Hisnul Muslim #07
Ibnu Munewor
ደርስ
~
• ኪታቡ፦ ሒስኑል ሙስሊም
• ክፍል:-0️⃣ 7️⃣
• ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ
• ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
• የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:-
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor/8340
• የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 23፣ دعاء السجود
~
• ኪታቡ፦ ሒስኑል ሙስሊም
• ክፍል:-

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የማለዳ መልእክት
~
የልብን የጥላቻ ቆሻ ^ ሻ ማፅጃ መንገዶች
=
ልቡ ውስጥ ለሌሎች እዝነት ርኅራሄ ያለው ሰው የታደለ ነው። ከልባችን ውስጥ ለሌሎች ክፋት፣ ምቀኝነት፣ ጥላቻ፣ ቂም እንዳይኖር መጠንቀቅ እና መጣር ያስፈልጋል። ባህሪ በጥረት ይቀየራል። የሚፈልገው ከዱዓእ ጋር ሰበብ ማድረስ ነው። ሰበቡ ምንድነው? ሓቲም አልአሶም ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
"أربعة تذهب الحقد بين الإخوان:
المعاونة بالبدن،
واللطف باللسان،
والمواساة بالمال،
والدعاء في الغيب".
"አራት ነገሮች በወንድማማቾች (በጓደኛሞች) መካከል የሚኖርን ቂም/ ጥላቻ ያስወግዳሉ፦
1- በአካል መረዳዳት፣
2- በምላስ መቆርቆርን መግለፅ፣
3- በገንዘብ መዋዋል እና
4- በሩቅ ሆኖ (ጓደኛ ሳይሰማ /ሳይያይ) ዱዓእ ማድረግ ናቸው።
📚 [ምንጭ፡- አስ-ሶዳቀቱ ወስሲዲቅ፡ 364]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor

ሰሞኑን ቃሲም ታጁን ጨምሮ በተለያዩ አሕ ^ ባሾች በሰፊው የተነዙ ውዥንብሮች አሉ። ለጊዜው ሁለት ነጥቦችን ብቻ ላንሳ
~
1ኛው፦ ሰዎች የኢብኑ ተይሚያን የአስከሬን እጣቢ ጠጥተዋል የሚል ነው። የኢብኑ ከሢር አልቢዳያ ወንኒሃያ ቅፅ እና ገፅ ጠቅሰው ከንግግራቸው መሀል ይህንን አስገብተው ሲያሰራጩ ነበር።
وشرب جماعة الماء الذي فضل من غسله واقتسم جماعة بقية السدر الذي غسل به.
"ብዙ ሰዎች ጀናዛው ከታጠበ በኋላ የቀረውን ውሃ ጠጡ፤ ሌሎቹ ሰዎች ደግሞ ለማጠብ ያገለገለውን የቁርቁራ ቅጠል ተከፋፈሉ። "
ይሄ ፅሁፍ ያለበትን ሃተታ በተደጋጋሚ ተያያዥነት በሌላቸው ፅሁፎቼ ስር እየመጡ ሲለጠፉ ነበር። በኢንቦክስም ተልኮልኛል። በምስል ያያያዝኩትን ተመልከቱ።
በመጀመሪያ በጊዜው በረካ ፍለጋ ቃሬዛቸውን የሚተሻሽ ህዝብ ነበር። ይህንን ከአመታት በፊት "ኢብኑ ተይሚያ የሱናው አንበሳ" የሚለው መጽሐፌ ላይ ገልጨዋለሁ። ያኔ ያልኩትን እዚህ ላይ ላምጣው፦ "እንዲህ አይነቱ ተግባር ሸሪዐዊ መሰረት የለውም። እራሳቸው ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ ዘንድም የሚደገፍ አይደለም።"
وَأَمَّا سَائِرُ جَوَانِبِ الْبَيْتِ وَمَقَامُ إبْرَاهِيمَ وَسَائِرُ مَا فِي الْأَرْضِ مِنْ الْمَسَاجِدِ وَحِيطَانِهَا وَمَقَابِرِ الْأَنْبِيَاءِ وَالصَّالِحِينَ كَحُجْرَةِ نَبِيِّنَا صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ وَمَغَارَةِ إبْرَاهِيمَ وَمَقَامِ نَبِيِّنَا صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ الَّذِي كَانَ يُصَلِّي فِيهِ وَغَيْرِ ذَلِكَ مِنْ مَقَابِرِ الْأَنْبِيَاءِ وَالصَّالِحِينَ وَصَخْرَةِ بَيْتِ الْمَقْدِسِ فَلَا تُسْتَلَمُ وَلَا تُقَبَّلُ بِاتِّفَاقِ الْأَئِمَّةِ.
"የቤቱ (የከዕባህ) ቀሪ ጎኖች፣ መቃሙ ኢብራሂም፣ በምድር ላይ ያሉ ሌሎች መስጂዶችና ግድግዳዎቻቸው፣ እንዲሁም የነቢያትና የሷሊሆች መቃብሮች— እንደ ነብያችን ﷺ ክፍል (የተቀበሩበት ቦታ)፣ የኢብራሂም ዋሻ፣ ነብያችን ﷺ የሚሰግዱበት የነበረው ቦታ እና ከነቢያትና ሷሊሖች መቃብሮች እንዲሁም ከበይተል መቅዲስ ቋጥኝ) ሌላ የሆኑ ቦታዎች— እነዚህ ሁሉ በሊቃውንት ስምምነት አይዳሰሱም (አይዳበሱም) እንዲሁም አይሳሙም።" [መጅሙዑል ፈታዋ፡ 26/121]
በተረፈ እንኳን የተራ ሰዎች ተግባር ኢብኑ ተይሚያ ራሳቸው ቢደግፉት ራሱ መለኪያችን የቁርኣንና የሐዲሥ ማስረጃ እንጂ የግለሰቦች ምርጫ አይደለምኮ። ኢብኑ ተይሚያን ከመውደዳችን ጋር በተለያዩ ርእሶች ላይ የማንወስድላቸው ብዙ ምርጫዎች አሉኮ። ተበሩክን በተመለከተ ከነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በኋላ በኸሊፋዎች እንኳ ተበሩክ ማድረግ መረጃ የለውም። ከዚያ በኋላ የመጡ ሲሆኑ ደግሞ ጉዳዩ ይበልጥ የራቀ ነው።
2ኛ፦ ሌላኛው ሲቀባበሉት የነበሩት ኢብኑ ተይሚያ ብቻቸውን ነው የተቀበሩት የሚል ነው። ይህም ልክ አይደለም። የተቀበሩት "የሱፊያ መቃብር" ወይም "የበራሚካ መቃብር" ተብሎ በሚታወቅ የህዝብ መቃብር ቦታ ነው። በዚህ መቃብር ውስጥ ከኢብኑ ተይሚያ በፊትም በኋላም በርካቶች ተቀብረውበታል። ለምሳሌ፦
* ዐብዱረሕማን ኢብኑ ዐሳኪር - (አልቢዳያ ወንኒሃያ ፡ 13/101)
* ታዋቂው ሙሐዲሥ ጀማሉዲን አልሚዝዚይ - (አልቢዳያ ወንኒሃያ ፡ 14/191)
* ዐብዱላህ አድዶሪር አዝዙረዒይይ - (አልቢዳያ ወንኒሃያ ፡ 14/214)
እነዚህ ታዋቂ ስለሆኑ ነው የታሪክ ድርሳን ላይ የሰፈሩት። ኢብኑ ተይሚያ ራሳቸው የተቀበሩት ከወንድማቸው ሸረፈዲን ዐብዱላህ ኢብኑ ተይሚያ ቀብር አጠገብ ነው። [አልቢዳያ ወንኒሃያ ፡ 14/136]
የሰዎች ብዥታ መነሻ ዛሬ የኢብኑ ተይሚያ ቀብር ተብሎ የሚታወቀው ካጠገቡ ሁለት ቀብር ብቻ ያለ መሆኑ ከሆነ ይሄ በዘመናት ሂደት መቃብሩ ላይ የገጠመ ለውጥ እንጂ ኢብኑ ተይሚያ ብቻቸውን ስለተቀበሩ አይደለም። ታሪክ ተመልከቱ። መቃብሩ በድሮ ይዞታው ላይ አይደለም። ይህን ከሚያሳዩ ጠቋሚዎች ውስጥ አንዱ አሁን ከሚታዩት ቀብሮች ውስጥ የሸረፈዲን ኢብኑ ተይሚያ ቀብር የለም። በጊዜው ግን ቀደም ብዬ እንደጠቀስኩት ኢብኑ ተይሚያ የተቀበሩት ከወንድማቸው ቀብር አጠገብ ነው።
ባቀረብኳቸው ሁለት ነጥቦች ላይ ብቻ እርምት ያለው አካል ሃሳብ መስጠት ይችላል። ሌሎች ነጥቦች በሌላ ቦታ። አጀንዳ ሳይጠብቁ ከሁለቱ ነጥቦች ውጭ ውዥንብር የሚነዛ ወይም ስ Dብ የሚፅፍ ካለ አስወግዳለሁ።
(ኢብኑ ሙነወር፣ ጁማደል ኡላ፡ 9/1447)
[ፅሁፉ የተወሰነ ማስተካከያ ተደርጎበታል።]

"ሁለት አሳዎች ሲፋጩ ካየህ፣ ብሪታኒያ ትናንት አንዳቸውን እንደጎበኘች እወቅ" የሚል የአየርላንድ አባባል አለ የሚል አነበብኩ።
በዓለም ላይ ብሪታኒያ ረግጣው ሰላም የሌለው አገር ብዙ ነው። ፈለስጢን ላይ ያቺን ጭ ^ ራ ^ ቅ የተከለቻት ብሪታኒያ ናት። የሩዋንዳ እልቂት፣ የስሪላንካ ግጭት፣ የሱዳን መከፋፈል፣ የሶማሊላንድ ጉዳይ፣ ብዙ ምሳሌዎች ከጀርባቸው የብሪታኒያ ስር አለው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
በዓለም ላይ ብሪታኒያ ረግጣው ሰላም የሌለው አገር ብዙ ነው። ፈለስጢን ላይ ያቺን ጭ ^ ራ ^ ቅ የተከለቻት ብሪታኒያ ናት። የሩዋንዳ እልቂት፣ የስሪላንካ ግጭት፣ የሱዳን መከፋፈል፣ የሶማሊላንድ ጉዳይ፣ ብዙ ምሳሌዎች ከጀርባቸው የብሪታኒያ ስር አለው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
Telegram
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
የሒስኑል ሙስሊም ኪታብ ደርስ ይኖራል፣ ኢንሻአላህ።
~
• ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂደል ዋሊደይን
• ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
• የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:-
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor/8340
• የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ 27፣ ሐዲሥ ቁጥር 58
• ደርሱ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ይተላለፋል፣ ኢንሻአላህ፦
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
~
• ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂደል ዋሊደይን
• ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
• የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:-
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor/8340
• የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ 27፣ ሐዲሥ ቁጥር 58
• ደርሱ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ይተላለፋል፣ ኢንሻአላህ፦
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
ውድ ጌጦች
~
ፉዶይል ብኑ ዒያድ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
"ሰዎች ከእውነተኝነት እና ሐላልን ከመፈለግ በበለጠ ነገር አላጌጡም ።" [ሲየሩ አዕላሚ ኑበላእ ፡ 8/426]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
~
ፉዶይል ብኑ ዒያድ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
"ሰዎች ከእውነተኝነት እና ሐላልን ከመፈለግ በበለጠ ነገር አላጌጡም ።" [ሲየሩ አዕላሚ ኑበላእ ፡ 8/426]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
Photo
አሕ ^ ባሽ፣ የጀህሚያ ወራሽ
~
አህሉ ሱና ከጥንት ከሰለፎቹ ጊዜ ጀምሮ በቁርኣንና በሐዲሥ ውስጥ የሚገኙ የአላህን ሲፋት በቀጥታ ያፀድቃሉ። ከዚህ በተቃራኒ መረጃዎችን እየቆለመሙ ሌላ ትርጉም በመስጠት የሚታወቁት ጀህሚያና ሙዕተዚላ ናቸው። ጀህሚያና ሙዕ ^ተዚላ የአላህን ሲፋት የሚያፀድቁ ሰለፎችን "ሙሸቢሀ"፣ "ሙጀሲማ" እያሉ ያነውሩ ነበር። ልክ ዛሬ አሕ ^ ባሾች እንደሚያደርጉት ማለት ነው። የሰለፎችን ምስክርነት እንመልከት፡-
1. ዐብዱላህ ብኑል ሙባረክ (181 ሂ.) እንዲህ ብለዋል፡-
من قال لك يا مشبه: فاعلم أنه جهمي
“ ‘አንተ አመሳሳይ!’ ያለህ ሰው እርሱ ጀህሚይ እንደሆነ እወቅ።” [ሸርሑ ሐዲሢ ኑዙል፣ ኢብኑ መንደህ፡ 53]
2. ዐሊይ ብኑል መዲኒይ (234 ሂ.) እንዲህ ብለዋል፡-
مَنْ قَالَ: فُلَانٌ مُشَبِّهٌ، عَلِمْنَا أَنَّهُ جَهْمِيٌّ
“ ‘እከሌ አመሳሳይ (ሙሸቢህ) ነው’ ያለ ሰው እርሱ ጀህሚይ እንደሆነ እናውቃለን።” [ኡሱሉ ኢዕቲቃዲ አህሊ ሱናህ፣ ላለካኢ፡ ቁ. 306]
3. ኢስሓቅ ብኑ ራሀወይህ (238 ሂ.) እንዲህ ብለዋል፡-
عَلَامَةُ جَهْمٍ وَأَصْحَابِهِ دَعْوَاهُمْ عَلَى أَهْلِ الْجَمَاعَةِ، وَمَا أُولِعُوا بِهِ مِنَ الْكَذِبِ، إِنَّهُمْ مُشَبِّهَةٌ بَلْ هُمُ الْمُعَطِّلَةُ
"የጀህምና የባልደረቦቹ ምልክት በአህሉሱና ወልጀማዐ ላይ የሚለጥፉት የተለከፉበት የሀሰት ውንጀላ ነው፤ እሱም 'እነዚህ (የሱና ሰዎች) ሙሸቢሃህ (አላህን ከፍጡራን ጋር የሚያመሳስሉ) ናቸው' ማለታቸው ነው። ይልቁንም እነርሱ (ጀህሚያህ) ራሳቸው 'ሙዐጢላህ' (የአላህን ባህሪያት የሚያራቁቱ) ናቸው።" [ላለካኢ፡ 3/588]
4. ቁተይባ ብኑ ሰዒድ (240 ሂ.) እንዲህ ብለዋል፡-
إذا رأيت الرجل يقول المشبهة فاحذروه فهو جهمي
“አንድ ሰው ‘ሙሸቢሀ (አመሳሳዮች)’ ሲል ከሰማሀው እርሱ ጀህ ^ሚይ ነው።” [ሺዓሩ አስሓቢል ሐዲሥ፣ አቡ አሕመድ አልሓኪም፡ ቁ. 17]
"إذا قال الرجل: 'المشبهة'، فاحذره فإنه يرى رأي جهم"
“አንድ ሰው ‘ሙሸቢሀ (አመሳሳዮች)’ ሲል ከሰማሀው እርሱ የጀህምአቋም የሚያራምድ ስለሆነ ተጠንቀቀው።” [ዘሙል ከላም፡ 1177]
5. ኢማሙ አሕመድ (241 ሂ.) እንዲህ ብለዋል፡-
أما الجهمية فإنهم يسمون أهل السنة: "المشبهة" وكذب الجهمية أعداء الله؛ بل هم أولى بالتشبيه
"ጀህሚያዎች የሱና ሰዎችን ‘ሙሸቢሀ (አመሳሳዮች)’ እያሉ ይጠራሉ። የአላህ ጠላት ጀህሚያዎች ዋሹ! እንዲያውም ይበልጥ ለማመሳሰል የቀረቡት እነሱ ናቸው።" [ኢብጧሉ ተእዊላት፣ አቡ የዕላ፡ 1/46]
وتأوَّل القرآن على غير تأويله، وكذب بأحاديث رسول الله ﷺ وزعم أن من وصف الله بشيء مما وصف به نفسه في كتابه أو حدث عنه رسوله كان كاف\رًا، وكان من المشبهة، فأضل بكلامه بشرًا كثيرًا
“(ጀህም) ቁርኣንን ያለ ተፍሲሩ ተረጎመው። በአላህ መልእክተኛ ﷺ ሐዲሶችም አስተባበለ። አላህን እሱ እራሱን በገለፀበት ወይም መልእክተኛው ስለሱ በተናገሩት የሚገልፅን ‘ከሃ^ ዲና አመሳሳይ ሆኗል’ ሲል ሞገተ። በዚህ ንግግሩም ብዙ ሰው አጠመመ።” [አረድ ዐለል ጀህሚያ ወዝዘናዲቃ፡ 97]
6. አቡ ዙር ዐህ አርራዚይ (264 ሂ.) እንዲህ ብለዋል፡-
"المعطلة النافية الذين ينكرون صفات الله عز وجل التي وصف بها نفسه في كتابه وعلى لسان نبيه ﷺ، ويكذبون بالأخبار الصحاح التي جاءت عن رسول الله ﷺ في الصفات ويتأولونها بآرائهم المنكوسة على موافقة ما اعتقدوا من الضلالة وينسبون رواتها إلى التشبيه،
فمن نسب الواصفين ربهم تبارك وتعالى بما وصف به نفسه في كتابه وعلى لسان نبيه ﷺ من غير تمثيل ولا تشبيه إلى التشبيه فهو معطل ناف ويستدل عليهم بنسبتهم إياهم إلى التشبيه أنهم معطلة نافية، كذلك كان أهل العلم يقولون منهم: عبد الله بن المبارك ووكيع بن الجراح"
"አላህ ራሱን በቁርኣኑና በነብዩ ﷺ አንደበት የገለፀባቸውን ሲፋቱን የሚክዱ ሰዎች አራቋች አስተባባዮች ናቸው። ስለ ሲፋቱ ከአላህ መልእክተኛ ﷺ የመጡትን ትክክለኛ ሐዲሶች ያስተባብላሉ፤ ከሚያምኑት ጥመት ጋር በሚጣጣም መልኩም በተገለበጠ እይታቸው የተዛባ ትርጓሜ ይሰጣሉ። ዘጋቢዎቹንም ወደ ተሽቢህ (ማመሳሰል) ያስጠጓቸዋል።
ጌታቸውን እሱ ራሱን በቁርኣኑና በነቢዩ ﷺ አንደበት በገለፀበት መልኩ ያለምንም ማስመሰል የሚገልፁትን ሰዎች ወደ ተሽቢህ ያስጠጋ ሰው፡- እርሱ አራቋች እና አስተባባይ ነው። እነዚህ አካላት የሱና ሰዎችን ወደ ተሽቢህ በማስጠጋታቸው፣ እነርሱ ራሳቸው አራቋች መሆናቸውን መለየት ይቻላል። የዕውቀት ባለቤቶች እንዲህ ነበር የሚሉት። ከእነርሱም ውስጥ ዐብዱላህ ብኑል ሙባረክ እና ወኪዕ ኢብኑል ጀራሕ ይገኙበታል።" [አልሑጀህ፡ 1/203]
7. አቡ ሓቲም አርራዚይ (277 ሂ.) እንዲህ ብለዋል፡-
علامة الجهمية تسميتهم أهل السنة مشبهة
“የጀህሚያ ምልክት የሱና ሰዎችን ‘አመሳሳዮች’ ማለታቸው ነው” ብለዋል። [0ቂደቱ ሰለፍ፣ ሷቡኒይ፡ 303]
8. ዳሪሚይ (280 ሂ.) በዘመናቸው ለነበረ አንድ ጀህሚይ እንዲህ ብለውታል፡-
وكيف استجزت أن تسمي أهل السنة وأهل المعرفة بصفات الله المقدسة: "مشبهة" إذ وصفوا الله بما وصف به نفسه في كتابه بالأشياء التي أسماؤها موجودة في صفات بني آدم بلا تكييف
"የተቀደሱ የአላህ መገለጫዎችን ጠንቅቀው የሚያውቁ የሱና ሰዎችን አላህ ራሱን በመጽሐፉ ውስጥ በገለጸባቸው ስለገለፁ እንዴት ‘ሙሸቢሀ (አመሳሳዮች)’ ብለህ መጥራት ቻልክ? እነዚህ ነገሮች ስማቸው በሰው ልጆች መገለጫዎች ውስጥ ቢኖሩም እንዴትነት ውስጥ አይገቡም።"
فلولا أَنَّهَا كَلِمَةٌ هِيَ مِحْنَةُ الجَهْمِيَّةِ الَّتِي بِهَا يَنْبِزونَ المُؤْمِنِينَ، مَا سَمَّيْنَا مُشَبِّهًا غَيْرَكَ؛ لِسَمَاجَةِ مَا شَبَّهْتَ وَمَثَّلْتَ.
“(ይቺ አመሳሳይ የምትለዋ ውንጀላህ) ጀህሚያዎች አማኞችን የሚያነውሩባት መልለያቸው ባትሆን ኖሮ፣ ማመሳሰልህ ፀያፍ ከመሆኑ የተነሳ ካንተ ውጭ ማንንም ‘ሙሸቢሀ’ አንልም ነበር!” [ነቅድ፡ 107]
9. ሐርብ አልኪርማኒይ (280 ሂ.) እንዲህ ብለዋል፡-
أما الجهمية فإنهم يسمون أهل السنة "مشبهة"
"ጀህሚያዎች የሱና ሰዎችን ‘ሙሸቢሀ (አመሳሳዮች)’ እያሉ ይጠራሉ።" [አስሱናህ፣ ኪርማኒይ፡ 122]

10. ኢብኑ ኹዘይማህ (311 ሂ.) እንዲህ ብለዋል፡-
من رمي أهل الآثار القائلين بكتاب ربهم وسنة نبيهم "بالتشبيه" فقد قال الباطل، والكذب، والزور، والبهتان، وخالف الكتاب والسنة، وخرج من لسان العرب
"የጌታቸውን መጽሐፍና የነብያቸውን ሱና በመከተል የተጓዙትን የሱና ሰዎችን በተሽቢህ የከሰሰ ሁሉ ከንቱ ንግግር፣ ውሸትና ቅጥፈት ነው የተናገረው። ቁርኣንንና ሱናንም ተቃርኗል። ከዐረብኛ ቋንቋ ህግጋትም ወጥቷል።" [ኪታቡ ተውሒድ፡ 1/56]
11. አልበርሃሪይ (329 ሂ.) እንዲህ ብለዋል፡-
وإن سمعت الرجل يقول: فلان مشبه، وفلان يتكلم في التشبيه فاعلم أنه جهمي
“አንድ ሰው እከሌ ‘ሙሸቢህ (አመሳሳይ) ነው፣ እከሌ በማመሳሰል ይናገራል’ ሲል ከሰማሀው እርሱ ጀህሚይ እንደሆነ እወቅ።” [ሸርሑ ሱና፡ 141]
12. ኢብኑ በጧህ አልዑክበሪይ (329 ሂ.) እንዲህ ብለዋል፡-
فإن بعض المعتزلة إذا وضح عندهم صحة الروايات، والآثار الصحيحة التى لا يجوز عليها التواطوء، والإستحالة، قالوا: قد قال النبي ﷺ وسلم ذلك، ولكن النبي ﷺ كان "مشبها.“
"አንዳንድ ሙዕተዚላዎች የሐዲሥ ዘገባዎቹ ትክክለኛነት እና ፈጽሞ ውሸት ሊሆኑ የማይችሉ የቀደምቶች ንግግሮች ግልጽ ሲሆኑላቸው ጊዜ፣ 'በርግጥ ነቢዩ ﷺ ይህንን ተናግረዋል፤ ነገር ግን ነቢዩ ﷺ ራሳቸው 'ሙሸቢህ ነበሩ' ይላሉ።" [አልኢባነቱል ኩብራ፡ 3/71]
ይህ በጀህሚያ የተጀመረው የአላህን ሲፋት የሚያፀድቁ ሙስሊሞችን “ሙሸቢሀ”፣ “ሙጀሲማ” እያሉ የማጠልሸት ዘመቻ ዛሬም በአሽዐሪዮች / በአሕ ^ ባሾች ተፋፍሞ እንደቀጠለ ነው። ታላላቅ ዓሊሞችን የአላህን መገለጫዎች በማፅደቃቸው የተነሳ “በአመሳሳይነት” ማጠልሸት መታወቂያቸው ነው።
በነገራችን ላይ ቁርኣንና ሐዲሥን ተከትለው የአላህን በሰማይ መሆን የሚያፀድቁ ሙስሊሞችን “ሙሸቢሀ”፣ “ሙጀሲማ” እያሉ በአመሳሳይነት መወረፍ ከባድ አደጋ አለው። ይሄ አካሄድ አላህንና ነብዩን ﷺ “አመሳሳዮች ናቸው” ብሎ ማነወር አለበት። ምክንያቱም አላህን በዚህ መልኩ የገለፀው አላህ እራሱ እና መልእክተኛው ﷺ ናቸውና። ኢማሙ ዳሪሚይ ሰለፎችን በአመሳሳይነት ሲወርፍ ለነበረ አንድ ጀህሚይ እንዲህ ሲሉ ይመልሱለታል፡-
فَإِنْ كُنَّا مُشَبِّهَةً عِنْدَكَ؛ أَنْ وَحَّدْنَا اللهَ إِلَهًا وَاحِدًا بِصِفَاتٍ أَخَذْنَاهَا عَنْهُ وَعَنْ كِتَابِهِ فَوَصَفْنَاهُ بِمَا وَصَفَ بِهِ نَفْسَهُ فِي كِتَابِهِ، فَالله فِي دَعْوَاكُمْ أَوَّلُ المُشَبِّهِينَ بِنَفسِهِ ثمَّ رَسُولُ اللهِ الَّذِي أَنْبَأَنَا ذَلِكَ عَنْهُ. فَلَا تَظْلِمُوا أَنْفُسَكُمْ وَلَا تُكَابِرُوا العِلْمَ، إِذْ جَهِلْتُمُوهُ فَإِنَّ التَّسْمِيَةَ مِنَ التَّشْبِيه بعيدَة.
“አላህን ከራሱ በወሰድናቸው መገለጫዎች አንድ አምላክ እንደሆነ በማመናችንና በመፅሐፉ እራሱን በገለፀበት መልኩ በመግለፃችን አንተ ዘንድ አመሳሳዮች ከሆንን በሙግታችሁ መሰረት የመጀመሪያው አመሳሳይ አላህ እራሱ ነው ማለት ነው። ከዚያም ስለሱ የነገሩን መልእክተኛው ናቸው ማለት ነው። ይልቅ እራሳችሁን አትበድሉ። እውቀትን በድርቅና አትመልሱ። እዚህ ላይ በማመሳል መጥራት ከእውነታ የራቀ እንደሆነ ዘንግታችኋልና።” [ነቅድ፡ 107]
አንዳንዶቹ ድፍረታቸው ገንፍሎ ወጥቷል። ከጀህሚያ ቁንጮዎች ውስጥ አንዱ የነበረዉ ሡማመቱ ብኑ አሽረሥ እንዲህ ይላል፦
"ثلاثة من الأنبياء مشبهة:
موسى حيث قال: (أتهلكنا بما فعل السفهاء منا إن هي إلا فتنتك) ١٥٥/ الأعراف.
وعيسى حيث قال: (تعلم ما في نفسى ولا أعلم ما في نفسك) ١٦٦/ المائدة.
ومحمد حيث قال: (ينزل ربنا) والحديث متفق عليه"
"ሶስት ነብያት ሙሸቢሀ (አመሳሳዮች) ናቸው።
* ሙሳ፡ 'ከእኛ ቂሎቹ በሠሩት ነገር ታጠፋናለህን? እርሷ (ፈተናይቱ) ያንተ ፈተና እንጂ ሌላ አይደለችም' ሲል፣ [አልአዕራፍ፡ 155]፣
* ዒሳ፡ 'በነፍሴ ውስጥ ያለውን ሁሉ ታውቃለህ። ግን አንተ ዘንድ ያለውን አላውቅም' ሲል [አልማኢደህ፡ 166] እና
* ሙሐመድ፡ 'ጌታችን ይወርዳል' ሲል።" [ቡኻሪና ሙስሊም የዘገቡት] [መጅሙዑል ፈታዋ፡ 5/110]
በአሕ^ ባሽ ስብከት ለተሸወዳችሁ! የነዚህ አካላት እምነት ከቀደምት የሰለፍ አባቶች እምነት የተለየ የጀህሚያ እምነት እንደሆነ በማስተዋል አላህርን ፈርታችሁ ተመለሱ።
(ኢብኑ ሙነወር፣ ጁማደል ኡላ፡ 10/1447)

Hisnul Muslim #08
Ibnu Munewor
ደርስ
~
• ኪታቡ፦ ሒስኑል ሙስሊም
• ክፍል:-0️⃣ 8️⃣
• ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ
• ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
• የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:-
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor/8340
• የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 27፣ ሐዲሥ ቁጥር 58
~
• ኪታቡ፦ ሒስኑል ሙስሊም
• ክፍል:-
• ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ
• ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
• የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:-
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor/8340
• የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 27፣ ሐዲሥ ቁጥር 58
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የምንከታተለው
1- ወደ ጀነት የሚያቀርበን፣ ከእሳት የሚያርቀን ይሁን።
2- ለዲናችንም ይሁን ለዱንያችን የሚጠቅመን ይሁን።
ከዚህ ውጭ ያሉ ለኣኺራችንም ይሁን ለዱንያችን ጉዳት ያላቸው ይዘቶችን የሚለቁትን ሃይማኖታዊም ይሁኑ ሌላ አካውንቶችን፣ ፔጆችን እንራቅ። #ዘወትር ፋይዳ የሌላቸው እንቶ ፈንቶ ከመከታተልም ጥንቃቄ ብናደርግ መልካም ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
1- ወደ ጀነት የሚያቀርበን፣ ከእሳት የሚያርቀን ይሁን።
2- ለዲናችንም ይሁን ለዱንያችን የሚጠቅመን ይሁን።
ከዚህ ውጭ ያሉ ለኣኺራችንም ይሁን ለዱንያችን ጉዳት ያላቸው ይዘቶችን የሚለቁትን ሃይማኖታዊም ይሁኑ ሌላ አካውንቶችን፣ ፔጆችን እንራቅ። #ዘወትር ፋይዳ የሌላቸው እንቶ ፈንቶ ከመከታተልም ጥንቃቄ ብናደርግ መልካም ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
Telegram
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡-
“ብዙ ሰው ዲናዊ ባለሆነ መልኩ ዱንያን ማውገዙ አይግረምህ፡፡ አብዛኛው ህዝብ ዱንያን የሚያወግዘው የሚያልመውን ስላላገኘ ነው፡፡”
=
የቴሌግራም ቻናል:-

እነዚህ አካላት የሙስሊም ጠላ |ቶች ናቸው። በሙስሊሞች ላይ የሚደርሱ በደሎችን የሚደግፉ ሲያልፉም ብዙ በደል የሚያደርሱ ናቸው። ሲያስመስሉ አብሮ መኖር፣ ያገር ልጅነት፣ ሰብአዊነት እንኳ አይገዳቸውም። በአክሱም የሙስሊሞች መብት ይከበር ሲባል ተቃርነው ይነሳሉ። የመካነ ሰላሙ ግድ lያ ሲወገዝ ሰበብ እየፈለጉ ይከላከላሉ። በጎጃም፣ በጎንደር በደል ሲደርስ ተመሳሳይ ነው አካሄዳቸው።
በአርሲ ክርስቲያኖች ላይ ግድ * ያ ሲፈፀም በመጅሊስ ደረጃም ይሁን በግለሰብ ደረጃ ሙስሊሙ እያወገዘ እያዩ ሙስሊሙ ላይ ጣት ይቀስራሉ፣ ወሃብያ ይላሉ። ሙስሊሙ ላይ ስለሚደርሰውኮ ሲኖዶሱ ምንም አላለም። አስተሳሰባቸው የሚገርም ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
በአርሲ ክርስቲያኖች ላይ ግድ * ያ ሲፈፀም በመጅሊስ ደረጃም ይሁን በግለሰብ ደረጃ ሙስሊሙ እያወገዘ እያዩ ሙስሊሙ ላይ ጣት ይቀስራሉ፣ ወሃብያ ይላሉ። ሙስሊሙ ላይ ስለሚደርሰውኮ ሲኖዶሱ ምንም አላለም። አስተሳሰባቸው የሚገርም ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
ለኢስላምና ለሙስሊሞች ጥቅም ሲሉ ዱንያዊ እርካታዎችን እርግፍ አድርገው የተውት ሸይኹል ኢስላም አሕመድ ኢብኑ ተይሚያ በህይወታቸው የደረሰባቸውን ፈተና እና እንግልት የተመለከተ ልቡ በቁጭት ይቃጠላል። አይኖቹ እንባ ያረግፋሉ። ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ – አላህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ይላሉ፦
“የደጋጎችን ታሪክና በነሱ ላይ ስለደረሱ ፈተናዎች የሚያትቱ፣ ለምሳሌ የአቡል ዐረብን ‘አልሚሐን’ እና የሌሎችንም ኪታቦች የተመለከተ ሰው እንደ ኢብኑ ተይሚያ በእስርም ሆነ ሌላ እንግልት የደረሰበት ዓሊም አያገኝም።” [አልመዳኺል፡ 31]
ድብደባ፣ የቁም እስር፣ ወህኒ፣ ወከባ፣ ዛቻና ማስፈራሪያ፣ ወዘተ አስተናግደዋል። ባጠቃላይ ሰባት ጊዜ ለእስር ተዳርገዋል። አጠቃላይ በወህኒ ያሳለፉት ቆይታ ሲደመር አምስት አመት ነው። ይህ ሁሉ የሚሆነው ፈር በለቀቁ አንጃዎችና ግለሰቦች ላይ በሚሰጡት መልስ ሳቢያ ነው። የጠላት አላማ አንደበታቸው እንዲለጎም፣ ብእራቸው እንዲነጥፍ ቢሆንም እስከ ደም ጠብታ ታግለዋል። አዎ ለቢድዐ አንጃዎች የሱና ሰዎች መልስ ከሰይፍ በላይ ያማል።