Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በቅርብ ቀን .............
13🥰2👍1
👍104
አላህ ሱብሐነሁ ወተዐላ በቅዱስ ቁርዐን እንዲህ ይለናል:-

أَحَسِبَ ٱلنَّاسُ أَن يُتْرَكُوٓا۟ أَن يَقُولُوٓا۟ ءَامَنَّا وَهُمْ لَا يُفْتَنُونَ (٢) وَلَقَدْ فَتَنَّا ٱلَّذِينَ مِن
قَبْلِهِمْ ۖ فَلَيَعْلَمَنَّ ٱللَّهُ ٱلَّذِينَ صَدَقُوا۟ وَلَيَعْلَمَنَّ ٱلْكَـٰذِبِينَ (٣)

‘’ሰዎቹ አምነናል በማለታቸው ብቻ እነሱ ሳይፈተኑ የሚተው መኾናቸውን ጠረጠሩን? እነዚያንም ከእነሱ በፊት የነበሩትን በእርግጥ ፈትነናል፡፡ እነዚያንም እውነት የተናገሩትን አላህ በእርግጥ ያውቃል፡፡ ውሸታሞቹንም ያውቃል፡፡’’ (ሱረቱ አል ዐንከቡት 2-3)
👍239
34👍2
39👍5👏3🥰2
43👍6🥰3
👍36🥰5🙏2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በቅርብ ቀን
👍17🥰85
👍31🥰5👌2
🥰18👍5
ሐሪማ ቴሌቭዥን የሐገራችንን እስላማዊ እሴት መርህ እና እውቀት ተጠብቆ ከትውልድ ወደ ትውልድ በማስተላለፉ ረገድ በሚድያ ዘርፍ እየሰራ ያለ ተቋም ነው ። ተቋሙ ከሚሰራቸው የማስተማር እና ግንዛቤ የመፍጠር ስራዎች ባለፈ በየጊዜው በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ የሚፈጠሩ ክስተቶችን ትኩረት ሰጥቶ በወቅታዊ ፕሮግራም ላይ  እያስተላለፈ ይገኛል  ። ጣቢያችን በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን   ህጋዊ እውቅና እና ፍቃድ አግኝቶ የሐገሪቷን የመገናኛ ብዙሃን ህግ ባከበረ መልኩ የሚንቀሳቀስ ተቋም ነው።

በጣቢያችን በሚተላለፉ ማነኛውም ፕሮግራም ላይ እንደ ግለሰብም ሆነ እንደ ተቋም የተለየ አመለካከት አለኝ የሚል ማንኛውንም አካል መደበኛውን የጣቢያችንን የአሰራር ሂደት በመከተል የአየር ሰዐት ማግኘት እና ሀሳባቸውን ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን ።
👍394
🥰19👍3
👍267
🥰307👍3
2025/10/25 15:31:11
Back to Top
HTML Embed Code: