Telegram Web Link
ታላቁ ዐሊም አርፈዋል
................................
በሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ አሰለል ውስጥ በሚገኘው ጉራ መስጅድ ለረጅም ዘመናት ሲያስተምሩ የነበሩት ታላቁ አሊም ሸይኽ ዑስማን ሀርቡ በዛሬው እለት አርፈዋል ።
ሐሪማ ቴሌቭዥንም ህይወታቸውን በመቅራት እና በማስቀራት ባሳለፉት ሸይኽ ዑስማን ሐብሩ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን እየገለፀ ለመላው የሙስሊም ማህበረሰብ አላህ ሰብሩን እንዲሰጠው ሁሉም ዱዐ እንዲያረግ መልእክቱን ያስተላልፋል ።
💔85😢14😭10🙏4👍2
28👍6
100 ሚሊየን ብር ለሱማሌ ክልል እናቶች
......................................
ዳሽን ሸሪክ በሱማሌ ክልል ለሚገኙ እናቶች 100 ሚሊየን ብር ብድር ሰጥቷል ይህ ብድር በምን መልኩ ተሰጠ ? ባንኩ ይህን ማድረግ ለምን ፈለገ ? በሱማሌ ክልል እናቶች ህይወት ውስጥ ምን ለውጥ አመጣ ? ከ አዲስ አበባ እስከ ጅግጅጋ ከቢደሃር ቀብሪበያ ድረስ እየተጓዘ የዳሽን ነጻ ብድር በ እናቶች ህይወት ውስጥ ያመጣውን ለውጥ ከዘጋቢው ፊልም ይከታተሉ።
https://youtu.be/VSKoTqBJeJA
https://youtu.be/VSKoTqBJeJA
https://youtu.be/VSKoTqBJeJA
👍8
22👍3
👍224🥰4🤷‍♀1
23🤷‍♂1
26🥰9👍4👏1
ጨረቃ ዛሬ ምሽት በመታየቱ የዒድ አልፊጥር በዓል ነገ እሑድ መጋቢት 21/2017 እንደሚሆን ታውቋል!!
27👍7
29🥰4👍2
26👍8🥰1
የዘመናት ፈገግታዎች

በዘመናት ምእራፎች ውስጥ የማይረሱ ከትውልድ አልፈው ትውልዶችን ያሳቁ ቁም ነገር አዘል ንግግሮችን የተናገሩ፣ ድርጊቶችን የፈፀሙ ብዙ ግለሰቦች አሉ ።ፀሃፍት ትውልድ ይማርበት ፈገግ ብሎ ቁም ነገር ያገኝበት ዘንድ ታሪኮቹን ከትበዋቸዋል ። እኛም በኢድ መሰናዶ ካዘጋጀነው የዘመናት ፈገግታዎች ፕሮግራማችን ላይ ክፍል አንዱን በዩቲውብ ገፃችን ይመለከቱ ዘንድ እነሆ ግብዣችን

https://youtu.be/MimIfjynCOE?si=rmuSBOBCKV_-LLtj

https://youtu.be/MimIfjynCOE?si=rmuSBOBCKV_-LLtj

https://youtu.be/MimIfjynCOE?si=rmuSBOBCKV_-LLtj
👍256😁3
إِنَّا لِلّهِ وَإِنَّـا إِلَيْهِ رَاجِعونَ

ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን😭😭😭

ማዲሁ ሙሀመድ ሰዒድ ወደ አኼራ ተሻግሯል።
ሀሪማ ቲቪ ለዘመድ ወዳጅ በሙሉ ሰብሩን አላህ ይስጣቹህ ይላል!!🤲

بسم الله الرحمن الرحيم
ٱلۡحَمۡدُ لِلَّهِ رَبِّ ٱلۡعَٰلَمِينَ
ٱلرَّحۡمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ مَٰلِكِ يَوۡمِ ٱلدِّينِ
إِيَّاكَ نَعۡبُدُ وَإِيَّاكَ نَسۡتَعِينُ ٱهۡدِنَا
ٱلصِّرَٰطَ ٱلۡمُسۡتَقِيمَ صِرَٰطَ ٱلَّذِينَ أَنۡعَمۡتَ
عَلَيۡهِمۡ غَيۡرِ ٱلۡمَغۡضُوبِ عَلَيۡهِمۡ
وَلَا ٱلضَّآلِّينَ
አሚን🤲🤲🤲
💔118👍14😢14🙏32
35👍3
37👍13🥰2
ለይለተል ጁመዓ
ዛሬ ምሽት 2፡30 ጀምሮ
ስለ እዝነት እና ሰይደና ዑመር ከራማዎች እናወጋለን
ከ 2፤30 ጀምሮ በሐሪማ ቴሌቭዥን እና በሐሪማ ቴሌቭዥን ዩቲውብ ይከታተሉ ።
29🥰3
2025/11/04 19:16:04
Back to Top
HTML Embed Code: