጣቢያው ፊትለፊት RVC መሰብሰብያ ቤት
✨ኑ በጋራ አርብን እንፈትሻት!
ዛሬ ማታ አይቀርም!!
https://www.tg-me.com/Hu_MILC_Group
https://www.tg-me.com/HU_MILC_CHANNEL