Telegram Web Link
ሐሪማ ቲቪ - Harima TV
ዉድ የሐሪማ ቤተሰቦች ከኢትዬ ሳት ባጋጠመን የቴክኒክ ብልሽት ከምሽቱ 4:00 ጀምሮ ስርጭት የተቋረጠ ሲሆን ችግሩን ለመፍታት ባለሞያዎች ብርቱ ጥረት እያደረጉ በመሆኑ በትግስት እንድትጠብቁን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን፡፡ ሐሪማ ቲቪ የምጥቀት መሰላል!
ዉድ የሐሪማ ቤተሰቦች ባጋጠመንየቴክኒክ ብልሽት ተቋርጦ የነበረዉ ስርጭት በባለሞያዎች ብርቱ ጥረት የተፈታ ስለሆነ ወደ ስርጭት መመለሳችንን በደስታ እንገልፃለን።
ሐሪማ ቲቪ
የምጥቀት መሰላል!
👍3211
25🥰4👍2
👍2317🥰1
32👍5🥰2👏1
41🥰6👍3👏1
🥰2213👍3👏1
29🥰1
24👍6🥰2
28👍6
🥰21👍94
ታላቁ ዐሊም አርፈዋል
................................
በሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ አሰለል ውስጥ በሚገኘው ጉራ መስጅድ ለረጅም ዘመናት ሲያስተምሩ የነበሩት ታላቁ አሊም ሸይኽ ዑስማን ሀርቡ በዛሬው እለት አርፈዋል ።
ሐሪማ ቴሌቭዥንም ህይወታቸውን በመቅራት እና በማስቀራት ባሳለፉት ሸይኽ ዑስማን ሐብሩ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን እየገለፀ ለመላው የሙስሊም ማህበረሰብ አላህ ሰብሩን እንዲሰጠው ሁሉም ዱዐ እንዲያረግ መልእክቱን ያስተላልፋል ።
💔85😢14😭10🙏4👍2
28👍6
100 ሚሊየን ብር ለሱማሌ ክልል እናቶች
......................................
ዳሽን ሸሪክ በሱማሌ ክልል ለሚገኙ እናቶች 100 ሚሊየን ብር ብድር ሰጥቷል ይህ ብድር በምን መልኩ ተሰጠ ? ባንኩ ይህን ማድረግ ለምን ፈለገ ? በሱማሌ ክልል እናቶች ህይወት ውስጥ ምን ለውጥ አመጣ ? ከ አዲስ አበባ እስከ ጅግጅጋ ከቢደሃር ቀብሪበያ ድረስ እየተጓዘ የዳሽን ነጻ ብድር በ እናቶች ህይወት ውስጥ ያመጣውን ለውጥ ከዘጋቢው ፊልም ይከታተሉ።
https://youtu.be/VSKoTqBJeJA
https://youtu.be/VSKoTqBJeJA
https://youtu.be/VSKoTqBJeJA
👍8
22👍3
👍224🥰4🤷‍♀1
23🤷‍♂1
26🥰9👍4👏1
ጨረቃ ዛሬ ምሽት በመታየቱ የዒድ አልፊጥር በዓል ነገ እሑድ መጋቢት 21/2017 እንደሚሆን ታውቋል!!
27👍7
29🥰4👍2
2025/11/06 03:16:48
Back to Top
HTML Embed Code: