Telegram Web Link
የደራሲ ኸድር ታጁ መፅሃፎች በመመረቅ ላይ ናቸው
......................................
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ዑመር እንድሪስን ጨምሮ ታላላቅ የሃገራችን ዑለማዎች ማዲሆች እና ሙሁራን በተገኙበት በቢላሉል ሃበሺ ማእከል በኢንጅነር ኸድር ራህመቶ የመሰብሰቢያ አዳራሽ በመመረቅ ላይ ናቸው ።
በምረቃውም ከዳናዎች ቅፅ ሁለት በተጨማሪ የደራሲው ቀደምት ስራዎች በመመረቅ ላይ ናቸው።
40
16🥰2
23🥰3
የ1446 ዓ.ሂ የረመዳን ወር ጨረቃ በመታየቷ፤ ነገ ቅዳሜ የካቲት 22/2017 የመጀመሪያ የረመዳን ቀን እንደሚሆን ታውቋል፡፡

ሐሪማ ቲቪ
የምጥቀት መሰላል!!
🥰22👍115
ሐሪማ ቴሌቭዥን እንኳን ለ1446ኛው አመተ ሂጅራ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ እያለ ረመዳንን አስመልክቶ ያዘጋጃቸውን ፕሮግራሞች በሚከተሉት የሳተላይት እና ማህበራዊ ሚድያ አማራጮች እንድትከታተሉ በአክብሮት ይጋብዛል ።

በኢትዮ-ሳት
Frequency - 11545 Symbol rate - 45000 Polarisation - H
በተጨማሪም በሶሻል ሚድያ አማራጫች
በዩቲውብ www.youtube.com/@HarimaTv
በፌስቡክ https://www.facebook.com/Harimatelevision
በቴሌግራም https://www.tg-me.com/HarimaTV
በቲክቶክ https://www.tiktok.com/@harimatelevision ይከታተሉ ። ሐሪማ ቲቪ የምጥቀት መሰላል።
20👍7
ኢፍጣር በሐሪማ
ምሽት አንድ ሰዐት ጀምሮ
👍3510
10🥰9👍5
33👍6🥰3
35👍5🥰3👏1
24👍5👏1
🥰14👍7
ዛሬ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ዑመር እንድሪስን ጨምሮ ታላላቅ ኡለማዎች ማዲሆች እና ሙሁራን የታደሙበትን የደራሲ ኸድር ታጁ መፃሃፎች ምርቃት ፕሮግራም ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ በሐሪማ ቴሌቪዥን ይከታተሉ ።
👍2922
14👍3🥰2
2025/10/24 15:53:02
Back to Top
HTML Embed Code: