Telegram Web Link
Radial access LAD stent (PCI) done for double vessel CAD - STEMI  at ICMC General Hospital

📌 Patient overview
A 50 years old male presented with anterior squeezing chest pain of 4 hours duration not relieved by ibuprofen associated with nausea, vomiting of ingested mater and easy fatigability.

He has No hx of HTN, or smoking.
He is a knonw DM patient on treatment not adherent to his medication

📌Physical exam
GA- Comfortable
VS- All are in normal range
PE- Unremarkable exam

📌Investigation
ECG- Inferior wall MI

ECHO- IHD with preserved LV systolic dysfunction
Angiography -Double vessel coronary artery disease (CAD) - STEMI - The left anterior descending artery (LAD) & Right Coronary Artery (RCA)

📌Diagnosis
Inferior wall STEMI + Poorly controlled T2DM

📌Procedure
Radial access LAD stent (PCI) done for double vessel CAD - STEMI

📌Post op
The patient has smooth & Fast recovery course.
ECHO - Normal Echocardiography

Radial access PCI (Percutaneous Coronary Intervention) and femoral access PCI are both techniques used to perform coronary angiography and interventions like stent placement. But Radial artery access offers many benefits to patients over femoral access, including

- Lower Risk of Complications: Radial access tends to have fewer complications related to bleeding, hematomas, and arterial dissection compared to femoral access.

- Quicker Recovery: Patients can often ambulate and sit up immediately after the procedure, leading to a quicker discharge.

- Reduced Risk of Limb Ischemia: Since the radial artery is a smaller vessel, there is a lower risk of causing ischemia (lack of blood supply) to the limb.

- More Comfortable for Patients: Since the access is at the wrist, patients can usually move around and are generally more comfortable post-procedure.

- Lower Mortality Rate: Radial access is associated with lower mortality in high-risk patients, including those with acute coronary syndrome (ACS) and those who are elderly or have comorbidity (e.g., diabetes, chronic kidney disease, etc.). This is partly due to the reduced risk of major bleeding and vascular complications (e.g., hematomas, large groin puncture) that can increase morbidity and mortality in patients.

Several studies have shown that the lower complication rates with radial access are linked to better short- and long-term outcomes, potentially contributing to a lower risk of mortality.

⭐️ ICMC General Hospital  ⭐️
"we care for your health"

⭐️አይ.ሲ.ኤም.ሲ አጠቃላይ ሆስፒታል ⭐️
             ለጤናዎ እንተጋለን!!!    
    
ለበለጠ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ     
☎️ 0116678646 / 0949020202    
ወይም በነፃ የስልክ መስመራችን    

📞 9207    
ቴሌግራም ✔️   https://www.tg-me.com/icmcgeneralhospital
ፌስቡክ
    ✔️    https://web.facebook.com/icmcgeneralhospital
ቲክቶክ      ✔️    https://www.tiktok.com/@icmc_general_hospital?_t=ZM-8ti59Ze8ylJ&_r=1

📍ሲ.ኤም.ሲ አደባባይ ከፀሀይ ሪል ስቴት ጀርባ

@HakimEthio
16
💡ሳርኮማ እንደ አጥንት፣ ጡንቻ፣ ካርቲሌጅ፣ የደም ሥሮች ወይም ስብ ከመሳሰሉት የሰውነታችን አገናኝ ሕብረ ሕዋሳት የሚመነጭ የካንሰር አይነት ነው።

የሳርኮማ ምልክቶች ፦

🔻አብዛኛውን ጊዜ በክንድ ፣ በእግር ወይም በወገብ ውስጥ ያለ ሕመም ወይም እብጠት
🔻በጊዜ ሂደት የሚያድግ እባጭ
🔻እባጩ እንደ ቦታው ሕመም፣ መደንዘዝ ወይም የተገደበ እንቅስቃሴ ሊያስከትል ይችላል
🔻የአጥንት ሳርኮማ የአጥንት ህመም፣ እብጠትና ስብራት ሊያስከትል ይችላል
🔻የሕብረ ሕዋስ ሳርኮማ ዕጢው በጣም ትልቅ እስኪሆን ድረስ የሕመም ምልክት ላያመጣ ይችላል

የሳርኮማ መንስኤዎች :-

🔻አብዛኛውን ጊዜ ትክክለኛው መንስኤ ባይታወቅም በዘር የሚተላለፉ የክሮሞዞም መዛባቶች ሚና እንደሚጫወቱ ይታስባል
🔻በተጨማሪም ለጨረር እና ለአንዳንድ ኬሚካሎች መጋለጥ ከሳርኮማ በሽታ ጋር የተያያዘ ነው

የሳርኮማ ሕክምና፦

- ዕጢውን ለማስወገድ የሚደረግ ቀዶ ህክምና አብዛኛውን ጊዜ ዋነኛው መንገድ ነው
- ከቀዶ ሕክምና በፊት ወይም በኋላ የቀሩትን የካንሰር ሴሎች ለመግደል የጨረር ሕክምና መጠቀም ይቻላል
- ከቀዶ ሕክምና በፊት ዕጢውን ለመቀነስ ወይም የቀሩትን የካንሰር ሴሎች ለመግደል ኬሞቴራፒ ለከፍተኛ ደረጃ፣ ለትልቅ ወይም ለተራቀቀ ሰርኮማ ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል


🥼በኦንኮ አድቫንስድ ድያግኖስቲክ ሴንተር ከባዮፕሲ አገልግሎት ባሻገር ከ 10 በላይ የሳርኮማ የኢሚዩኖሂስቶኬሚስትሪ ምርመራዎች አሉን::

📍ቁጥር 1. እንቁላል ፋብሪካ ከ ኖክ ማደያ አጠገብ

📍ቁጥር 2. አለርት ሆስፒታል አቅራቢያ ፥አቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት

  📞0945606969| 0949065555| 0949045555

#OncoAdvancedDiagnostics #Open24Hours #HealthcareExcellence
12
Call for application

@HakimEthio
9
Message of condolences

We are saddened to learn of the passing of Dr. Menassie Eshete. Our sincere condolences to his family, friends, patients and colleagues.

May his soul rest in peace.

@HakimEthio
41
የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ለዲቦራ ፋውንዴሽን ነፃ የህክምና አገልግሎት ሰጠ!

አዲስ አበባ - የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ለኅብረተሰቡ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ባሻገር፣ የበጎ አድራጎት ሥራዎችን በማከናወን የሆስፒታሉ መገለጫ ባህል ሲሆን፣ የዚህም ማሳያ የኅብረተሰቡን የጤና ፍላጎት በነፃ አገልግሎት በማሟላት ላይ ይገኛል። በዚህም መሰረት፣ ሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም. ሆስፒታሉ በዲቦራ ፋውንዴሽን በመገኘት ነፃ የህክምና ድጋፍ አድርጓል።

ይህ  የህክምና ድጋፍ በኤካ ኮተቤ እና  በዲቦራ ፋውንዴሽን መሃል ያለውን ቤተሰባዊነት የጋራ ትብብርን ለማጠናከር ያለመ ሲሆን በስራው ላይ የህፃናት ሰብስፔሻሊስት ሐኪሞችን ጨምሮ ከተለያዩ የህክምና ክፍሎች የተውጣጣ የህክምና ቡድን በዲቦራ ፋውንዴሽን ቅጥር ግቢ ውስጥ በመገኘት የህክምና ድጋፍ ለአዕምሮ ብዛህነት ላለባችው ህጻናት ተሰጥቷል፡ በዕለቱም የኸርት አታክ ኢትዬጵያ የበጎ ፍቃድ የህክምና ቡድን በቦታው ተገኝቶ የነበረ ሲሆን፣ ከኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ጋርም ወደፊትም የጋራ ተመሳሳይ የቅንጅት ስራ ለመስራት እቅድ ተይዟል።

የዲቦራ ፋውንዴሽን መስራችና ዋና ስራ አስኪያጅ የተከበሩ አቶ አባዱላ ገመዳ በበኩላቸው፣ ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል እና የኸርት አታክ ኢትዬጵያ ላደረገው ነፃ የህክምና ድጋፍ ያመሰገኑ ሲሆን ለድጋፉም ማበረታቻ የምስጋና ሰርተፍኬት በመስጠት ፕሮግራሙ ተጠናቋል።
የአገልግሎት ጥራት አርማችን!

Eka Kotebe Hospital Provides Free Medical Service to Debora Foundation

Addis Ababa, Ethiopia – Eka Kotebe Hospital is widely recognized for its strong tradition of charitable work, consistently going beyond its regular services to meet community health needs through free medical assistance. Continuing this commitment, on July 8, 2025 the hospital provided free medical support at the Debora Foundation.

This recent medical outreach aimed to strengthen the bond and collaborative efforts between Eka Kotebe Hospital and the Debora Foundation. A dedicated medical team, including pediatric subspecialist doctors and professionals from various medical departments, was on-site at the Debora Foundation premises. They offered crucial medical support specifically to children with neurodiversity

Also present on this day was the Heart Attack Ethiopia volunteer medical team. They expressed their commitment to future collaborative efforts with Eka Kotebe Hospital, with plans already underway for joint initiatives.

Honorable Ato Abadula Gemeda, Founder and CEO of the Debora Foundation, extended his heartfelt gratitude to both Eka Kotebe Hospital and Heart Attack Ethiopia for their invaluable free medical support. The program concluded with the presentation of a certificate of appreciation to acknowledge their significant contributions.
Our reference is service standard!

@HakimEthio
13👍4
ኢንዶሜትሪዬሲስ Endometriosis በሽታ ምንድነዉ?

ስለአንድ ታካሚይ የሚገርም ምልክት እናሆ... "ዶ/ር በእንብርቴ በየወሩ ደም ይፈሰኛል። ከፍተኛ ህመም አለዉ። የወር አበባ ሲመጣ ነዉ ደም አብሮ የሚፈሰኝ። ህመሙ ግን ቀደም ብሎ ይመጣል። በወር አበባ ጊዜ ይብሳል። ብላኛለች።

ኤንዶሜትርዬሲስ ማለት የማህፀን የግድግዳ ህዋሶች (endometrium-glands and stroma cells) ከማህፀን ግድግዳ ዉጪ ሲገኙ የሚመጣ በሽታ ነዉ ።

በማህፀን የጡንቻዉ ክፍል ከመጣ አዲኖማዬሲስ (adenomyosis) እንለዋለን።

ተጋላጭነት

1-ብዙ ጊዜ የሚከሰትበት እድሜ 30-45 አመት ላይ፤ነዉ።

2_ያልወለዱ ሴቶች ላይ ምጣኔዉ ይበዛል።

3-ከወለዱም የቆዩ ሴቶች ላይ ከፍ ይላል

4-በተወሰኑ መጠን በዘር የመተላለፍ ሁኔታም አለዉ (በእናት በአህት ላይ ከተከሰተ)

5- ኢንዶሜትሪዬሲስ የለባቸዉ ሴቶች ግማሹ የሚደርሱት ማርገዝ ይከለክላቸዋል።

ስርጭቱ

ብዙ ጊዜ የሚሰራጨዉ ከእንብርት በታች ባሉ አካላት ላይ ነዉ። በአብዛኛዉ በእንቁላል ማምረቻ፣የታችኛዉ የሆድ ወለል (pouch of Dauglase)
በማህፀን ትቦ ፣
ማህፀንን አንጠልጥለዉ በሚይዙ (uterosacral ligaments )
በብልትና በሰገራ መዉጫ መካካል ባለንጣፍ (Recto-vaginal septum)
አንዳንዴም በትልቁ አንጀት የታችኛዉ ክፍል ፣ በሽንት ፊኛ ሊገኝ ይችላል።

በጣም አልፍ አልፍ -በእንብርት ላይ በሳንባ ፣ በሳንባ ማቀፍያ፣ በክርን እና በእግር ላይ ሊከሰት ይችላል።
ከላይ የተገለፀቺዉ ታካሚ በእንብርት ላይ መቶባት ነዉ።

በማህፀን ቀዶ ጥገና በተደረገበት ቦታም ሊኖር ይችላል።

ምልክቶቹ ምንድናቸዉ?

በአብዛኛዉ ሴቶች ኢንዶሜትሪዬሲስ ካለ በከፍተኛ ህመም ይሰቃያ።

1- የወር አበባ ሲመጣ ከፍተኛ የስቃይ ህመምና ይኖራቸዋል። (50%የሚሆኑት) የሚፈሰዉ መጠኑም ይበዛል።

ሊመጣ አካባቢ ይጀምርና በወር አበባ ወቅትም ከፍተኛ ህመምን ያስተናግዳሉ። ከሄደም በኋላ ለተወሰነ ቀን ህመሙ ይቀጥላል

2_በግንኙነት ወቅት ከፍተኛ ህመም ይኖራቸዋል። በተለይ ወደ ዉስጥ የወንድ ብልት በሚገባበት ወቅት( deep sex)

3-ለረጅም ጊዜ የቆየ ከእንብርት በታች ህመም (chronic pelvic pain)

4-ማርገዝ አለመቻል
-ከ40-60%ኢንዶሜትሪዬሲስ ባለባቸዉ ላይ ይከሰታል

እንደአለበት ቦታም
- ሽንት ፊኛ ላይ ካለ ደም የቀላቀለበት ሽንት ፣ ቶሎቶሎ ማሸናት ፣

- በትልቁ አንጀትና በፊንጢጣ አካባቢ ካለም-ሰገራ መዉጣት መቸገርን፣ ደም የቀላቀለ ሰገራ መዉጣት

እናም ሌሎች በዛ ያሉ ምልክቶች ሊኖሩ ይችላሉ

ምርመራ በምን ይታወቃል?

ከብዙ በሽታዎች ምልክት ጋ ስለሚመሳሰል ቶሎ በሽታዉ ላይታወቅ ይችላል።

ከላይ ያሉ ሜልክቶች ካሉና
1-በላፓራስኮፒክ ምርመራ
L በአለማችን ዋናዉ የኤንዶሜትሪዬሲስ ማረጋገጫ እና ለህክምና ሄደትም ያገለግላል። በአገራችን በተወሰኑ የህክምና ተቋማት መሣሪያዉ ይገኛል።

2-አልትራሳዉንድ ምርመራ
ብዙም ባይረዳም በእንቁላል ማኩረቻ የበጠ በኢንዶሜትሮዬሲስ ምክንያት ለሚመጣ እብጠት (chocolate cyst)

በሰገራ መዉጫ በሚደረግ የአልትራሳዉንድ ምርመራም (endorectal ultrasound ) በትልቁ አንጀትና በፊንጢጣ አካባቢ ያለዉን ኤንዶሜትሪዬሲስ ሊለይልን ይችላል

3- CT/MRI ምርመራ አልፍአልፍ ሊላክ ይችላል

4-ተቆርተጦ በሚወጣ ናሙና-biopsy
ቦታዉ በዉጪ በኩል ከሆነ (በእንብርት ላይ ለወሊድ ተብሎ በተሰራ -episotomy site ወይም በላፓራስኮፒ ሊወሰድ ይችላል።

ህክምናዉ ምንድነዉ?

1-በከፍተኛ የህመም ስቃይ ዉስጥ ስለሚኖሩ የተለያዬ የህመም ማቆሚያ መድሀኒቶች ይሰጣሉ።

2-የተለያዩ የሆርሞኖች ህክምና

ሀ-የኢስትሮጂንና የፕሮጀስትሮን ዉቅር (በተለምዶ የእርግዝና መከላከያ የሚባለዉን -pills)
ለ-የፕሮጀስትሮን ዉቅር ሆርሞኖች
-በየሶስት ወር የሚወሰደዉ መርፊ (mederoxyprogestrone )
-ፕሮጀስትሮን ያለዉ ሉፕ (levonorgestrel releasing IUCD)
በሚዋጡ የተዘጋጁ ፕሮጀስትሮኖችም ሊሆኑ ይችላል

ሐ-ዳናዞል -እንቁላል እንዲያድግና እንዲወጣ የሚያደርጉትን ሆርሞኖች ይከለክል (anti-gonadotrophine)

መ-ግናዶትሮፒን እንዲለቀቅ የሚያደርጉ ሆርሞኖች የሚቃወም (GnRH -analog)

በኦፕሬሽን

1-በተለይ በላፓራስኮፒክ በመረዳት የለበት ቦታን በመቁረጥ ወይ ባለበት ቦታ በማጥፋት ሊካሄድ ይችላል

2-ለከፍተኛ የሚያሰቃይ ህመም
በላፓራስኮፒክ በመረዳት በማህፀንና ጀርባ አካባቢ የለን ነርቭን እንዳይሰራ ማድረግ (laparoscopic utero sacral nerve ablation -LUNA
ይደረጋል።

ዶ/ር ዘለቀ ከበደ የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት
በማህፀንና ፅንስ ዙሪያ ለመታከም በ 0911679294 ይደዉሉ
በቲክቶክ አካዉንት @zeleke kebede
ይከታተሉ

@HakimEthio
24👍1
የፕሮስቴት እጢ እድሜ ከ 45 አመት ሲዘል ማደግ ወይም መፋፋት ይጀምራል፡፡ ነገር ግን ስላደገ ብቻ ህክምና ይፈልጋል ማለት አይደለም፡፡

የሚከተሉት ሁኔታዎች ካሉ ብቻ ፕሮስቴት እጢ ህክምና ያስፈልገዋል፡፡

1. መካከለኛ እና ጠንካራ የሽንት ምልክቶች ካሉ፡ ሽንት በቀጭኑ መውረድ፣ ሲወርድ ማስቸገር፣ ሌሊት ማመላለስ፣ ማጣደፍ ብሎም አጣድፎ ማምለጥ

2. ሽንት ከነጭራሹ አልወርድ ካለ (ከዘጋ)

3. ተያያዥ መዘዞች ካስከተለ፡ ለምሳሌ ተደጋጋሚ ኢንፌክሽን፣ የፕሮስቴት መድማት ችግር፣ ሽንት በመዘጋቱ ምክንያት የመጣ የኩላሊት መጎዳት፣ የሽንት ፊኛ ጠጠር፣ ኸርኒያ (ቡዓ)

4. ዝቅተኛ/መጠነኛ ምልክቶች ኖረው ታካሚው ህክምናውን ከፈለገ፡ የሽንት ችግሮች ዝቅተኛ ሆነው ታካሚውን ከረበሹት፣ አኗኗር ዘይቤው ላይ እክል ከፈጠረ

የተለመዱ ስህተቶች

1. የፕሮስቴት እጢ ስላደገ ብቻ ህክምና ይፈልጋል የሚል እምነት የተሳሳተ ነው፡፡ የፕሮሰቴት እጢው እድገት መጠን በፍጹም ከህክምና ውሳኔ ጋር አይገናኝም፡፡

2. የፕሮሰቴት ካንሰርን ለመከላከል ገር የፕሮሰቴት እጢ መፋፋትን ማከም

ሕክምና

የፕሮስቴት እጢ መፋፋት ህክምናው በመድሃኒት የሽንት ምልክቶችን ማስተካከል ወይንም በቀዶ ህክምና ፕሮሰቴቱን ማስወገድ ሊሆን ይችላል፡፡

ኢትዮስካንዲክ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ
አድራሻ - ኮተቤ ወረዳ 13 ወሰን ግሮሰሪ አካባቢ ዋናው መንገድ ላይ 

ቴሌግራም ግሩፕ 👉 https://www.tg-me.com/+Ojdt9sH5WG41N2E0

ቲክቶክ 👉 https://www.tiktok.com/@ethioscanclinic

ፌስቡክ 👉 https://web.facebook.com/ethioscandicclinic

ዌብሳይት 👉 https://ethioscandicclinics.com/ 

#HealthTips #ሆስፒታል #የጤናምክር  #ህከምና #prostate #BPH #ፕሮስቴት

@HakimEthio
14
2025/07/13 20:59:39
Back to Top
HTML Embed Code: