Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
ትግራይ ላይ ያሉ ወንድሞቻችንና እህቶቻችንን በዱዓ እናስታውስ
ጀግናዬ አትታለል!
~~~~
መፍትሄ እናስገኛለን ከሚሉ ጋር ልትቆራኝ ይቅርና ከሩቅ ካየሀቸው ሽሻቸው!
የኢስላምን እንቁ ትክክለኛ አስተምህሮት ያበላሹ እንደ #ኢኽዋን አል-ሙፍሲዲን አይነት እርካሽ የፓለቲካ ሰዎች ናቸው ዲናችንን ያስደፈሩት!
የራሳቸውን ጥቅም እንጂ ለዲናቸው ቅንጣት ታክል ቦታ የላቸውም ። ቢኖራቸው #የድምፃችን ይሰማ እልቂት፣ድብደባ፣ስደት፣እንግልት ደርሶ አሁን ላይ አህባሽ እንኳን ከስልጣኑ ሊወርድ በየቦታው ሱኒ ወንድሞቻችን ላይ ከድሮው በተለየ መንገድ እና ሀይል እየተጓዘ ነገር ግን እነሱ የሚያሳጨንቃቸው የወንበር ጉዳይ ስለሆነ ዛሬም አንድነትን ካልሰበክን ይላሉ።
~የተገደሉት ወንድሞቻችን
~የተዘረፉት ወንድሞቻችን
~የተደፈሩት እህቶቻችን
~የተቃጠሉት መስጅዶቻችን
#ፍትህን ይሻሉ ፤ እኛም አጥብቀን እንሻለን!
مَن كَانَ عَدُوًّا لِّلَّهِ وَمَلَائِكَتِهِ وَرُسُلِهِ وَجِبْرِيلَ وَمِيكَالَ فَإِنَّ اللَّهَ عَدُوٌّ لِّلْكَافِرِينَ
አላህ ሆይ ! ጠላቶቻችንን ብርቱ የሆነን አያያዝ ያዝልን !
#ፍትህ ለጎንደር ሙስሊሞች
#ፍትህ ለኢትዬ ሙስሊሞች
#የፌድራል መንግስት ትኩረት ይስጠን.
✍ Abu Fewzan Miftah
||
T.me/IbnuYimamSelefiaDawa

Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
✅ ما حكم تبييت النية في صيام ست شوال؟
||
📩 #السؤال :
هل يُشترط تبييت النية في صيام ستٍّ من شوال؟
📄 #الجواب :
نعم ، حتى يكون #أفضل، وإلا لو صام من أثناء النهار لا بأس ، #لكن ما يكون صومه كاملًا إلا إذا بيَّت النيةَ صام يومًا كاملًا ، وإلا يكون صومه #ناقصا إذا صام #أثناء النهار.
📚 #فتاوى_الدروس للشيخ ابن باز
https://binbaz.org.sa/fatwas/21735/تبييت-النية-في-صيام-ست-شوال

binbaz.org.sa
ما حكم تبييت النية في صيام ست شوال؟
الجواب:
نعم، حتى يكون أفضل، وإلا لو صام من أثناء النهار لا بأس، لكن ما يكون صومه كاملًا إلا

"የማይበርደው ሃዘን"
||
ውዱ ነቢያችን ﷺ በ23 አመት መሪር ትግል መናገሻውን በመዲና ከተማ ያደረገ ተምሳሌት የሆነ ኢስላማዊ ሃገር መስርተው፣ በታሪክ አምሳያ የሌለው ድንቅ ትውልድ ኮትኩተው፣ የተውሒድን መሰረት አፅንተው በ63 አመታቸው በ11ኛ አመተ ሂጅሪያ በወርሃ ረቢዑል አወል 12ኛ ቀን እለተ ሰኞ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ፡፡
||
ይህ የሳቸው ህልፈት በታሪክ የሰው ዘርን የገጠመው ትልቁ አደጋ ነው፡፡
#ህመሙን፣
#ስሜቱን፣
#ክብደቱን የሚያውቁት ያውቁታል።
🍂 አነስ ኢብኑ ማሊክ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ፡- “የአላህ መልእክተኛ ﷺ የገቡ እለት መዲና ሁለ ነገሯ ነበር ያበራው፡፡ የሞቱ እለት ደግሞ ሁለ ነገሯ ነበር የጨለመው፡፡”
በዳሪሚ ዘገባ ደግሞ እንዲህ ብለዋል፡- “የአላህ መልእክተኛ ﷺ ወደኛ እንደመጡበት ቀን ያለ ያማረና የፈካ ቀን አላየሁም፡፡ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንደሞቱበት ቀን ያለ አስቀያሚና የጨለመ ቀን አላየሁም፡፡”
📚[ሚሽካቱል መሷቢሕ፣አልባኒ፡ 5962]
||
🔸ሲመጡ ፦
ደስታ!
ሐሴት!
ብርሃን!!
🔹ሲሞቱ ፦
ሃዘን!
ስብራት፣
ፅልመት!
“አስቀያሚና የጨለመ ቀን” ሲሉ ቀኑን ማውገዛቸው አይደለም፡፡ የደረሰባቸውን የሃዘን ክምር፣ በክስተቱ የተነሳ የነበረውን የእለቱን ድባብ ነው እየገለፁ ያሉት፡፡
||
አዎ አማኝ ለሆነ ሰው የሳቸው ህልፈት የሙሲባ ሁሉ ጥግ ነው፡፡ ለዚያም ነው “አንዳችሁን መከራ ከደረሰበት በኔ (ህልፈት የደረሰበትን) መከራ ያስታውስ፡፡ ምክንያቱም ከመከራዎች ሁሉ ከባዱ ይህ ነውና” ማለታቸው፡፡አልባኒ ሶሒሕ ብለውታል፡፡ 📚 [አሶሒሐህ፡ 1106]
||
እናልህ ወዳጄ ! የደረሰብንም የሚደርስብንም ሁሉ ከሳቸው ሞት በላይ አይደለም፡፡ ዱንያ ላይ ስንት ውዶቻችንን፣ ስንት ወዳጆቻችንን አጥተን በሃዘን ተሰብረናል፡፡ ግን ሞት ለታላቁ ነቢይም ﷺ አልቀረም፡፡
#ሙሲባቸው ሙሲባችን ነው፤ #ህልፈታቸውም ህመማችን፡፡
ለኛ ሲሉ ከደናቁራን ጋር ተጋፍጠው አበሳቸውን አይተዋል፡፡ የታፈሩት የተከበሩት፣ ለሰማይ ለምድር የከበዱት ነቢይ! ክብራቸው ተደፍሯል፡፡ አካላቸው ዝሏል፡፡ በተደጋጋሚ ቅስማቸው ተሰብሯል፡፡ የገማ እንግዴ ልጅ ተጥሎባቸዋል፡፡ ለኛ ሲሉ ተደብድበዋል፣ ተንገላተዋል፣ እትብታቸው የተቀበረባትን ሃገር - ያውም መካን - ጥለው ተሰደዋል፡፡
#ለኛ ሲሉ በረሃብ አለንጋ ተገርፈዋል፣ ሆዳቸው ላይ ድንጋይ አስረዋል፡፡ የኛ ነቢይ ለኛ ሲሉ ያልደረሰባቸው የለም፡፡ አኺራዊ መፃኢያችን ቢያስጨንቋቸው አልቅሰዋል፣ አንብተዋል፡፡ በአንድ ወቅት እንዲህ የሚለውን የነቢዩ ዒሳን ንግግር አነበቡ፡-
﴿ إِنْ تُعَذِّبْهُمْ فَإِنَّهُمْ عِبَادُكَ وَإِنْ تَغْفِرْ لَهُمْ فَإِنَّكَ أَنْتَ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُ}
“ብትቀጣቸው እነርሱ ባሮችህ ናቸው፡፡ ለነርሱ ብትምርም አንተ አሸናፊው ጥበበኛው ነህ፡፡”
📚 [አልማኢዳህ፡ 118]
ርህሩሁ ነቢያችን ﷺ እጆቻቸውን አንስተው
“አላህ ሆይ! ህዝቦቼ ህዝቦቼ!” ብለው አለቀሱ፡፡ 📚 [ሙስሊም፡ 346]
#ውዱ ነቢያችን ከጎናቸው ከተሰለፉ ሶሐቢዮች አልፈው ከዘመናት በኋላ የሚመጡ ተከታዮቻቸውን ይናፍቃሉ፡፡ በአንድ ወቅት “ምነው ወንድሞቼን ባገኘው ብየ ተመኘው” አሉ፡፡ “እኛ ወንድሞችህ አይደለን?” ብለው ሶሐቦች ሲጠይቁ፡ “እናንተ ባልደረቦቼ ናችሁ፡፡ ወንድሞቼ ሳያዩኝ በኔ ያመኑት ናቸው” አሉ፡፡
📚 [አሶሒሐህ፣ አልባኒ፡ 2888] እኛስ #እሳቸውን እንናፍቃለን?
#እኛስ እሳቸውን ለማየት እንጓጓለን?
እኚህን አዛኛችንን፣ ተቆርቋሪያችንን፣ ናፋቂያችንን ነው ያጣነው፡፡ በሳቸው ህልፈት የነፍስ ህይወት የሆነው ወሕይ ተቋርጧል፡፡ ይሄ ለአማኞች ቀላል ሙሲባ አልነበረም፡፡ በአንድ ወቅት ከነቢዩ ﷺ ህልፈት በኋላ “እስኪ ተነስ! የአላህ መልእክተኛ ﷺ ኡሙ አይመንን ሲዘይሯት እንደነበረው እኛም ሄደን እንዘይራት” በማለት አቡበክር አሲዲቅ ዑመርን ጠየቋቸው (ሁሉንም አላህ ይውደድላቸውና፡፡) ተነስተው ሄዱ፡፡
ሲደርሱ ኡሙ አይመን አለቀሰች፡፡
“ምንድነው የሚያስለቅስሽ? ለአላህ መልእክተኛ ﷺ አላህ ዘንድ ያለው የሚበልጥ አይደለም ወይ?” አሏት፡፡
“ለአላህ መልእክተኛ ﷺ አላህ ዘንድ ያለው በላጭ እንደሆነ ስላላወቅኩ አይደለም የማለቅሰው፡፡ የማለቅሰው ወሕይ ከሰማይ በመቋረጡ ነው” ብላ ለቅሶዋን ቀጠለች፡፡ ለቅሶዋ አስለቀሳቸው፡፡ተያይዘው ተላቀሱ፡፡
📚 [ሙስሊም፡ ሐዲሥ ቁጥር 2454]
#ዓለም እኚህን ታላቅ ሰው ካጣች በሂጅሪያው አቆጣጠር ሲሰላ 1431 ዓመት ሆናት፡፡ የአላህ ሶላትና ሰላም በሳቸው ላይ ይስፈን፡፡"
||
🖋 በተወዳጅ ዑስታዛችን ኢብኑ ሙነወር
🗓 መስከረም 17/2013 የተፃፈ
||
ዳዕዋ ሰለፊያ||በከሚሴ

Telegram
قناة أبي فوزان السلفي الكميسي
🌟 ኢማሙ ቡኻሪ/ረሂመሁላህ/
🌴''ከመስራትና ከንግግር በፊት እውቀት ይቀድማል''🌴
👉አንተ እውነተኛ የሀቅ ተከታይ ከሆንክ ስለ ቢድዓ ሰዎች ጠንከር ያለን ንግግር ስትሰማና ስታነብ አትበርግግ!!!!
Comment &Suggestion
ሰው ነኝ የአደም ልጅ ሁሉ ይሳሳታል እና ስህተት ሲያገኙብኝ ከስር ያርሙኝ
⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵
@Abufewzan48
@miftahyimam_bot

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የባረቀበት የፌድራል ፓሊስ ‼️
||
ትናንት በኢድ ሰላት ላይ አስለቃሽ ጭስ ባረቀበት የተባለው የፌደራል ፖሊስ ከአንዲት ለሰላት ካልመጣች ሴት ጋር የነበረውን የመልዕክት ልውውጥ እንቅስቃሴ ቪዲዮው በግልፅ ያሳያል።
||
#ፍትህ ለኢትዮ ሙስሊም!
#ፍትህ ትኩረት እንሻለን!
T.me/IbnuYimamSelefiaDawa
||
ትናንት በኢድ ሰላት ላይ አስለቃሽ ጭስ ባረቀበት የተባለው የፌደራል ፖሊስ ከአንዲት ለሰላት ካልመጣች ሴት ጋር የነበረውን የመልዕክት ልውውጥ እንቅስቃሴ ቪዲዮው በግልፅ ያሳያል።
||
#ፍትህ ለኢትዮ ሙስሊም!
#ፍትህ ትኩረት እንሻለን!
T.me/IbnuYimamSelefiaDawa
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
📣 አዲስ የፕሮግራም ማስታወቂያ ከ መርከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዐሪ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ እና የተከበራቹህ ወንድሞች እና እህቶች እንዴት ናቹህ? በያላችሁበት የአላህ ጥበቃ አይለያቹህ !
እንደሚታወቀው መርከዝ አቡ ሙሳ የተለያዩ የትምህርት ፕሮግሞችን በመቅረፅ በአካል እና በርቀት በርካታ ሰዎች እያሰተማረ ይገኛል ።
እነሆ አሁን ደግሞ በአይነቱ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ፕሮግራም ይዞላቹህ ቀርቧል ።
እሱም:
የሸሪዓ ትምህርቶችን በደረጃ በማስቀመጥ
1ኛ ደረጃ المستوى الأول
2ኛ ደረጃ المستوى الثاني
3ኛ ደረጃ المستوى الثالث
4ኛ ደረጃ المستوى الرابع
ለያንዳዱ የትምህርት ደረጃ የተማሪዎችን አቅም ባማከለ መልክ በዑለሞች ተጠንቶ በቀረበ ካሪኩለም የምንማር ይሆናል ።
المستوى الأول
1ኛው ደረጃ የ 4 ወር ኮርስ ሲሆን
በዉስጡ ከ 75–80 ክፍለ ጊዜ ይኖረዋል
المستوى الثاني
2ኛው ደረጃ የ 5 ወር ኮርስ ሲሆን
በውስጡ ከ 95–100 ክፍለ ጊዜ ይኖረዋል
المستوى الثالث
3ኛው ደረጃ የ 4 ወር ኮርስ ሲሆን
በውስጡ ከ 65–70 ክፍለ ጊዜ ይኖረዋል
المستوى الرابع
4ኛው ደረጃ የ 6 ወር ኮርስ ሲሆን
በውስጡ ከ 115–120 ክፍለ ጊዜ ይኖረዋል
ማሳሰቢያ
የትምህርቱ አሰጣጥ ሂደት ደርሱን መከታተል ብቻ ሳይሆን ሙራጅዓውን ማሰማት የግድ መሆነኑ መገንዘብ ያስፈልጋል።
በእያንዳዱ ሙስተዋ የሰርተፍኬት ፕሮግራም ሲኖር አላህ ወፍቆት ሁሉንም የትምህረት ደረጃዎች የጨረሰ በአላህ ፍቃድ ተስፋ የሚጣልበት ጥሩ የእውቀት ደረጃ ላይ እንደሚደርስ አያጠራጥም! ከመርከዙም ላቅ ያለ ሰርተፍኬት ያገኛል። አላህ አድርሶንና አሳክቶልን በቀጣዩ ዙር ሊጀመር በታቀደው የዲፕሎማ ፕሮግራም በቀጥታ መግባት የሚችል ይሆናል ኢንሻአላህ ።
መመዝገቢያ ዩዘሮች ⤵️
1 @MerkezAbumusa
2 @MERKEZ_Abumusaa
3 @Merkez_Abumussa
4 @Merkez_Abumusa
ተመዝጋቦዎች እነዚህን ከላይ ያሉ ዩዘሮችን በመጠቀም በሚላክላችሁ መስፈርቶች መሰረት ፎርም በመሙላት መመዝገብ ትችላላቹህ ።
መልካል እድል አላህ ይወፍቀን !
https://www.tg-me.com/kurantejwid

Forwarded from Ibnu Muhammedzeyn
አሏህን አምላኪ እንጅ ረመዳንን አምላኪ አትሁን!
፣
እሄው ከተወሰኑግዚያት በፊት በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ረመዳን በአሏህ ፍቃድ ተጠናቋል። መልካም የሰራበት አሏህን ሊያመሰግን መልካም ስራውን እንዲቀበለው ሊማፀን ይገባዋል። በተቃራኒው ግን ጊዜውን ባልባሌ ነገር ያባከነ ሊፀፀትና ወደአላህ እውነተኛ መመለስን ሊመለስ ይገባዋል።
፣
በረመዳን መሳጅዶች ይሞላሉ፣ቁርኣን በብዛት ይኸተማል፣ዱዓ፣ዚክር፣ኢስቲጝፋር እና ሌሎችም መልካም ስራዎች ይሰራሉ! ማሻ አላህ ደስ ሲል! አላህ መልካም ስራችንንም ይቀበለን! ፅናቱንም ይወፍቀን!
፣
አዎ ይህ ሁሉ መልካም ስራ ፅናት ከሌለው ዋጋ ቢስ ነው።
፣
አሏህ ያዘነላቸው ሲቀሩ ብዞዎች ከሃራም ነገር የሚታቀቡትና መልካም ስራ የሚሰሩት በረመዳን ብቻ ነው።
ረመዳን ሲያልቅ መሳጅዶች ባዶ ይሆናሉ!
ቁርኣን ይተዋል! በቀን ከ5–10 ጁዝ የሚቀራው በቀን አንድ ጁዝ እንኳ መቅራት ያቅተዋል ኧረ እንደውም ቁርኣን ሳይከፈት ወራቶች ያልፋሉ።
በጥቅሉ በረመዳን ሲሰሩ የነበሩ መልካም ስራዎች ሁሉ ልክ ረመዳንን እንደሚያመልክ ሰው ረመዳን ሲያልቅ ይቆማሉ። አሏሁል ሙስተዓን!
፣
እኛ አላህን ማምለክ ያለብን ረመዳን እስኪያልቅ ሳይሆን እውነተኛው ሞት እስከሚመጣን ድረስ ነው መሆን ያለበት።
አሏህ እንዲህ ይላል:-
"واعبد ربك حتى يأتيك اليقين"
"እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ።"【አል―ሒጅር 99】
፣
መልእክተኛውም (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) የሰውልጅ ስራው በሞት እንጅ እንደማይቋረጥ እንዲህ ሲሉ ይነግሩናል:-
"إذا مات ابن آدم انقطع عمله إلا من ثلاث"
"የአድም ልጅ ሲሞት ከሶስት ነገር ውጭ ስራው ተቋረጠ…"
ለስራ መቋረጥ ወይንም መጨረሻ ያደረጉት ሞትን ነው እንጅ ረመዳንን አይደለም
፣
በረመዳን የሰራነው መልካም ስራ አሏህ ዘንድ ተቀባይነት ለመኖሩ
ምልክቶች አሉት ከነዚህም መካከል:-
👉 በረመዳን ስንሰራው የነበረው ስራ ከረመዳን በኋላም ቀጣይነት ይኖረዋል
👉 የኛ ሁኔታችን ከረመዳን በስተፊት ከነበረው ሁኔታ ከረመዳን በኋላ የተሻለና የተስተካከለ ይሆናል።
፣
👌 ግንሳ በተቃራኒው በረመዳን ስንሰራው የነበረው ስራ ረመዳን ከወጣ በኋላ ቀጣይነት ከሌለው እንድሁም ሁኔታችን ከበፊቱ ካልተስተካከለ ስንሰራው ስንደክምለት የነበረው መልካምስራ የተቀባይነቱ ሁኔታ እጅግ በጣም አስጊ ነው ።
፣
አንዳዶች ከተለያዩ ሃራም ነገሮች (ከሙዚቃ፣ከፊልም፣ከሃሜት፣ነገር ከማሳበቅ፣ያልተፈቀደችን ሴት ከመመልከትና ከሌሎችም) በረመዳን ይከለከሉና ረመዳን ውጥት እንዳለ ከዒድ ሶላት በኋላ እዚያው መገኘታችው አሳዛኝ ሁኔታ ነው።
ሃቂቃ የነዚህን ሰዎች ሁኔታ ላስተዋለው ወደዒድ ሶላት የሚሄዱት ለመስገድ ሳይሆን ለሸይጧን እንኳን ተፈታህልን በማለት አቀባበል ሊያደርጉ ለት ነው የሚመስለው። አሏህ ከንዲህ ያለ መከራ ይጠብቀን!
፣
ሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር (ሐፊዘሁሏህ) እንዲህ ይላሉ:-
«በሙስሊም ላይ የረመዳን ወር ካለቀ በኋላ ከዒባዳ ማግለሉ በጣም ከሚያስጠላ ነገር ነው። ልክ እንደ አንዳድ ሰዎች ሁኔታ አላህንና ዒባዳውን በረመዳን እንጅ አያውቁትም ለነዚህ ሰዎች ይባላቸዋል:-
👉 አንተ በረመዳን የምትፈራው፣የምትታዘዘውና የምታመልከው ጌታ እንዳለህ ያወቅክ ሰው ሆይ! ከረመዳን በኋላ እንዴት ረሳሃው?!
👉 አንተ በረመዳን አሏህ አምስት ወቅት ሶላትን በመስጅድ ግዴታ እንዳደረገብህ ያወቅክ ሰው ሆይ! እሄን እንዴት ከረመዳን በኋላ ዘነጋህ ወይንስ ተዘናጋህ?!
👉 አንተ አላህ በረመዳን ወንጀሎችን ክልክል እንዳደረገብህ ያወቅክ ሰው ሆይ እንዴት ከረመዳን በኋላ እሄን ረሳህ?!
👉 አንተ በረመዳን ከፊትለፊትህ እሳትና ጀነት ምንዳና ቅጣት እንዳለ ያወቅክ ሰው ሆይ እንዴት እሄን ከረመዳን በሗላ ዘነጋህ?!
👉እናንተ በረመዳን መሳጅዶችን ትሞሉ የነበረ ቁርኣንን ትቀሩ የነበረ እንዴት ከረመዳን በኋላ መሳጅዶች ከናንተ ይራቆታሉ ቁርኣንንስ ለምን ታኮርፋላችሁ?!
👌አላህን በረመዳን እንጅ ለማያውቁና ለማይፈሩ ሰዎች ተደነቅኩላቸው !
፣
ከፊል ሰለፍ ስለንደነዚህ አይነት ሰዎች ተጠይቀው እንዲህ አሉ"ምንኛ መጥፎ ሰዎች ናቸው አሏህን በረመዳን እንጅ አያውቁትም"
፣
የወራቶችሁሉ ጌታ አንድ ነው። የረመዳን ጌታ የሸዋል፣የሻዕባንና የሌሎችም ወራቶች ጌታ ነው። በየአንዳዱ ሙስሊም ላይ ግዴታው በየሁሉም ጌዜ አላህን ሊያመልክና እርሱን ከማመፅ ሊርቅ ነው።» 【መቃላቱ ረመዳኒያ (1/174)】
፣
አላህ ሁሌ በመልካም ስራ ላይ ዘውታሪ ያድርገን በረመዳን የሰራነውን መልካም ስራም ይቀበለን!
፣
www.tg-me.com/IbnuMuhammedzeyn
፣
✍ ወንዳማችሁ ኢብኑ ሙሐመድዘይን(ቅዳሜ ሸዋል 5/1440 ሂ )

የ ሸዋል ስድስት ቀናትን ፆም የሚመለከቱ ነጥቦች
~~
1. ከሸዋል ስድስት ቀናትን መፆም ፋይዳው ምንድነው?
መልስ፦ ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
مَنْ صَامَ رَمَضَانَ ثُمَّ أَتْبَعَهُ سِتًّا مِنْ شَوَّالٍ، كَانَ كَصِيَامِ الدَّهْرِ
“ረመዷንን ፁሞ ከዚያም ከሸዋል ስድስት ያስከተለው አመት እንደመፆም ነው።” [ሙስሊም፡ 1164]
ስለዚህ ስድስት ቀናትን በሸዋል ወር ውስጥ መፆም አጅሩ ከረመዷን ወር ፆም ጋር የሚቆራኝ ነው ማለት ነው።
2. ከሸዋል ስድስት ቀናትን መፆም የሚጠቁመው ሐዲሥ ሰነዱ አስተማማኝ ነውን?
መልስ፦ ሐዲሡ ሚዛን በሚደፋ አቋም ለማስረጃነት በቂ ነው። ዝርዝር የፈለገ ይህንን ሊንክ ተከትሎ ይመልከት፦ https://islamqa.info/ar/answers/337787/%D9%87%D9%84-%D8%AD%D8%AF%D9%8A%D8%AB-%D8%B5%D9%8A%D8%A7%D9%85-%D8%B3%D8%AA-%D9%85%D9%86-%D8%B4%D9%88%D8%A7%D9%84-%D8%B6%D8%B9%D9%8A%D9%81
3. ከሸዋል ውጭ ባሉ ወራት ውስጥ ስድስት ቀናት ቢፆም የሸዋልን ፆም ይተካልን?
መልስ፦ ማስረጃ የመጣው ሸዋልን በተመለከተ ብቻ ነው። ይህን ለማለት የሚያስችል መረጃ የለም።
4. አከታትሎ ነው ወይስ አፈራርቆ መፆም ይቻላል?
መልስ፦ በሸዋል ወር ውስጥ እስከሆነ ድረስ አከታትሎም ይሁን አፈራርቆ፣ ቀጥታ ከዒድ በኋላም ይሁን አዘግይቶ በፈለገው መልኩ መፆም ይችላል።
5. ፆሙን ከሸዋል አንድ መጀመር ይቻላል?
መልስ፦ ሸዋል አንድ ዒድ ነው። በኢስላም በዒድ ቀን መፆም አይፈቀድም።
6. ቀዷእ ያለበት ሰው ሸዋልን መፆም ይችላል?
መልስ፦ ከፊል ዓሊሞች አይቻልም ይላሉ። የአብዛኞቹ ዓሊሞች አቋም ግን ይቻላል የሚል ነው። ጠንካራውም አቋም ይሄ ነው። ይህንን ከሚጠቁሙ መረጃዎች ውስጥ፦
ማስረጃ አንድ፦ እናታችን ዓኢሻህ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዲህ ብላለች፦
كانَ يَكونُ عَلَيَّ الصَّوْمُ مِن رَمَضَانَ ، فَما أسْتَطِيعُ أنْ أقْضِيَ إلَّا في شَعْبَانَ
“ከረመዷን (ያልፆምኩት) ፆም ይኖርብኝ ነበር። በሸዕባን እንጂ ቀዷኡን ማውጣት አልችልም ነበር።” [ቡኻሪ፡ 1149] [ሙስሊም፡ 1849]
ልብ በሉ! ሸዕባን በኢስላማዊው አቆጣጠር ከረመዷን በፊት ያለው ወር ነው። የረመዷንን ቀዷእ ሳታወጣ ቀጣዩ ረመዷን ሲቃረብ ነበር የምትፆመው። በዚህ መሃል ላይ ትልልቅ አጅር ያላቸው የዐረፋ ፆም፣ የዐሹራእ ፆም፣... አሉ። ዓኢሻ ይህን ሁሉ አትፆምም ነበር፣ ከአመት እስካመት ሱና ፆም አትፆምም ነበር ብሎ ማሰብ ይከብዳል።
“አይ ለሳቸው ስትል ነበርኮ የረመዷንን ቀዷእ የምታዘገየው” ከተባለ “አዎ። ነብያችን ﷺ ሸዕባንን አብዛኛውን ይፆሙት ስለነበር ሸዕባን ላይ ቀዷእ ለማውጣት ሰፊ ጊዜ ይኖራታል። ግና እሳቸውኮ
* ዐረፋና ዐሹራእ ይፆሙ ነበር።
* በሌሎችም ወራት “አያፈጥሩም እስከምንል ድረስ ይፆሙ ነበር” ብላለች ዓኢሻ። [ቡኻሪ፡ 1969]
* ከየወሩ ሶስት ቀን ይፆሙ ነበር። [አቡ ዳውድ፡ 507]
* በየ ሳምንቱም ሰኞና ሐሙስም ይፆሙ ነበር። [ቲርሚዚ፡ 745]
* በተጨማሪም “ከረመዷን ቀጥሎ በላጩ ፆም የሙሐረም ወር ፆም ነው”ብለዋል። [1163]
* በየወሩ “አያመል ቢድ” ማለትም 13ኛ፣ 14ኛ እና 15ኛ ቀናትን መፆምንም አዘዋል። [ነሳኢ፡ 7/222] [ቲርሚዚ፡ 761]
ይህ ሁሉ ከመሆኑ ጋር የረመዷንን ቀዷእ እስከ ሸዕባን ድረስ የምታዘገይበት አንዱ ምክንያት ቀጣይ ረመዷን እስካልገባ ድረስ ማዘግየት ስለሚቻል ነው። እንጂ በዚህ ሁሉ መሃልም መፆም ትችል ነበር።
ማስረጃ ሁለት፦ የረመዷንን ቀዷእ ወሩ እንዳለቀ ወዲያውኑ አከታትሎ መፆም ግዴታ አይደለም። ይሄ የብዙሃን ዑለማእ አቋም ነው። ቀጣይ ረመዷን እስካልገባ ድረስ ማዘግየት ይቻላል። ወዲያውና አከታትሎ መፈፀም ግዴታ ካልሆነ ደግሞ መሃል ግዴታ ያልሆኑ ፆሞችን መፈፀም የተከለከለ አይሆንም። ይህ እንግዲህ ቀዷእ ላለበት ሰው በላጩ አፈፃፀም ቀድሞ ቀዷኡን መፆም፣ ከዚያም የሸዋልን ስድስት ማስከተል ከመሆኑ ጋር ነው።
ነገር ግን በወር አበባ ወይም በሌላ ምክንያት በርከት ያለ ቀዷእ ያለ ከሆነ ሸዋልን ለመፆም በቂ ጊዜ ላይኖር ይችላል። ወይም የፆሙ ጊዜ በመደራረቡ ሊከብድ ይችላል። በዚህና መሰል ሁኔታ ላይ ላለ አካል ሸዋልን የመፆም አጅር እንዳያልፈው ቢያስቀድምና ቀዷኡን አረፍ ብሎ ቆይቶ ቢፆም የሚከለክለው ግልፅ ማስረጃ የለም።
ብዥታ፦
-
የግዴታ ፆምን ቀዷእ ሳይፆሙ ሱና ፆም መፆም አይቻልም የሚሉ ዓሊሞች እንዳሉ ገልጫለሁ። ከሚጠቅሷቸው ማስረጃዎች ውስጥ፦
አንዱ መግቢያዬ ላይ የጠቀስኩትን “ረመዷንን ፁሞ ከዚያም ከሸዋል ስድስት ያስከተለው አመት እንደመፆም ነው” የሚለውን ሐዲሥ ነው። ማስረጃ የሚያደርጉበት አግባብ የተጠቀሰው አጅር ሙሉ ረመዷንን ፁሞ ከዚያም ከሸዋል ስድስት ያስከተለን ነው የሚል ነው።
ይሄ ግን አብዛኛው ሙስሊም ረመዷንን ሙሉውን ስለሚፆም በዚህ መልኩ ተገለፀ እንጂ በተጨባጭ ሸሪዐዊ ምክንያት ሙሉውን ያልፆመ ሰው ከተጠቀሰው አጅር ውጭ ይሆናል ማለት አይደለም። ለምሳሌ ያክል ነብያችን ﷺ “ረመዷንን አምኖና አጅሩን አስቦ የፆመ ሰው ያለፈው ወንጀሉ ይማርለታል” ብለዋል። ይህ ማለት ግን በወር አበባ ምክንያት ሙሉውን ያልፆመች ሴት ይህንን አጅር አታገኝም ማለት አይደለም።
ሁለተኛ ማስረጃ የሚያደርጉት ተከታዩን ሐዲሥ ነው፦
من أدركَ رمضانَ وعليهِ من رمضانَ شيءٌ لم يقضهِ، لم يتقبَّل منهُ ومن صامَ تطوُّعًا وعليهِ من رمضانَ شيءٌ لم يقضهِ، فإنَّهُ لا يتقبَّلُ منهُ حتَّى يصومَهُ
“በሱ ላይ ቀዷእ ያላወጣው የረመዷን ፆም እያለበት ረመዷን የደረሰበት ሰው አላህ አይቀበለውም። በሱ ላይ ቀዷእ ያላወጣው የረመዷን ፆም እያለበት ግዴታ ያልሆነ ፆም የፆመ ሰው ቀዷኡን እስከሚፆም ድረስ ተቀባይነት አይቀበለውም።” [ሙስነድ አሕመድ፡ 8606]
መልስ፦ ዶዒፍ ነው። [አልዒለል፣ ኢብኑ አቢ ሓቲም፡ 768]
ሌላ የሚጠቀሰው እንዲህ የሚል አለ፦ አንድ ሰው “የረመዷን ቀዷእ አለብኝ። ከመሆኑም ጋር አስሩን ትርፍ ፆም ልፆም ፈልጌ ነበር” ሲል አቡ ሁረይራህ ረዲየላሁ ዐንሁ፡ “አይሆንም። ይልቁንም በአላህ ሐቅ ጀምር፣ እሱንቀዷእ አውጣ። ከዚያ በኋላ የፈለግከውን ትርፍ ፆም ፁም” አሉ። [ሙሶነፍ ዐብዲረዛቅ፡ 7715]
መልስ፦ ግንዛቤው ላይ የተለያዩ ሃሳቦች ከመሰንዘራቸው ጋር ቀጥታውን ስንወስድ ከዓኢሻ ሐዲሥ ጋር የሚቃረን ነው። የዓኢሻ ሐዲሥ ደግሞ የነብዩ ﷺ ኢቅራር (ማፅደቅ) ያለበት ስለሆነ ቅድሚያ ይሰጠዋል።
ማጠቃለያ:-
ስለዚህ የረመዳን ፆም ቀዷ ያለበት ሰው
① ለቀዷው ሰፊ ጊዜ ስላለና
② የሸዋል ጊዜ አጭር ስለሆነ ሸዋልን አስቀድሞ መፆም ይችላል።
* ይህንን ነጥብ ዘለግ አድርጌ መዳሰስ የፈልግኩት ሸዋል ቢያልፍም እንኳ ቀዳኡን ሳይፆሙ የሸዋልን ስድስት ቀናት መፆም አይቻልም የሚሉ ዑለማዎችን ፈትዋ ነጥለው ትኩረት የሚሰጡ ስላሉ ነው፡፡ ቀደም ብየ እንደጠቀስኩት መፆም ይቻላል የሚለው አቋም የብዙሃን ዑለማእ ምርጫ ነው።

በሸይኽ ሙቅቢል ፈትዋ ፅሁፌን ላሳርግ:-
ጥያቄ፡- “የረመዳንን ቀዳ ቀናት ሳያወጣ በፊት የሸዋልን ስድስት መፆም ይቻላልን?”
መልስ፡- “በረመዳን ያፈጠረባቸውን (ያልፆመባቸውን) ቀናት ቀዷእ ካወጣ በኋላ ከዚያም ስድስቱን ከፆመ ይሄ መልካም ነው፡፡ ይህንንም ያንንም ማድረግ የማይችል ከሆነ ግን ነብዩ ﷺ “ረመዳንን ፆሞ ከዚያም ከሸዋል ስድስት ያስከተለ ልክ አመቱን ሙሉ እንደፆመ ነው” ያሏትን ስድስቷን (አስቀድሞ) ሊፆም ይችላል፡፡ ለምን ይህን አልን? ምክንያቱም የቀዷው ጊዜ ከስድስቷ ፆም በተለየ (ወቅቱ) ሰፊ ስለሆነ ነው፡፡ (ስድስቷ ግን) ከሸዋል ውጭ ጊዜ የላትም፡፡ የቀዷእ ወቅት ግን ከዓኢሻህ ረዲየላሁ ዐንሃ እንደመጣው እንዲህ ብላለች፡ ‘በሸዕባን (ወር) እንጂ ቀዷየን አላወጣም ነበር፡፡’ ምክንያቱም በአላህ መልእክተኛ ﷺ ጉዳይ ትጠመድ ስለነበር ነው፡፡” http://olamayemen.com/Dars-9443
=
(ኢብኑ ሙነወር ፤ ሚያዚያ 25/ 2014)
የቴሌግራም ቻናል :-
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor

Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
Forwarded from Fuad Mohammed
من كتاب ( مع الإمام الشهيد حسن البنا)محمود عساف و فيه منع إطلاق اللحية إلا بإذن حسن
من تغريدة الشيخ أنيس المصعبي
من تغريدة الشيخ أنيس المصعبي
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
15 ምክሮች ለሙስሊም ተማሪዎች
~~~~~
·
① መምህርህን አክብር። አስተማሪህ ለደሞዝ ቢሰራም ላንተ ውለታ እየዋለ ነው። ኋላ ከሚፀፅትህ ዛሬ ለአስተማሪህ ትሁት ሁን። እድሜውንም አክብር። መምህር "አስተማሪ" የተባለው ስለሚያስተምርህ ነው። የሚያስተምርህን መናቅ የሚያጎርስህን መንከስ ነው። እንዲያዝንብህ፣ "ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ" እንዲል አታድርገው። ውለታ ይግባህ። የወጣትነት ስሜት ድፍን ቅል አያድርግህ።
"አስተማሪን መናቅ እውቀትን መናቅ ነው።"
"ለእውቀት ያለህ ክብር መጠኑ ለአስተማሪህ ባለህ ክብር ልክ ነው።"
② ተባባሪ ሁን። እንዳቅምህ የምታግዛቸው በርካታ ደካማ ተማሪዎች በዙሪያህ አሉ። የእለት ጉርስ የሚገድላቸው፤ የደንብ ልብስ አቀበት የሆነባቸው፤ የሳሙና፣ የሃንዳውት፣ የታክሲ፣ የቤት ኪራይ፣ የህክምና፣ የደብተር፣ … የሚቸግራቸው፤ ብዙ ናቸው። ቢቻል አስተባብራችሁ የተቀናጀ ስራ ስሩ። ካልሆነ የራስህን ሐላፊነት ተወጣ። ደካማ ተማሪዎችን አስጠና፣ አግዝ። በዱንያ እርካታን ታገኝበታለህ። ልምድን ትቀስምበታለህ። ህይወትን ትማርበታለህ። በኣኺራ እጥፍ ድርብ ትሸለምበታለህ።
③ ከመንደሬነት ራቅ። የሰፈር፣ የቀበሌ፣ የወረዳ፣ የአካባቢ ብሽሽቅ ውስጥ አትግባ። ዘረኝነትን በየትኛውም መልኩ ተፀየፍ። ዘረኞችንም ከቻልክ ምከር። ካልሆነ አፍንጫህን ይዘህ ሽሻቸው። በዘርህ ከማንም በላይም፣ ከማንም በታችም አይደለህም። ሌሎችን በዘር አትውጋ። በዘር ለሚተነኩስህም ንቀህ እለፍ እንጂ እሳት ጎርሰህ አትነሳ። ትእግስት ፍርሃት እንዳልሆነ ለራስህ ሹክ በለው።
"ዘረኝነት ጥንብ ሲሆን ዘረኛ ደግሞ ጥንብ አንሳ ነው።"
④ ለዲንህ ጊዜ ስጥ። አንተ ያለ ዲንህ ባዶ ነህ። ያለ ዲን ስኬትም ስኬት፣ ህይወትም ህይወት አይደለም። ስለ ዲንህ ስትማር ክፍል ውስጥ ዲንህን አታስነካም። የተሳሳተ ቲዎሪ አያነቃንቅህም። ውሎህ በፕሮግራም ይሆናል። ሕይወትህ ጣእም ይኖረዋል። ስለዚህ ቁርኣን ቅራ። አስቀራ። ኪታብ ተማር። አስተምር። ደዕዋ ሞክር። ሶላት ስገድ። ስታልፍ ስታገድም ዚክርህን አድርግ። ዲንህን በራስህ ላይ አንፀባርቅ። ዲንህ የሚወራ ሳይሆን የሚንኖር ነው።
"ዲንህ ህይወትህ ነው። ዲንህ ከሌለ አንተ እራስህ የለህም።"
⑤ በትምህርትህ ላይ ሃላፊነት ይሰማህ። ቤተሰብ የላከህ ለዋዛ አይደለም። ገንዘቡም፣ ጊዜውም፣ ድካሙም ዋጋ አይጣ። ስለዚህ በወጉ ተማር። ክፍል ውስጥ በሚገባ ተከታተል። ንቁ ተሳትፎ ይኑርህ። በሚገባ አጥና ። ስንፍናን አትቀበል። "አልችልምን" አርቅ ። ኩረጃን፣ ጥገኝነትን ተፀየፍ። በጥረትህ የተሻለ ደረጃ ላይ ለመድረስ ወኔ ይኑርህ። አትጠራጠር! ስትጥር ዛሬ ካለህበት የተሻለ ትሆናለህ። ባለ መጣሩ እንደ ሰነፍ የሚታይ፣ እራሱን የማያውቅ ስንት ባለ ብሩህ አእምሮ አለ?! መማርህ ካንተ አልፎ ለወገን የሚተርፍ ዋጋ እንዳለው ተረዳ። "Education is a better safeguard of liberty than a standing army."
⑥ እራስህን ሁን። የመጣውን ፋሺን ሁሉ ካልሞከርኩ አትበል። ለራስህ ክብር ስጥ እንጂ። አንተ'ኮ የማስታወቂያ አሻንጉሊት አይደለህም። አርአያህን ለይ። መልካም ስብእና ያላቸውን እንጂ፣ ያለ ቁም ነገር ስማቸው የገነነ ሰዎችን ለመምሰል አትፍሰስ። አንተ ህሊና የተሰጠህ ክቡር ፍጡር እንጂ በቀደዱለት የሚፈስ የቦይ ውሃ አይደለህም።
"እራሱን ያላገኘ ሌሎችን ሲከተል ይኖራል።"
⑦ ጊዜህን በአግባቡ ተጠቀም ። አንተ ዘንድ አላህ ከሰጠህ ሐብት ሁሉ ርካሹ ጊዜህ የሆነ'ለት ያለ ጥርጥር ከስረሀል። ወደ ጨለማ ጥግ ከሚያደርስ የድንግዝግዝ ባቡር ላይ ተሳፍረሀል።
እባክህን ሕይወትህ ላይ አንዳች እሴት በማይጨምሩ ነገሮች ዳግም የማታገኘው ውድ ጊዜህን አታባክን። የምልህ እየገባህ ከሆነ በሙዚቃ ከመመሰጥ፣ ፊልም ጋር ከመርመጥመጥ፣ የፈረንጅ እርግጫ ከማሳደድና መሰል አልባሌ ነገሮች ራቅ እያልኩህ ነው። እነዚህ ነገሮች ከእለት መዝናኛነት ባለፈ ተሻጋሪ ሱስ የሚሆኑ ወጥመዶች ናቸው።
"ጊዜ ሰይፍ ነው። ካልቆረጥከው ይቆርጥሀል።"
"አንተ የጊዜያት ድምር እንጂ ሌላ አይደለህም። እያንዳንዷ የጊዜ ክፍልፋይ ስታልፍ አንተ እራስህ እያለፍክ ነው።"
⑧ ጓደኞችህን ለይ። ጓደኛህ ወይ የምትጠቅመው ወይ የሚጠቅምህ መሆን አለበት። ከዚህ ውጭ የሆነ ጓደኛ የፋንዲያ ያክል ዋጋ የለውም። እንዲያውም ያጠፋሀል። በዱንያ ቁም ነገር ላይ ከመድረስ ያሰናክልሀል። አልፎም ኣኺራህን ያጨልመዋል። ኧረ ለመሆኑ አንተ እራስህ ምን አይነት ጓደኛ ነህ? አልሚ ወይስ አጥፍቶ ጠፊ? በል ከዛሬ ጀምሮ ከጓደኛህ ጋር ቁጭ ብላችሁ የአብሮነታችሁን ሂሳብ አወራርዱ። ጓደኝነታችሁ የምትጠቀሙበት እንጂ የምትጎዱበት እንዳይሆን በስርኣት ተመካከሩ።
"ሰው በወዳጁ እምነት ላይ ነው። ስለሆነም አንዳችሁ ማንን እንደሚወዳጅ ይመልከት።"
⑨ መልካም ስነ ምግባርን ተላበስ። አትሸማቀቅ፤ ግን አትኮፈስ። ትሁት ሁን፤ ግን አትልፈስፈስ። አትንበጣረር፤ ግን አትጥመስመስ። ሰከን በል፤ ግን አትፍዘዝ። ረጋ በል፤ አትንጣጣ። ከአንደበትህ ክፉ አይውጣ።
ፊትህ ሁሌ በፈገግታ ይታጀብ። ተግባቢና ለሰዎች ቀላል ሁን። የደረስክበትን ሁሉ በሰላምታ አውደው። በትህትና አጊጥ። በቅንነት አሸብርቅ። "መጣብን" ሳይሆን "መጣልን" የምትባል ሁን። አታጣላ። አታባላ። ሃሜትና ውሸትን ክላ።
"ህዝብ ማለት ስነ ምግባር ነው። ስነ ምግባር የሌለው ህዝብ ካለ አይቆጠርም።"
(10) በትምህርት ሕይወትህ ላይ ሳለህ መዝናኛህን ቁም ነገር መጨበጫ አድርገው። ቁም ነገር አዘል መፃህፍትን አንብብ። ከቻልክ እንደ የመጀመሪያ እርዳታ /first aid/ አሰጣጥ፣ እንደ ቴኳንዶ ያሉ ራስን መከላከያ ሥልጠና፣ የችግኝ ወይም የጓሮ አትክልት አተካከል፣ እና መሰል ጠቃሚ ስልጠናዎችን ሰልጥን፣ አሰልጥን። አካባቢህን አስተባብረህ አፅዳ።
"ሰው ማለት፣ ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋለት።"
(11) ከህገ ወጥ ፆታዊ ግንኙነት አጥብቀህ ራቅ። ህጋዊ በሆነ መልኩ ተረጋግተህ ለምትደርስበት ነገር በህገ ወጥ መልኩ ለማግኘት እየቸኮልክ ስብእናህን አታቆሽሽ። የሌላን ህይወትም አታበላሽ። ከአላማህም አትሰናከል። ክፉ ምሳሌም አትሁን።
"ስድ ግንኙነት ለህሊና ጠባሳ፣ ለቤተሰብ ጦስ፣ ለህዝብ መቅሰፍት ያስከትላል።"
"ከጓደኞቿ የወጣች ማሽላ አንድም ለወፍ አንድም ለወንጭፍ ትሆናለች።"
(12) የት/ቤት ክበባት አብዛኞቹ ቁም ነገር የማይሰራባቸው ትርኪ ምርኪ ናቸው። ካልተገደድክ በስተቀር አትግባባቸው። ከተገደድክ መርጠህ ለመግባት ሞክር። ከገባህም ሸሩን ለመቀነስ፣ እሴት ለመጨመር ጣር። "ህይወት መቀለጃ አይደለም።"
"ብልህ ሰው በሚወረወርበት ድንጋይ ቤት ይሰራል።"
(13) ከደባል ሱሶች ራቅ። አላማ ያለው ሰው ከሱስ ጋር አይነካካም። ለነፃነት ዋጋ የሚሰጥ ሰው ለቆሻሻ ነገሮች አይንበረከክም። ደግሞም ውለታ ቢስ አትሁን። አንተ አክብረህ ያማረ ቪላ፣ ወይም ቆንጆ መኪና፣ ወይም ሚሊየን ገንዘብ ቆጥረህ የሰጠኸው ሰው አይንህ እያየ ከፊትህ በእሳት ቢያጋየው ምን ይሰማሀል? ኣ? ሰውስ ምን ይላል? አላህ በክብር የሰጠህን ህይወት በጫትና በሲጋራ መግደል ማለት ከዚህ የከፋ ውለታቢስነት ነው። እራስህን በሱስ የምትገድለው ከቤተሰብ በተቆነጠረ ሳንቲም ከሆነ ግን አንተ ዘመን ተሻጋሪ ገልቱ ነህ። እንስሳ ነህ ብየ የእንስሳን ክብር ዝቅ ማድረግ አልፈልግም።
"እራስን በሱስ በመጉዳትና እራስን በማጥፋት መካከል ያለው ልዩነት የጊዜ ርዝማኔ ነው።"
·
①

(14) ለወላጆችህ በጎ ሁን። አቅምህ የሚችለውን ሁሉ ሁንላቸው። የሚረኩብህ እንጂ የሚሸማቀቁብህ፤ የሚዘኑብህ እንጂ የሚሳቀቁብህ፤ የምታሳርፋቸው እንጂ የምታሳፍራቸው አትሁን። ቤተሰብህ ላይ ጥገኛ ሆነህ ሳለ አልፈህ የምትፏልልባቸው ከሆነ ግን በርግጠኝነት መጥፊያህን ይዘሀል። "የማያድግ ልጅ ታዝሎ ያፏጫል" ይባላል።
"የቤት ቀጋ፣ የውጭ አልጋ አትሁን።"
(15) አላማ ይኑርህ። ለአላማህ ትጋ። ወደ አላማህ ተጓዝ። ወዴት ነው የምትሄደው? ታውቀዋለህ? ምንድነው የምትፈልገው? ይገባሃል? ምን ሰበብ እያደረስክ ነው? መቼስ ሰሜን ለመድረስ ወደ ደቡብ አይኬድም። ጤፍ ዘርቶ ባቄላ አይጠበቅም። ባጭሩ አላማህንም፣ አቅጣጫህንም፣ ሚናህንም እወቅ።
"የሚሄድበትን የማያውቅ የትኛውም መንገድ ይወስደዋል።"
(ኢብኑ ሙነወር፣ ጥር 21/2011)
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
"የቤት ቀጋ፣ የውጭ አልጋ አትሁን።"
(15) አላማ ይኑርህ። ለአላማህ ትጋ። ወደ አላማህ ተጓዝ። ወዴት ነው የምትሄደው? ታውቀዋለህ? ምንድነው የምትፈልገው? ይገባሃል? ምን ሰበብ እያደረስክ ነው? መቼስ ሰሜን ለመድረስ ወደ ደቡብ አይኬድም። ጤፍ ዘርቶ ባቄላ አይጠበቅም። ባጭሩ አላማህንም፣ አቅጣጫህንም፣ ሚናህንም እወቅ።
"የሚሄድበትን የማያውቅ የትኛውም መንገድ ይወስደዋል።"
(ኢብኑ ሙነወር፣ ጥር 21/2011)
የቴሌግራም ቻናል፦
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
Telegram
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
Audio
🔊 خطبة بعنوان :
🔹 ماذا بعد #رمضان ؟
🎙 فضيلة الشيخ د سليمان الرحيلي حفظه الله تعالى
🗓 ليوم الجمعة 05 شوال 1443 الموافق لـ 06 ماي 2022
من مسجد قباء بالمدينة النبوية
🖥 على اليوتيوب
🔗 https://youtu.be/Ck16SIw_X9o
https://www.tg-me.com/Ida3t_taleb_al3elm/17121
https://www.tg-me.com/IbnuMuhammedzeyn

Forwarded from Dr Kedir M Abomsa (Dr Khedir Mohammed)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ #ፋኖ ኮማንዶች .... 😆😅🤣
ኮማንዶቻቸዉ እንዲህ ከሆኑ ተራዉ ወታደር እንዴት ይሁን?!
በነገራችን ላይ ይሄ ሀይል ምንም የሚያሰጋ አይደለም፣ ምክንያቱም የተቋቋመዉ በሌቦችና የዱሪዬዎች ስብስብ ነዉ፣ ንፁሃንን ከማሸበር ባለፈም ግብ የለዉም። ስብስ ቦቅቧቃ ፈሪም ነዉ። ለዚህ ምስክርነት ከትግራይ ጋር በተደረገዉ ጦርነት ጊዜ አይተኗል። በእናታቸዉ ጓዳ ተደብቀዉ በሀገር መከለካያ ነፃ የወጡ ቦታዎች ከኃላቸዉ እየተከተሉ የድል ባለቤት ለመምሰል መፎከርና መሸለል ነበር ተግባራቸዉ። አሁንም ብሆን የታጠቀ ሀይል እስኪገጥማቸዉ ነዉ እንጂ ... ጅብ እስኪደርስላቸዉ የሚጠብቁ ከአሀያ ቆዳ የተሰሩ አጥር ናቸዉ።
ለማንኛዉም “ሞራል ያንሳቸዋል” 😅
© @Khedir_M_Abomsa

Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
በሚዲያ ታዋቂ ለሆናችሁ በሙሉ!!
ወደ አንዳንድ መስጂዶች የመንግስት አካላት ነን የሚሉ የደህንነት አካላት እንቅስቃሴ የሚያደርጉ ወጣቶችን ለጥያቄ ስለምንፈልግ እያሉ እየወሰዱ ነው እናም እየተጠነቀቃችሁ።
በተለይ በየሚዲያው ፎቶ እየለቀቃችሁ ታዋቂ የሆናችሁ ወንድሞቻችን ተጠንቀቁ አደራ!!
➽#ፋኖ_በሙስሊሙ_ትግል_ቆሽቱ_አሯል።
ሙስሊሙ በየትም ቦታ ለማንም ምንም ሳታሰማ ስልጠና እየወሰድክ ተደራጂ መደራጀት ያስከብራል እንጂ አያስደፍርም ንቁ እንንቃ!!
በተለይ ሙስሊም የበዛባቸው አካባቢዎች ንቁ እንንቃ!!
እነርሱ በተለያዩ ሴክተሮቻቸው
#ከወጣት_እስከ_ሽማግሌ
#ከሴት_እስከ_ወንድ
#ከህፃን_እስከ_አዋቂ
#ከሊቅ_እስከ_ደቂቅ በግልፅ #እየሰለጠኑ ነው።
➽ለቀጣይ የት ቦታ ምን እየሰሩ እንደሆነ አሳውቃችኋለሁ ሸር በማድረግ መረጃውን አዳርሱ!!
የሙስሊሙ ቻይነት ባልነበረ ኢትዮጲያ እንደ ሀገር ባልቀጠለች ነበር!!
➽#ኑር
http://www.tg-me.com/nuredinal_arebi

شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
👉«ሰለፍያ ቀጥተኛ የሀቅ መንገድ ብሎም አይነኬ ፅኑ ተራራ ነው።»
ለአስተያዬትና እርማት
ለአስተያዬትና እርማት
🏷قال الامام ابن القيم رحمه الله:
"فالقوة كل القوة في التوكل على ﷲ كما
قال بعض السلف:
(من سَرَّهُ أن يكون أقوى الناس فليتوكل على ﷲ) ".
📚 زادالمعاد [2/331]
@IbnuYimamSelefiaDawa

Forwarded from أحمد عبد المنعم (أحمد عبد المنعم)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إن كنت في صحة في قلبك فمرض قلبك فاعلم أنك غيرت..
إن كنت ذا مال فذهب مالك فاعلم أنك غيرت..
إن كنت ذا عز فأذل الله الأبعد فاعلم أنك غيرت..
"إِنَّ اللَّهَ لَا يُغَيِّرُ مَا بِقَوْمٍ حَتَّىٰ يُغَيِّرُوا مَا بِأَنفُسِهِمْ"
#التفريغ
رابط تحميل المقطع على التيليجرام 👇👇
https://www.tg-me.com/ahmed19871111/4948