Telegram Web Link
Gorlin- Goltz case report - PDf.pdf
1.1 MB
Gorlin Goltz syndrome: Multidisciplinary approach for early diagnosis of rare disease for better patient outcome.

Abdi Alemayehu, Suleyman Fantahun, Gelana Garoma, Matewos Amare, Firaol Birhanu

https://doi.org/10.1016/j.radcr.2025.06.012

To send your papers use @HakimAds

@HakimEthio
7
epidemiology_of_community_acquired_bacteremia.1304.pdf
647.5 KB
Epidemiology of Community-acquired Bacteremia Among Children One to Fifty-nine Months of Age Admitted to a Tertiary Hospital in Harar, Eastern Ethiopia

Yunus EdrisDesalegn A AyanaAlexander M AikenGezahang MengeshaFaisel A HassenFami AhmedDadi MaramiBelete Getnet,Nega Assefa,J Anthony G ScottLola Madrid

Link: https://doi.org/10.1097/INF.0000000000004842

To send your papers use @HakimAds

@HakimEthio
5
Medicine graduates of Dire Dawa University, 2025

@HakimEthio
9
🦴የአጥንት መቅኔ ምርመራ መቼ ማድረግ እንዳለቦት ያውቃሉ?

🩸የደም ካንሰር ለመመርመር

🩸የደም ማነስ መንስኤን ለማወቅ

🩸የአጥንት መቅኔ ኢንፌክሽን ለመመርመር

🥼በኦንኮ አድቫንስድ ድያግኖስቲክ ሴንተር የረጅም ዓመት ልምድ ባላቸው ስፔሻሊስት እና ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪሞች አገልግሎቱን እንሰጣለን።

📍ቁጥር 1. እንቁላል ፋብሪካ ከ ኖክ ማደያ አጠገብ

📍ቁጥር 2. አለርት ሆስፒታል አቅራቢያ ፥አቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት

  📞0945606969| 0949065555| 0949045555

#OncoAdvancedDiagnostics #Open24Hours #HealthcareExcellence
8👏1
⁉️ቀደምት የጡት ካንሰር ፡ የጡት ማቆየት ቀዶ ጥገና ወይስ ማስቴክቶሚ?

➡️ ቀደምት የጡት ካንሰር (ደረጃ 1 እና 2) ሲኖርዎ፣ የትኛውን የቀዶ ጥገና ዘዴ መምረጥ እንዳለቦት መወሰን ከባድ ሊሆን ይችላል።

➡️ ሁለት አማራጮች አሉ፡

የጡት ማቆየት ቀዶ ጥገና (Breast Conservative Surgery): ይህ ቀዶ ጥገና ካንሰሩን ብቻ በማስወገድ ጡትዎን እንዲጠብቁ ያስችልዎታል። ካንሰሩ ከተወገደ በኋላ የጨረር ህክምና (Radiation Therapy) መውሰድ ይኖርብዎታል።

ማስቴክቶሚ (Mastectomy): ይህ ቀዶ ጥገና አንዱን ወይም ሁለቱንም ጡቶች ሙሉ በሙሉ ማስወገድን ያካትታል።

የጡት ማቆየት ቀዶ ጥገና ጥቅሞች (BCS):

1. የጡትን ቅርጽ መጠበቅ:
ጡትዎ ስለሚጠበቅ፣ ሰውነትዎ ላይ የሚኖረው ለውጥ አነስተኛ ይሆናል። ይህ ደግሞ በራስ መተማመንዎን ይጨምራል።

2. አነስተኛ ቀዶ ጥገና: ከማስቴክቶሚ ጋር ሲነጻጸር፣ የጡት ማቆየት ቀዶ ጥገና አነስተኛ ቀዶ ጥገና ስለሆነ የማገገሚያ ጊዜው አጭር ሊሆን ይችላል።

3. ተመሳሳይ የካንሰር ቁጥጥር: ጥናቶች እንደሚያሳዩት የጡት ማቆየት ቀዶ ጥገና እና ማስቴክቶሚ ቀደምት የጡት ካንሰርን ለመቆጣጠር እኩል ውጤታማ ናቸው። ይህ ማለት ካንሰሩ ተመልሶ የመምጣት እድሉ በሁለቱም ዘዴዎች ተመሳሳይ ነው ማለት ነው።

4. የስነ ልቦናዊ ጥቅም: የጡትዎን ቅርጽ መጠበቅ ከጡት ካንሰር ጋር የተያያዙ የስነ ልቦና ጉዳቶችን ለመቀነስ ይረዳል።

❗️ማስታወሻ:
▶️ የጡት ማቆየት ቀዶ ጥገና ለእያንዳንዱ ሰው ተስማሚ ላይሆን ይችላል። የካንሰርዎ አይነት፣ የጡትዎ መጠን እና ቅርፅ፣ እንዲሁም አጠቃላይ ጤናዎ የትኛው ቀዶ ጥገና ለርስዎ እንደሚሻል ለመወሰን ይረዳሉ።

▶️ ከቀዶ ጥገና ሐኪምዎ ጋር በደንብ በመነጋገር የትኛው ዘዴ ለእርስዎ እንደሚሻል መወሰን በጣም አስፈላጊ ነው።

👉👉👉እንደዚህ ዓይነት የጤና መረጃዎችን ለማግኘት የእኔን Telegram ገጽ ይቀላቀሉ 👍👍👍

https://www.tg-me.com/+4JfpWC5Db4E5NWZk

ዶ/ር ተስፋዬ አጋ
የጠቅላላ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት
የጡት እና ኢንዶክራይን ቀዶ ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት

@HakimEthio
24👏5
CABG (LIMA to LAD & RSVG to OM-2) + AVR for an 82 year old octogenarian

@HakimEthio
👍8225👏8
Best of luck to PCII students of Salale University who will start their qualification exam today.

@HakimEthio
62👍8
📣 Join us for the next lecture in the 2025 COSECSA–CEGS Lecture Series!

🗓 Date: July 2, 2025
🕝 Time: 2:30PM EAT / 1:30PM CAT

🎤 Speaker: Prof. Abebe Bekele, Professor of Thoracic & General Surgery at the University of Global Health Equity (UGHE)

📚 Topic: Empyema Thoracis – a critical condition with implications in global surgery and thoracic care.

📌 This event is brought to you by COSECSA and the Centre for Equity in Global Surgery at UGHE.

Register here: https://bit.ly/4ip11gv

We look forward to welcoming you to this insightful session!
#COSECSA #GlobalSurgery

@HakimEthio
13👍2
MS-+2850.pdf
4.2 MB
The Pattern of Claimed Medicolegal Issues and Challenges Encountered in Handling Cases in the Addis Ababa City Administration (2015 - 2023)

Eyayalem Melese Goshu, Dure Zelalem, Muluwork Tefera Dinberu, Biruk Lambisso Wamisho, Gelane Lelisa, Ashenafi Kefeni Bor, Bereket Fantahun, Yitagesu Getachew, Misgana Temesgen Workneh, Mahlet Yigeremu Gebremariam, Gebreegiziabeher Getachew, Tadesse Atlabachew Abegaz, Muluemebet Tadesse Retta

Link: https://emjema.org/index.php/EMJ/article/view/2850

To send your papers use @HakimAds

@HakimEthio
7👍2
"ሰላም ዶ/ር ልጄ 10 አመቱ ነው። በቀለበት ለማስገረዝ አስቤ ነበር ምን ትመክረኛለህ?" (የወላጅ ጥያቄ)

💊ውድ ጠያቂያችን ለ10 አመት ህጻን የቀለበት ግርዛት ብዙም አይመከርም!

🌡ምክንያቱም

💊💊የቀለበት ግርዛት የሚመከረው ለአራስ ሕፃናት ሲሆን በአጠቃላይ እስከ 1-2 ዓመት እድሜ ድረስ ላሉት ህጻናት ነው።

🌡🌡ለትላልቅ ህጻናት ሸለፈቱ በጣም ትልቅ ስለሚሆን ቀለበት በምንጠቀምበት ጊዜ የተለያዩ ችግሮች ሊከሰቱ ይችላሉ!

💊ለምሳሌ :የቀለበት መጣበቅ (Ring Impaction) ፣ የቀለበት መውደቅ መዘግዬት (Delayed Separation)፣ ኢንፌክሽን ፣ ደም መፍሰስ እና ሌሎች ችግሮች በከፍተኛ ሁኔታ ይጨምራሉ።

🌡ስለዚህ ተመራጩ ዘዴ፡-

💊ከ2 አመት በላይ ለሆኑ ህፃናት በተለይም በ10 አመት እድሜ መደበኛ ግርዛት (Classic circumcision) እና በደንብ መሰፋት የሚያስፈልገው ግርዛት ደህንነቱ የተጠበቀ እና የበለጠ ተገቢ የሆነ የግርዛት አይነት ነው።

🌡ቀለበት ለመጠቀም ግድ ከሆነ (ለምሳሌ: አልፎ አልፎ መደበኛ ግርዛት ለመስራት አስቸጋሪ በሚሆንበት ሁኔታ)

🌡🌡ብዙ ጊዜ 26 ሚ.ሜ ወይም 28 ሚ.ሜ የሆነ ትልቅ መጠን ያለው ቀለበት ሊያስፈልግ ይችላል።
🌡🌡ነገር ግን እነዚህ በመደበኛነት ለማግኘት ያስቸግራል ቢኖሩም በቂ ላይሆኑ ይችላሉ።

💊አሁንም ቢሆን ከላይ በተጠቀሱት ምክንያቶች በዚህ እድሜ ቀለበት አይመከርም።
💊ስለሆነም በመደበኛ ቀዶ ህክምና ያስገርዙት ዘንድ እንመክራለን

በዚህ አጋጣሚ የክረምቱን እረፍት ምክንያት በማድረግ ለማስገረዝ ለምትፈልጉ በዚህ አድራሻ ልታገኙን ትችላላችሁ!
📲0911441651

ህፃናት በሁሉም ቦታ በቂ እንክብካቤ እንዲያገኙ እንሰራለን!!!

አዘጋጅ:
ዶ/ር ሳለአምላክ ጥጋቤ: የህፃናት ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት ሐኪም
Dr. Saleamlak Tigabie: MD, Pediatric Surgeon, FCS-ECSA

ሌሎች መረጃዎን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ!

https://www.tg-me.com/DrSaleamlakT

@HakimEthio
44👍2👏1
2025/07/09 15:43:46
Back to Top
HTML Embed Code: