Telegram Web Link
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
ለምስኪኖች ሩህሩህ ሁንላቸው፣ ያኔ መናገር እና ብርቱ መሆን ይችላሉ፡፡
                ♻️ይቀላቀሉን♻️
@Halal_2Tube
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
ከኢማን (እምነት) ቀጥሎ ያለው ትልቁ ስጦታ ሚስቶቻችሁ ናቸው፡፡
                ♻️ይቀላቀሉን♻️
@Halal_2Tube
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
ከዱንያ ዓለም እይታዎን ዝቅ ያድርጉ፣ ልብዎን ከዱንያ ፍቅር ያርቁ፡፡
                ♻️ይቀላቀሉን♻️
@Halal_2Tube
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
ከልክ ያለፈ ትህትና የተንኮል ምልክት ነው።
                ♻️ይቀላቀሉን♻️
@Halal_2Tube
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
ስግብግብ የሆነ ሰው ክብሩ የተገፈፈ ነው፣ ችግሩን ግልጽ አድርጎ ያወጣ ሰው ሁልጊዜም እንደተዋረደ ነው፤ ምላሱን የማይቆጣጠር ሰው ሁልጊዜም ችግር ይገጥመዋል፡፡
                ♻️ይቀላቀሉን♻️
@Halal_2Tube
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
ሰው አስገራሚ ፍጥረት ነው፤ በስብንብርብሮች (ዓይኖች) አሻግሮ ያያል፣ በአጥንት (ጆሮዎች) ይሰማል፣ በስጋ ቁራጭም (በምላስ) ይናገራል፡፡
                ♻️ይቀላቀሉን♻️
@Halal_2Tube
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
ለጋስ እንጂ ብኩን አትሁን፣ አታባክን እንጂ ስግብግብ አትሁን፡፡
                ♻️ይቀላቀሉን♻️
@Halal_2Tube
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
ሀጢያቱን ለፈጣሪ ተናዞ የመዳን በሩ ክፍት ሆኖለት ሳለ፣ በድኅነት ላይ ተስፋ የቆረጠ ሰው ያስደንቀኛል፡፡
                ♻️ይቀላቀሉን♻️
@Halal_2Tube
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
ጨቋኝን ማሞገስ የአላህን (ሱ.ወ) ቁጣ ታስነሳለችና ባልተገባ መንገድ የተገኘ ሀብትን ከማወደስ ራስህን ጠብቅ፡፡
                ♻️ይቀላቀሉን♻️
@Halal_2Tube
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
ዓለም ማለት ከሞት በኋላ ያለን ህይወት የማግኘት ዓላማን የማያሳካ ስራ የምትሰራ ናት፡፡
                ♻️ይቀላቀሉን♻️
@Halal_2Tube
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
ጥሩ አዕምሮ አላቸው ከሚባሉ ሰዎች ሁሉ ታላቁ ሰው የራሱን ነፍስ የሚቆጣጠር እና ከሞት በኋላ ላለ ህይወቱ የሚሰራ ሰው ነው፡፡
                ♻️ይቀላቀሉን♻️
@Halal_2Tube
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
የሚያስደንቅ ጉዳይ ነው፤ ሰው በመሞት እያመነ አሁንም ይስቃል።
                ♻️ይቀላቀሉን♻️
@Halal_2Tube
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
አምልኮ እና ጸሎት ስራ ነው፣ የስራ ቦታቸው ፈጠራ ወይም ፍጥረት ነው፡፡ አላህን (ሱ.ወ) መፍራት ሀብት ሲሆን ትርፉ ደግሞ ጀነት ነው፡፡
                ♻️ይቀላቀሉን♻️
@Halal_2Tube
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
بسم الله الرحمن الرحيم
ይህ ጥያጥያቄና መልስ ነው በትክክል ቀድሞ ለመለሰ 50ብር ካርድ አለው አሸናፊውን ነገ ማታ እናሳውቃለን


1⃣የነብዩ ሙሐመድ ﷺ አባት ማን ይባላሉ።
ሀ) አቡ ላሀብ
ለ) አቡ ጧሊብ
ሐ) ዐብደላህ
መ) መልስ የለም
2⃣የነብዩ ሙሐመድ ﷺ እናት ማን ትባላለች።
ሀ)ኸዲጃ
ለ) አሚና
ሐ) ፋጡማ
መ) መልስ የለም
3⃣የነብዩ ሙሐመድ ﷺ አያት ማን ይባላሉ።
ሀ) አቡ ጧሊብ
ለ) ዐብዱል ሙጦሊብ
ሐ) አቡ ሑረይራዐ
መ) ዐሊይ
4⃣የነብዩ ሙሐመድ ﷺ አጎት ማን ይባላሉ።
ሀ) አቡ ጧሊብ
ለ) ሑመያ
ሐ) ዐብዱል ሙጦሊብ
መ)መልስ የለም
5⃣ነብዩን ሙሐመድ ﷺ ማነው ያሳደጋቸው።
ሀ) ዐብደላህ
ለ) አቡ ጧሊብ
ሐ) አሚና
መ) ዐብዱል ሙጦሊብ
6⃣ነብየ ሙሐመድ ﷺ ከመካ ውጭ ስንት ጉዞዎችን አከናውነዋል።
ሀ) 3
ለ) 2
ሐ) 4
መ) 5
7⃣ቁረይሾች በሙዕሚኖች ላይ የሚፈፅሙት ግፍ ከቀን ወደ ቀን እየተጠናከረ ሲመጣ ረሱል ﷺ ለተከታዮቻቸው ወዴት እንዲሰደዱ ነው ትዕዛዝ ያስተላለፈት።
ሀ) ወደ ሻም
ለ) ወደ ሐበሻ
ሐ) ወደ መዲና
መ) መልስ የለም
8⃣የነብዩ ሙሐመድ ﷺ እናት መች ነው የሞቱት።
ሀ) ረሱል ﷺ የ6 ዓመት ልጅ ሆነው
ለ) ረሱል ﷺ የ2 ወር ህፃን እያሉ
ሐ) ረሱል ﷺ የ23 ዓመት ወጣት ሆነው
መ) መልስ የለሞ
9⃣የነብዩ ሙሐመድ ﷺ አባት መች ነበር የሞቱት
ሀ) ረሱል ﷺ ተወልደው
ለ) ረሱል ﷺ የ2 ዓመት ልጅ እያሉ
ሐ) ረሱል ﷺ ለነብይነት ከተላኩ በኋላ
መ) እናታቸው የ2 ወር ነፍሰ_ጡር እያሉ
🔟ረሱል ﷺ አያታቸውን በሞት ያጡት በስንት ዓመታቸው ነው
ሀ) 6 ዓመት
ለ) 63 ዓመት
ሐ) 23 ዓመት
መ) 8 ዓመት

(ለሚከተሉት ጥያቄ ባዶ ቦታ ይሙሉ)

1⃣ነብዩ ሙሐመድ ﷺ በዓረብ ዓለም ከፍተኛ የክብር ቦታ ከነበረው የቁረይሽ ነገድ ------------- ከተባለው የተከበረ ቤተሰብ ተወለዱ።
2⃣ነብዩ ሙሐመድ ﷺ ገና ታዳጊ ወጣት ከነበሩበት ጊዜ ጀምሮ በተወሰነ ክፍያ -------------- ያግዱ ነበር።
3⃣እድሜያቸው -------------- ዓመት ሲደርስ ለኸዲጃ ቢንት ኹወይሊድ ለንግድ ሥራ ተቀጥረው መስራት ጀመሩ።
4⃣ነብዩ ሙሐመድ ﷺ ------------- ዓመት ሲሞላቸው ------------- ወር በ27ኛው ቀን በዕለተ ሰኞ ጅብሪል በወህይ (ራዕይ) ተገለፀላቸው።
5⃣ረሱል ﷺ ------------ ወደሚባለው ዋሻ በመሄድ ከቤተሰቦቻቸው ተገለው ዕውነትን ፍለጋ ሲባዝኑ ብዙ ሌሊቶችን አሳለፉ። (መልካም ዕድል)
ጥያቄና መልሱን አሸናፊው ታውቋል። አመሰግናለው። መልሱም 👇
1⃣
2⃣
3⃣
4⃣
5⃣
6⃣
7⃣
8⃣
9⃣
🔟

( ባዶ ቦታ መልስ)
1⃣ በኒ ሐሺም
2⃣ ፍያል
3⃣ 25
4⃣ በአርባ 2በረመዳን ወር
5⃣ ሒራዕ
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
አንድ ባሪያ አላህ ዘንድ ይበልጥ ቅርብ የሚሆነው በሱጁዱ ላይ እያለ ነው። (በዚህ ወቅት) ዱዓ አብዙ።" (ሙስሊም)
                ♻️ይቀላቀሉን♻️
@Halal_2Tube
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
🕌ሰ...ላ...ት...ን_ አ...ደ...ራ...🕌
🍃 ሶላት _ ያለ ራዕይ የተደነገገች ብቸኛዋ አምልኮ...)

የሶላትን ክብደት ከሚያመለክቱ ነገሮች መካከል በኢስራእና ሚዕራጅ #ሌሊት የተደነገገች ብቸኛዋ የአምልኮ ተግባር መሆኑ ነው። ያውም በመካከል አስተላላፊ መልዓክ ሳይኖር (ያለ ራዕይ)።

ሶላት በመልክተኛው ﷺ እና በሕዝቦቹ ላይ ያለ ጅብሪል (ዐ.ሰ) መልዕክት ነጋሪነት የተደነገገች ናት። መጀመሪያ ላይ ሀምሳ ሆና ነበር የተደነገገችው። ሆኖም ግን ነብዩ ሙሳ (ዐ.ሰ) ለነብያችን በመከሩት መሰረት ነብያችን አላህ (ሱ.ወ) ዘንድ ተመላልሰው ወደ አምስት ዝቅ ተደረገች። የፈጠረን አምላክ አላህ (ሱ.ወ) እዝነቱ ሰፊ ነው። ታዲያ የግዴታ ሶላት በቁጥር አምስት ብትሆንም በምንዳ ግን የሃምሳ ሶላት ደረጃ የምትስተካከል መሆኗን ልብ ይሏል። ይህም አላህ ዘንድ የተፃፈ ድንጋጌ ነው። ("አቡ ዳውድ ዘግበውታል)

ወዳጆቼ ! በቀን ውስጥ ግዴታ የተደረገብን ሶላት ብዛት ሀምሳ ቢሆን ኖሮ ማን ይችል ነበር ?… ፈፅሞ አይታሰብም። ያኔ በየስላቱ መካከላቸው ሊኖር የሚችለው የሰዓት ልዩነት ግፋ ቢል ሰላሳ ደቂቃ ብቻ መሆኑን እናስተውል። ዛሬ ግን ከሁለት እና ሦስት አራት ሰዓት ከዚያም በላይ በሆነ ልዩነት መካከል የምንሰግዳቸውን ሶላቶች መሳነፋችንና ባአግባቡ መወጣት አለመቻላችን የሚገርምና የሚያሳዝን ነው።

በዚህ መልኩ የእዝነቱ አምላክ አላህ (ሱ.ወ) እዝነቱንና ርህራሄውን አሳየን። ሆኖም ግን ብዙዎቻችን እፍረትና ጨዋነት የሚባል ነገር የተፈጠረብን አንመስልም። የአምላካችንን እዝነት አስተውለን ከኛ የሚጠበቅብንን አናደርግም።

<ላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢልላ ቢልላህ !> አላህ ይዘንልን።

                ♻️ይቀላቀሉን♻️
@Halal_2Tube
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
እውቀት የተወሰነ ሲሆን ለውድቀት ይዳርጋል … እውቀት ከተወሰነው ገደብ በላይ ሲያልፍ ለብዝበዛ ይዳርጋል፡፡
                ♻️ይቀላቀሉን♻️
@Halal_2Tube
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
═══════ ∘◦❁◦∘ ═══════
ራስህን ግዛ፣ ታቀብ፣ መታቀብ አትራፊ ሲሆን መልካም ነገሮችን ለማድረግ ያስችላል፡፡ መልካም ድርጊት በአላህ (ሱ.ወ) ዘንድ ከፍተኛ ደረጃ ተቀባይነት ያላቸው ነገሮች ናቸው፡፡
               ♻️ይቀላቀሉን♻️
@Halal_2Tube
═══════ ∘◦❁◦∘ ═══════
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
ከታጋሽነት በስተቀር የማናቸውም መልካም ነገር ሽልማቱ ምን እንደሆነ ይታወቅ ይሆናል፡፡ ታጋሽነት ግን ሽልማቱ የማይታወቅ ትልቅ እና መልካም ነገር ነው፡፡
                ♻️ይቀላቀሉን♻️
@Halal_2Tube
═══════ ∘◦❁◦∘ ════════
2024/06/10 04:19:04
Back to Top
HTML Embed Code: