Telegram Web Link
ሐሪማ ቴሌቭዥን የሐገራችንን እስላማዊ እሴት መርህ እና እውቀት ተጠብቆ ከትውልድ ወደ ትውልድ በማስተላለፉ ረገድ በሚድያ ዘርፍ እየሰራ ያለ ተቋም ነው ። ተቋሙ ከሚሰራቸው የማስተማር እና ግንዛቤ የመፍጠር ስራዎች ባለፈ በየጊዜው በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ የሚፈጠሩ ክስተቶችን ትኩረት ሰጥቶ በወቅታዊ ፕሮግራም ላይ  እያስተላለፈ ይገኛል  ። ጣቢያችን በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን   ህጋዊ እውቅና እና ፍቃድ አግኝቶ የሐገሪቷን የመገናኛ ብዙሃን ህግ ባከበረ መልኩ የሚንቀሳቀስ ተቋም ነው።

በጣቢያችን በሚተላለፉ ማነኛውም ፕሮግራም ላይ እንደ ግለሰብም ሆነ እንደ ተቋም የተለየ አመለካከት አለኝ የሚል ማንኛውንም አካል መደበኛውን የጣቢያችንን የአሰራር ሂደት በመከተል የአየር ሰዐት ማግኘት እና ሀሳባቸውን ማቅረብ የሚችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን ።
👍394
🥰19👍3
👍267
🥰307👍3
በሸይኽ ኢብራሂም የተመሰረተው የወረጎ ሐሪማ በ አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን በሸበል በረንታ ወረዳ ወረጎ ቀበሌ ማህበር ላይ ይገኛል ።

ይህ የወረጎ ሐሪማ ለብዙ አመታት ህዝቡን እያሰባሰበ እያስተማረ እያከመ ኖሯል። የሐሪማው ሸይኾች ምን ምን ፈተናዎችን አልፈው በትውልድ ቅብብል እስካሁን እንዴት እንዳቆዩት ከዘጋቢው ፊልም ይከታተሉ ።

https://youtu.be/IKunF7z77g4
https://youtu.be/IKunF7z77g4
https://youtu.be/IKunF7z77g4
👍265
👍1310👌4🙏1
👍186
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በሐሪማዎቻችን ያለው የደርስ አሰጣጥ ሂደት ምን ይመስላል ?

በገጠር ከሚገኙ እና ብዙ ደረሳዎች ካሉባቸው ሐሪማዎች ውስጥ አንዱ ወደ ወደ ሆነው የገደባኖ ሐሪማ ተጉዘን የተፍሲር ትምህርት የሚሰጥበትን ሂደት ቃኝተናል ።

ከቀደመው ዘመን ታላላቆች የተወረሰው እና አሁንም የቀጠለውን የደርስ አሰጣት ሂደት ነገ ምሽት 2፡00 ጀምሮ በሐሪማ ቴሌቭዥን እና ዩቲውብ ይከታተሉ ።
👍2011🥰1
የፍትህ ያለህ !!
...............
ሐሪማ ወቅታዊ
እሮብ ምሽት 3፡00 ሰዓት ጀምሮ
👍3711
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሐሪማ ወቅታዊ
ዛሬ ምሽት 3:00 ሰዓት ጀምሮ
👍1810
15👍3
ዛሬ ምሽት 2፡00 ሰዓት ጀምሮ የገደባኖ ሐሪማ የሱረቱ ያሲን የቁርዐን ተፍሲር በሐሪማ ቴሌቭዥን እና ዩቲውብ ይከታተሉ
👍357🔥2👏2
34👍7
2025/10/21 19:39:22
Back to Top
HTML Embed Code: