Telegram Web Link
Yaadaa bidaa.a irratti xiyyeffanno kennu
Yeroo hundumma wixaataa sa.aa 3:30 egaalee garaa keessan qaqabaa.

TV Harima koortuu Ol bahinsati
🥰12👍52
32👍3🥰3
42🥰6👏2👍1
35🤯3
33🥰6👍3
👍284🥰4
13🔥7
ዛሬ ምሽት 2፡30 ጀምሮ
መጅሊስ ከየት ወደየት ?
........................

በሐሪማ ቴሌቭዥንን በኢትዮ-ሳት
Frequency - 11545
Symbol rate - 45000
Polarisation - H ይከታተሉ
👍22🔥6😁1
👍288👏5🥰3
33👍6🥰1👏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሐሪማ ወቅታዊ

በመጅሊሱ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከአምባሳደር ኡስታዝ ሐሰን ታጁ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ክፍል ሁለት ነገ እሁድ ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ በሐሪማ ቴሌቭዥን እና ዩቲውብ ይከታተሉ ።
👍24
👍279🥰3
መጅሊሱ ከየት ወዴት ?
ከ አምባሳደር ኡስታዝ ሐሰን ታጁ ጋር በመጅሊሱ ዙሪያ ያደረግነውን ቆይታ ክፍል 2 ዛሬ ምሽት ከ 2፡30 ጀምሮ በሐሪማ ቴሌቭዥን እና ዩቱውብ ይከታተሉ
............
በኢትዮ-ሳት
Frequency - 11545
Symbol rate - 45000
Polarisation - H በ
በዩቲውብ www.youtube.com/@HarimaTv ይከታተሉን
🥰175👍1
የፈትህ ሂፍዝ ማዕከል ሁለተኛ ዙር ምርቃት ፕሮግራም ዛሬ ምሽት 3፡30 ጀምሮ ይከታተሉ
...........................................................
በሐገራችን ያለውን የተቀናጀ ኢልም ተቋማዊ በሆነ መንገድ ሙስሊሙን ማህበረሰብ ለማስተማር እና ዳዕዋ ለማድረግ ታስቦ የተቋቋመው የአሊምራን ኢስላማዊ ማእከል ላለፉት አመታት በርካታ ተማሪዎች ከማፍራቱም በላይ የተቋሙ ተመራቂ ተማሪዎች በተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች ቅርንቻፎችን በመክፈት በማስተማር ላይ ይገኛሉ

ከነዚህ ቅርንጫፎች ውስት አንዱ የሆነው የጅማ ወለኔው ፈትህ የሂፍዝ ማዕከል በሸይክ ሸሪፍ እና ወዳጆቻቸው በ 2004 አፍተር ስኩል ፕሮግራም የአከባቢው tadagiwocn በተመላላሽ ማስተማር ከጀመረ ቡኋላ በ2009 ከ አፍተር ስኩሉ በተጨማሪ አዳሪ የሂፍዝ ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል ።
ከቀናት በፊትም ትልልቅ ኡለማዎች ዳኢዎች ሙሁራን እና ባለሃብቶች በተገኙበት በተቋሙ ቁርዐን ያፈዙ እና ተጨማሪ ትምህርቶችን የተማሩ ተማሪዎችን ለሁለተኛ ጊዜ በድምቀት አስመርቋል ። ሙሉ ፕሮግራሙን ዛሬ ምሽት 3፡30 ጀምሮ በሐሪማ ቴሌቭዥን እና ዩቲውብ ይከታተሉ
............
በኢትዮ-ሳት
Frequency - 11545
Symbol rate - 45000
Polarisation - H በ
በዩቲውብ www.youtube.com/@HarimaTv ይከታተሉን
14👍2
2025/10/23 09:27:35
Back to Top
HTML Embed Code: