Telegram Web Link
Monkey pox እና እርግዝና

በአለም ደረጃ የዝንጀሮ ፈንጣጣ ከተገኘ ከ 50አመት በላይ ሆኖታል። እርጉዝ እናቶች ላይም የተገኘ ሲሆን በአብዛኛዉ ምልክቶቹ እንደሌሎቹ ትኩሳት የመገጣጠሚያ አካባቢ ህመም ፣ የቆዳ ላይ ቁስለትን የመጣል።

በተወሰኑት ላይ ማስወረድ፣የፅንስ መሞት ፣ ያለጌዜዉ ምጥ እና ከእናት ወደ ልጅ የመተላለፍ እድሉ ከፍተኛ ነዉ።

ማድረግ የሚገባ ጥንቃቄ
በዋናነት በንኪኪ ስለሚተላለፍ ምልክት ካለበት ሰዉ ጋ መሳሳም ፣ መጨባበጥ ፣ የግብረስጋግንኙነት ማድረግ ሊያስተላልፍ ይችላል።

በበሽታዉ የተጠረረጠረ ሰዉ ካለ በ8335 ወይ 952 በነፃ ደዉለዉ ያሳዉቁ

ዶ/ር ዘለቀ ከበደ አበበ (MD, MPH)- የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስትና የህበረተሰብ ጤና አጠባበቅ ባለሙያ

@HakimEthio
27👍4
2000-2022 health expenditure (% of GDP) comparison of Kenya, Ethiopia, Rwanda

Reference: World Bank https://data.worldbank.org/indicator/SH.XPD.CHEX.GD.ZS?end=2022&locations=KE-ET-RW&start=2000

@HakimEthio
22👏10
s12866-024-03693-8.pdf
1.2 MB
Antimicrobial resistance profile of bacteria from hospital wastewater at two specialized hospitals in Bahir Dar city, Ethiopia

Kirubel Endalamaw, Senait Tadesse, Zelalem Asmare, Destaw Kebede, Mulat Erkihun and Bayeh Abera*

https://doi.org/10.1186/s12866-024-03693-8

To send your papers use @HakimAds

@HakimEthio
11
🔬 We’ve Expanded Our Services! 🌟

We are excited to announce that advanced laboratory services are now available at all our branches! 🏥💉

Our Comprehensive Laboratory Services include:

🧪 Biochemistry Assay Menu
• Reproductive Tests
• Endocrinology Tests
• Tumor Markers
• Cardiac Tests
• Bone Markers
• Infectious Diseases
• Renal Tests
• Hepatic Tests
• Pancreatic Tests
• Diabetic Tests
• Inflammatory Tests
• Lipid Tests

🧬 Other Services
• Microbiology
• Hematology & Coagulation Tests
• Serology
• Parasitology & Urine Analysis
• Body Fluid Analysis
• Immuno assay menu
• Full range of pathology services


Accurate Results
Fast Turnaround Time
Handled by Experienced Professionals


📍ቁጥር 1. እንቁላል ፋብሪካ ከ ኖክ ማደያ አጠገብ

📍ቁጥር 2. አለርት ሆስፒታል አቅራቢያ ፥አቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት

  📞0945606969| 0949065555| 0949045555

#OncoAdvancedDiagnostics #Open24Hours #HealthcareExcellence
5👍1
በዶ/ር አብዱሰመድ ሁሴን የተመራው በሳዑዲ አረቢያ ለኢትዮጵያውያን የሀጅ ተጓዦች የህክምና አገልግሎት እየሰጠ የሚገኘው የህክምና ቡድን የሀጅ ክንውኑ ያለምንም ሞት በሰላም መጠናቀቁን እያበሰረ የህክምና አገልግሎቱ ሁሉም ተጓዦች ወደ ሀገር ቤት እስኪመለሱ ድረስ እንደሚቀጥል አስታውቋል።

የህክምና ቡድኑ የሎጅስቲክ እስባባሪ: ፈይሰል መኑር ከኬር ላንድ ሆስፒታል

@HakimEthio
👍2813👏4
Vacancy announcement | June 13, 2025

Hayat Hospital Medical College is the pioneer private hospital providing comprehensive health care services. Our Hospital wants to recruit competent health professionals in vacant positions in surgical, pediatrics, emergency and laboratory departments in the hospital.

The detail of the vacancies and requirements are as follows;

1. OR Nurse
Qualification – OR specialty nurse or clinical nurse OR experience
Number – 02
Experience – 1 years and above  

2.  Emergency Nurse
Qualification – BSC in emergency and critical care nurse/ clinical nurse with emergency experience   
Number – 03
Experience – 2 years and above 

3. Surgical Nurse
Qualification – BSC in surgical nurse or clinical Nursing
Number – 02
Experience – 1 years and above 

4. Pharmacist
Qualification – BSC in pharmacy   
Number – 03
Experience – 5 years and above  with hospital experience

5. Pharmacy technician 
Qualification – diploma in pharmacy  
Number – 02
Experience – 2 years and above with hospital experience 

6. Accountant  
Qualification – degree in accounting and financing   
Number – 02
Experience – 3 years and above with hospital experience 

Duration of vacancy: 5 Working days for all positions from the day of advertisement.

Salary: negotiable for all positions.

Submit your CV to Hayat Hospital Administration during working hours from 8:30am – 5:00pm.

Hayat Hospital Medical College PLC

@HakimEthio
27👍1
Internal Medicine Graduates of Addis Ababa University, 2025

@HakimEthio
👍8735👏8
Pediatrics and child health graduates of Jimma University, 2025

@HakimEthio
61👏5
🤔መካንነት / Infertility ምንድን ነው?

✔️መካንነት ማለት ከ12 ወራት (ለ35 ዓመት በታች ለሆኑት) ወይም ከ6 ወራት (ለ35 ዓመት በላይ ለሆኑት) መደበኛ እና ያለመከላከያ ግንኙነት በኋላ እርግዝና መፈጠር አለመቻል ነው። እንዲሁም ተደጋጋሚ ፅንስ መጨንገፍን ሊያካትት ይችላል። በዓለም ላይ ከ6 ጥንዶች ውስጥ አንዳቸው ይህ ያጋጥማቸዋል። እርስዎም እየታገሉ ከሆነ ብቻዎን አይደሉም ።

ለምን ይከሰታል ?

መካንነት በወንዶችም በሴቶችም ላይ የተለመደ ነው። ለምን እንደሚከሰት ስናይ

1️⃣30% በሴቶች ችግር የተነሳ ፡ ለምሳሌ፦ PCOS፣ የተዘጋ የማህፀን ቱቦ ፣ ወይም ከዕድሜ ጋር ተያይዞ የእንቁላል ጥራት መቀነስ።
2️⃣30% በወንዶች ችግር የተነሳ ፡ ለምሳሌ ፦ ዝቅተኛ የዘር ፍሬ ብዛት፣ የዘር እንቅስቃሴ መቀነስ ወይም የሆርሞን ችግሮች።
3️⃣ቀሪው ደሞ በሁለቱም ምክንያት /ምክንያቱ ያልታወቀ መካንነት ችግር ነው።

ለመካንነት ከሚያጋልጡ ነገሮች መካከል የአኗኗር ዘይቤም ተጽዕኖ አለው—ጭንቀት ፣ ማጨስ፣ ከመጠን በላይ አልኮል ወይም በአከባቢያችን ላይ የሚገኙ መርዛማ ንጥረ-ነገሮች እንደ አጋላጭ ሁኔታዎች ይጠቀሳሉ።

የህክምና አማራጮቹ

መካንነት ህክምናው እንደምክንያቶቹ ይለያያል። ከመድሃኒት ህክምና ጀምሮ እስከ ዘመኑ ያፈራቸው የተራቀቁ እና ውጤታማ ህክምናዎች IVF ፣ IUI ፣ የእንቁላል ወይም የወንድ ዘር ፍሬ ማቆየት የመሳሰሉ ህክምናዎች አሉት ።

🤗ለመጸነስ ሞክራችሁ አልሳካ ካላችሁ አትጨነቁ ! ኢትዮ መካንነት እና አይ ቪ ኤፍ ህክምና ማዕከል በተራቀቀ ቴክኖሎጂ እና ልምድ ባላቸው ስፔሻሊስት ሃኪሞቻችን በመታገዝ ህልማችሁን እውን ለማድረግ ዝግጁ ነው።

ወልዶ የመሳም ህልምዎን እውን ለማድረግ ዛሬውኑ በ 0967433333 ወይም 9958 ላይ በመደወል ቀጠሮ ያስይዙ።

#bestfertilitycenter #ivfcenter #ivftreatment #መካንነ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
20👍2
Best of luck to PCII students of Wolkite University who will start their qualification exam today.

@HakimEthio
45👍5
2025/07/09 15:31:53
Back to Top
HTML Embed Code: