Telegram Web Link
Msc in Integrated Clinical and Community Mental Health (ICCMH) graduates of Jimma University, 2025

@HakimEthio
22
እባካችሁ ወላጆች ጥንቃቄ አድርጉ ❗️

ለወላጆች ትምህርት ይሆናል ብዬ ስላሰብኩት በስራ ላይ እያለሁ ያጋጠመኝን ያልተለመደ አስደንጋጭ ክስተት ላካፍላቹ።

ይህ በደረት ራጅ ምስል ላይ የሚታየው የ6 ወር ህፃን በሚያሳዝን ሁኔታ እናቱ እንዲጫወትበት የሰጠችውን ቁልፍ በድንገት ውጦት እንደተገኘ ያሳያል።

እናትን ስንጠይቃት ልጁ የዋጠው ሁለት ቁልፍ እስከነ ማንጠልጠያ ቀለበቱ እንደሆነ ነገረችን። በፊት ለፊት እና በጎን በኩል በተነሳው የደረት ራጅ ምስሉ ላይ ቁልፎቹ እስከ ማንጠልጠያቸው በግልፅ ይታያሉ።

እንደ እድል ሆኖ ልጁ ላይ ምንም ጉዳት ሳይደርስ በቀላል ማደንዘዣ በድንገተኛ ህክምና ቁልፎቹን ልናወጣለት ችለናል።

ይህ ችግር በተደጋጋሚ ህፃናት ላይ ሲከሰት ይስተዋላል።
በአብዛኛው ከተለመዱ የሚዋጡ በዐድ ነገሮች መካከል
✔️ ሳንቲም ፣
✔️ የእስኪሪብቶ ክዳን ፣
✔️ የእጅ ሰአት እና ትናንሽ የመጫወቻ እቃዎች ባትሪ አይነቶች ፣
✔️ ጥራጥሬ (አተር ፣ ሽምብራ ፣ ባቄላ ፣ ለውዝ የመሳሰሉት) እና
✔️ ትናንሽ በዐድ መጫወቻ እቃዎች ይካተታሉ።

እነዚህ የጠቀስኳቸውን ነገሮች ህፃናት በአፋቸው ይዘው ሲጫወቱ ወይም ባለማወቅ በድንገት ከዋጧቸው ልጆቹ ላይ ከቀላል የጤና እክል እስከ ህይወትን ሊቀጥፍ የሚችል ድንገተኛ አደጋን ሊያስከትልባቸው ስለሚችል በተቻለ መጠን በተለይ እድሜያቸው ከ3 አመት በታች ለሆኑ ህፃናት አለመስጠት ወይም ከሚጫወቱበት አካባቢ ማራቅ ይመከራል።

ዶ/ር ዮናታን ከተማ: በቅዱስ ጳውሎስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህፃናት የቀዶ ህክምና ሬዚደንት ሀኪም
ሰላምና ጤና በያላችሁበት ይሁን

ለበለጠ ማብራሪያ 👇👇👇 መጎብኘት ይችላሉ
https://youtube.com/@kedmialetenawo?si=PuPUaj4lSN7Lb86b

@HakimEthio
59👍14👏6
OBGYN graduates of Wallaga University, 2025

@HakimEthio
25👍2
🌟🎉 Onco Advanced Diagnostic Center  celebrated a heartfelt farewell ceremony for the incredible staff from Ras Desta Hospital and is thrilled to be part of this special occasion!

Your dedication and compassion have truly made a difference.

We also shared exciting news about our new advanced  laboratory services around Alert hospital  and also  introduced our collection center at the Enkulal Fabrica branch! 🧪

Onco advanced diagnostic center looks forward to continuing our support and collaboration with the wonderful team at Ras Desta.

Together, we’re committed to providing the best care possible! 💙

📞0949065555|0945606969|0949045555
#Farewell #TeamSpirit #NewBeginnings #LaboratoryServices #HealthcareInnovation
10👍2
Internal Medicine graduates of Jimma University, 2025

@HakimEthio
58
2025/07/13 22:29:39
Back to Top
HTML Embed Code: