Telegram Web Link
እኔ እያለሁ መረዳጃ ተቋም አዳዲስ አባላት መቀበል ጀምረናል

ኑ እናሳክም፣እናልብስ ፣ እንመግብ ፣ እንገንባ ኑ አብረን የመሳኪንን እንባ እናብስ ከበረካው እንቋደስ

ቤትኛውም የእድሜ ወንድም ሴትም እንቀበላለን መስፈርቱ ቀና ልብ እና ፍላጎት ብቻ ነው።

ይደውሉልን አባል ይሁኑ!

📞 09 30 59 78 75
ሰላሙ አለይኩም ያ ጀመዓ እሁድ ሹራችን እንደተጠበቀ ነው። 8 ሰዓት

የግሩፕ አሚሮች አስተላልፉ ሁላችሁም ትፈለጋላችሁ በግዜ ኑ አደራ

ወሰላሙ አለይኩም አላህ ያቆየን🙏
Forwarded from Mizan tube (Abdi Ikhlas)
እኔ እያለሁ መረዳጃ ተቋም 6ኛ ቅርንጫፉን
አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ላይ ከፈተ
አላሁ አክበር ደስ ብሎናል
ደስ ይበላችሁ
Forwarded from Mizan tube (Abdi Ikhlas)
እኔ እያለሁ መረዳጃ ተቋም 6ኛ ቅርንጫፉን
አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ላይ ከፈተ
አላሁ አክበር ደስ ብሎናል
ደስ ይበላችሁ
Forwarded from Ikhlas Tube (Abdi Ikhlas)
እኔ እያለሁ መረዳጃ ተቋም በተከበረው በሀቢቢ ሀገር በሳውዲ ላይ 7ኛ ቅርንጫፉን ከፈተ

አልሀምዱሊላህ ለጀመዓችን በመባረክ ትክክለኛው ሀገር!

እኛ ጋር አባል መሆን ለምትፈልጉ ሁሉ ከታች ባለው አድራሻ አናግሩን በራችን ክፍት ነው።

📞 0930597875 👉 @ikhlasyeeee

👉 @IkhlassTube
Forwarded from Ikhlas Tube (Abdi Ikhlas)
እኔ እያለሁ መረዳጃ ተቋም በተከበረው በሀቢቢ ሀገር በሳውዲ ላይ 7ኛ ቅርንጫፉን ከፈተ

አልሀምዱሊላህ ለጀመዓችን በመባረክ ትክክለኛው ሀገር!

እኛ ጋር አባል መሆን ለምትፈልጉ ሁሉ ከታች ባለው አድራሻ አናግሩን በራችን ክፍት ነው።

📞 0930597875 👉 @ikhlasyeeee

👉 @IkhlassTube
Forwarded from ሙስሊሞች ነን(we are muslims) (😜👉 (Šįm))
#አስቸኳይ_የእርዳታ_ጥሪ

በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው አባት #ኡስታዝ_መሀመድ ይባላሉ በቦሌ #ሲቲና_አዒሻ_መስጂድ ሲያስቀሩ የቆዩ ቢሆንም አሁን ግን በደረሰባቸው #የሽንት_ቱቦ_ኢንፌክሽን በቤት ውስጥ ተኝተው ይገኛሉ። በየቀኑ 2 እና 3 አርቴፊሻል ቱቦ ተገጥሞላቸው ስለሚጠቀሙ #ለከፍተኛ_ወጪ የተዳረጉ ስለሆነ ባለ #50 ብር ኩፓን በመግዛት አናግዛቸው። #ትኬቶቹን ለማግኘት ከታች ባሉት ስልክ ይደውሉ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
50 ብር ብቻ
☎️ 0930597875
0937663322

ከማንኛውም መጠን በባንክ አካውንት መርዳት ለምትፈልጉ
#በኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ
ስም #seada_remedan
no #1000265456859

ሼር በማድረግ ለአጅር እንሽቀዳደም
"" ወደ ፅድቅ ያመላከተ የሰሪውን ያክል ምንዳ ያገኛል ""

#እኔ_እያለሁ_የመረዳጃ_ማህበር

@Ineiyalehucharity
Forwarded from Ikhlas Tube (Abdi Ikhlas)
እኔ እያለሁ መረዳጃ ተቋም።

አዲስ አበባ፣ደብረ ዘይት ፣ አዳማ፣ወልቂጤ ፣ ሀዋሳ፣ አሜሪካ፣ሳውድ አረብያ ቅርንጫፎች ሁሉ አዳዲስ አባላት መቀበል ጀምረናል።

ከእርሶ ምንም አንፈልግም ካለው ላይ ተቀብለን ለሌለው ስንሰጥ አግዙን።

ኑ የአላህን ቁጣ በሶደቃ እናብርድ

📞 አሁኑኑ ይደውሉ 0930597875
#አስቸኳይ_የእርዳታ_ጥሪ

በምስሉ ላይ የምትመለከቱዋት እናታችን መህቡባ ትባላለች።እናታችን መህቡባ በደረሰባት የኩላሊት ህመም ምክንያት ሁለቱም ኩላሊቶቿ ከጥቅም ውጪ ሲሆኑ በሳምንት 3 ጊዜ ዲያሊሲስ እየተደረገላት ትገኛለች።


ሆኖም እናታችን መህቡባ የ 3 ልጆች እናት ስትሆን በበሽታ ውስጥም ሆና ውዱ ባለቤቱዋ ወደማይቀረው አኼራ ሄዶዋል።


እናም ከአላህ በታች የናንተ እገዛ ያሻታልና ትኬት በመግዛት እንዲሁም ካላቹላ በመቀነስ ከታች ባለው ንግድ ባንክ ማስገባት ትችላላቹ ጀዛኩሙላ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

50 ብር ብቻ

☎️ 0934-40-66-90
0941-14-45-50

ማንኛውንም መጠን በባንክ አካውንት መርዳት ለምትፈልጉ

#በኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ

ስም #Seid_Admase and #Abdullahi_Abdurazak

no #1000339615741


ሼር በማድረግ ለአጅር እንሽቀዳደም

"" ወደ ፅድቅ ያመላከተ የሰሪውን ያክል ምንዳ ያገኛል ""

#እኔ_እያለሁ_የመረዳጃ_ማህበር

@Ineiyalehucharity
Forwarded from Ikhlas Tube (Abdi Ikhlas)
#የእኔ_እያለሁ_መረዳጃ_ተቋም_አባል_ሆነዋል?

#አዲስ_አበባ#ናዝሬት#ወልቂጤ#ሀዋሳ#ደብረ_ዘይት#አሜሪካ#ሳውድ_አረብያ ከሆኑ ያገኙናል።

በቅርቡ ደግሞ #አፋር_ሰመራ እና #ኮምቦልቻ በአላህ ፍቃድ አዳዲስ #ቅርንጫፎች ይኖሩናል።

ይምጡ #የመንፈስ_እርካታ የሚያገኙበት ትክክለኛው ቦታ ነን።

#መስፈርቱ_ፍላጎት_ብቻ_ነው!!!

ከርሶ #ምንም አንፈልግም #ካለው ተቀብለን #ለሌለው ስናቃብል አግዙን።

"ሶደቃ የአላህን ቁጣ ታበርዳለች"

መምጣት የማትችሉ #ሼር በማድረግ ላልሰማ አሰሙ "ወደ ፅድቅ ያመላከተ የሰሪውን ምንዳ ያገኛል"

"እኔ እያለሁ ቢኢዝኒላህ መረዳጃ ተቋም"

ለመመዝገብ በነዚህ #አድራሻዎች ይጠቀሙ👇

#በቴሌግራም 👉 @ikhlasyeeee

#ስልክ 📞 0930597875 (ሰዓዳ –ፀሀፊ)
Forwarded from Ikhlas Tube (Abdi Ikhlas)
ስለ #እኔ_እያለሁ መረዳጃ ተቋም ምንነት ሙሉ #መረጃ በድምፅ እነሆ

🗣 #በአብዲ_ኢኽላስ

👉 @IkhlassTube
👉ማዲህ ሙአዝ ሀቢብ
👉ማዲህ ማህፉዝ አብዱ
👉ማዲህ ሰይድ ሸህ ሙዘሚል
👉ማዲህ ሷሊህ መሀመድ
👉ማዲህ አብዱ ረቢ አል ሀድራ

#የእኔ_እያለሁ_መረዳጃ_ተቋም የክብር አባላት መሆናቸውን ያውቃሉ?

#በቋሚ_አባላት ዘርፍ #ከሀድራ_ጀመዓዎች

👉አል ኢኽላስ የሀድራ ጀመዓ
👉አል ቡርዳ የሀድራ ጀመዓ
👉አል ኢስላም የሀድራ ጀመዓ
👉ቢላሉል ሀበሽይ የሀድራ ጀመዓ
👉አል ኩርስይ የሀድራ ጀመዓ
👉አል ሂክማ የሀድራ ጀመዓ እና ሌሎችም

#ውድ_እና_ቋሚ አባሎቻችን ናቸው #እርሶስ?

#በጀመዓ_አልያም_በግል_ተመዝገቡ!!

#አርሂቡ ብለናል ይምጡና #ታሪክ በመስራት ላይ ባለው ጀመዓችን #በመሳኪኖች_ልብ ላይ #ታሪክ ይፃፉ።

ለመመዝገብ ወይም መረጃ ለመጠየቅ 📞

👉 0930597875 ወይም 👉 @ikhlasyeeee

"እኔ እያለሁ ቢኢዝኒላህ መረዳጃ ተቋም"

👉 @IkhlassTube
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Ikhlas Tube (Abdi Ikhlas)
እኔ እያለሁ መረዳጃ ተቋም ወልቂጤ ቅርንጫፍ

ማሻ አላህ

@IkhlassTube
የሹራ ጥሪ

እኔ እያለሁ አባል የሆናችሁ አዲስም ሆነ ነባር በጀመዓም ሆነ በግል የምትመጡ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በሙሉ ነገ እሁድ 8 ሰዓት ቦሌ በሚገኘው የኢኽላስ ጀመዓ አዳራሽ ሹራ ስላለን እንድትገኝ እናስታውሳለን።

ለበለጠ መረጃ 0930597875

👉 @IkhlassTube
Forwarded from ሙስሊሞች ነን(we are muslims) (😜👉 (Šįm))
#ህመሜ_ይግደለኝ_እንጂ
#ወላሂ_ዲኔን_አልቀይርም
ወጣት ቢላል

በምስሉ ላይ የምትመለከቱት #ወጣት_ቢላል ይባላል። #እስልምና የተቀበለው ከአመታት በፊት ነበር።

ይህ ወጣት በአሁን ሰአት ባጋጠመው #የአጥንት_ህመም ምክንያት #እግሩ_ከወገቡ እስከመላቀቅ ደርሷል ፡ #ኩላሊቶቹም ስራ አቁመዋል።

#ቤተሰቦቹ ወደ ቀድሞ ሀይማኖቱ (ወደ ኩፍር) ከተመለሰ እንደሚያሳክሙት ቃል ገብተውለታል። እሱ ግን እሱ ግን ወንድም እህቶቼ #ወላሂ_ህመሜ_ይግደለኝ_እንጂ_እስልምናዬን_አለቅም ሲል ፅናቱን አሳይቷል።
ይህን ያዩ ቤተሰቦቹ እስልምና ሲያድንህ እናያለን ብለው ከቤት አስወጥተውታል።

እኛ ተባብረን እስልምናችን አንድነታችንን እናሳየው ቢላልን ከአላህ በታች ሆነን እንተባበረው። ጊዜው ደሞ እንደምታቁት ነው ያላቹን እርዱን ።

የተለያዩ #ኩፖኖች አዘጋጅተናል መግዛት ባትችሉ ራሱ #በመሸጥ ተባበሩን ለአላህ ብላቹ።
#ትኬት ለመውሰድ 0902366916 ደውሉ

በቻላቹት አቅም #በባንክ መርዳት ለምትፈልጉ 👇👇👇
#acc_no 1000314651921
#name fetiha jemal mehammed

""ለወንድሙ ያላዘነ ለሱ አይታዘንለትም"" #ረሱል ሰ.ዐ.ወ
Forwarded from Ikhlas Tube (Abdi Ikhlas)
የእኔ እያለሁ መረዳጃ ተቋም አሜሪካ ቅርንጫፍ ስራ ጀመረ። ገቢ ማሰባሰቡንም በምስኪኗ እናታችን በመህቡባ ጀምሯል በዱአችሁ🙏

👉 @IkhlassTube
Forwarded from Deleted Account
https://petitions.whitehouse.gov/petition/justice-muslims-uyghur-stop-torture-stop-genocide

ለቻይና ሙስሊሞች ድምፃችንን እንስጣቸው ፊርማው ከተጀመረው 2 ቀን ሆኖታል ከ ወር ቡሀላ አይሰራም 100,000 እስኪደርስ
https://petitions.whitehouse.gov/petition/justice-muslims-uyghur-stop-torture-stop-genocide

ይሄን በመጨን ሳይን እናርግ ሙስሊም ስለሆንን ሳይሆን ሰው ስለሆንን ድምፃችንን በማሰማት እንድረስላቸዉ ከሁሉም ሰዉነት ይቀድማል

Let's vote for Chinese Muslims. It's been 2 days since the signing.

https://petitions.whitehouse.gov/petition/justice-muslims-uyghur-stop-torture-stop-genocide

This is because we are human, not because we are Muslims, but because we are human beings.


Share share
Forwarded from Mizan tube (Abdi Ikhlas)
#እንዴት_ታሰርን? – #ኢኽላስ_ጀመዓ

ማክሰኞ እለት ነበር ለመውሊድ ያዘጋጀነውን መንዙማ በቪድዮ ለመሰራት ከጀመዓችን የሴት አባላት የአንዷ አባል እህት ቤት የተገኘነው።

ገና ቀረፃውን ከመጀመራችን ሲቪል እና ዩኒፎርም የለበሱ ፖሊሶች ተከታትለው ገቡ። ግቢ ውስጥ ስለነበር እየቀረፅን የነበረው እንደገቡ አገኙን እኛ እየሰራን የነበረው ሰላማዊ ስራ ስለነበር ቀለል አርገን ተመልክተነው ነበር።

እነሱም ቀለል ባለ ስሜት እያዋዙ ካሜራ እንድናጠፋ ካዘዙን በኋላ ለናንተው ሲባል ነው ፖሊስ ጣብያ ደርሰን ለፎርማሊቲው (ለደንቡ) ሰላማዊ መሆናችሁን ፈርማችሁ ትወጣላችሁ ብለው እኛንም ካሜራ ማኖቻችንንም ይዘውን ሄዱ።

ፖሊስ ጣብያው እንደደረስን እስከ 10 ሰዓት ቁጭ ካረጉን በኋላ ቃል ስጡ አሉን። ቃል ስንሰጥ የተጠረጠርንበት ክስ ይነበብልን ጀመር ያኔ ነው የደነገጥነው እንዴት 1 ሰው ሙስሊም መሆኑ ብቻ አክራሪ ወንጀለኛ ተብሎ ያስከስሰዋል?

ብቻ የሆነው ሆኖ ወደ መምሸት ተቃርቦ 12 ሰዓት ሲሆን ያልጠበቅነው ዱብዳ ወረደ እሱም የጫማ ክር እና ቀበቶ ፍቱ ተባልን ስልካችን ተወሰደና አንዲት ጠባብ ጨለማ ቤት ውስጥ ወረወሩን። በጣም ያስፈራ በጣም ይጨንቅም ነበር ለ 5 ሰው በማይበቃ ቤት ውስጥ አስራ ዘጠኝ ሰው ላይ በላይ አነባበሩን በዛ ላይ ጨለማ። ከዛም አልፎ ለቤተሰቦቻችን ያለንበትን ሁኔታ ለማሳወቅ ስልክ አስደውሉን ብለን ብንለምን ሰሚ ጆሮ ጠፋ።

እዛች ክፍል ውስጥ ታጭቀን አደርን ግማሹ ተኝቶ ግማሹ ቁጭ ብሎ። በዛ ላይ ሽንት ሚሸናው ለሊት 11 ሰዓት እና ማታ 11 ሰዓት 2 ግዜ ብቻ ነው። በድንገት ሰምተው ሊጠይቁን የመጡ ቤተሰቦቻችንም እንዳያዩን ተደረገ።

በቀጣዩ ቀን ልክ 9 ሰዓት አከባቢ ሀይለኛ ዝናብ ላያችን ላይ እየዘነበ በፓትሮል መኪና ጭነውን ቡልቡላ ፖሊስ ጣብያ ወሰዱን።

አልሀምዱሊላህ እዛ ግን ደስ ይል ነበር ቤተሰቦቻችንን ማናገር፣ስልክ መደወል ቻልን ክፍሉም ትልቅ አዳራሽ ነበር ማብራትም አለ ፖሊሶቹም አላህ የወደዳቸው ምርጦች ነበሩ።

ቢሆንም እስር ቤት ነውና በፖሊስ እየተጠበቁ መንቀሳቀስ ከባድ ነው አቀባበላችው ማራኪ ከመሆኑም በላይ ከኛ በፊት ታስረው የነበሩትን 23 አከባቢ እስረኞች ለኛ ቦታውን አስለቅቀው የተሻለ እንክብካቤ ይደረግልን ጀመር። በዛ ላይ ካቦ (የእስረኞች አለቃ) እንደ አዲስ ይመረጥ ተብሎ እኔው ተመረጥኩ 😊

ፖሊሶቹ ለካቦ ቦታ አላቸው በቃ ገብቼ ማላውቀውን እስር ቤት እንደ ለማዳ ታሳሪ ስመራዉ ቆየሁ መሸና ለያንዳንዳችን አንዳንድ ፍራሽ ተሰጥቶን ተመቻችተን አደርን።

በዚህ መሀከል ወደ ደጅ ስንዞር እኛን ለመጠየቅ የመጣው ሰው ወላሂ አጀብ ያሰኛል። ኢኽላስ እውነትም ሰው አለው እንድል አደረገን። ያውም ቁርጡ ሳይታወቅ ለማንም አይነገር ተብሎ እስክንፈታ ድረስ በይፋ ለማንም አልተነገረም ነበር። በአላህ እዝነት በብዙዎች ዱአ በብዙዎች ሩጫና ልፋት መስዋትነት ተከፍሎበት ሀሙስ 9:30 ከእስር ተፈታን።

ውስጥ ባለንበት ሰዓት እንደ ጉድ አሽቀናል ቂሳ እና እስቲግፋር በጋራ ተዋውሰናል ልዩ ትዝታ ልባችን ላይ አትመናል። ክፉና ደጉን ተመልክተናል የቁርጥ ቀን ወዳጃችንንም አይተናል። በዚህ አጋጣሚ ለሊት 12 ሰዓት እየማጣችሁ ቁርስ ምሳ እራት ቡልቡላ ድረስ እያመጣችሁ የእስር ቤቱን ምግብ እንዳንበላ ለካደማችሁን የኢኽላስ ጀመዓ ያልታሰራችሁ ወንድ እና ሴት አባሎቻችን ጓደኞች እና ሌሎች በኛ ጉዳይ የተንከራተታችሁ በሙሉ እኛ አቅም የለንም አላህ ኸይር ጀዛቹን ይክፈል ውዶቼ።

አሁንም የምንለው በዲናችን ምክንያት መታሰር ይብቃን እና ኡስታዛችን ኡስታዝ ፈድሉም እንደኛ ይፈቱልን። እኛ በተፈጠረው ሁሉ ኮራን እንጂ አልተቆጨንም።

ለሌሎች ትምህርት እንሆን ዘንድ ሁላችሁም ራሳችሁን ጠብቁ። አክራሪ አይደለንም እኛ ሙስሊሞች ነን። አልሀምዱሊላህ አላ ኩሊ ሀሊን። 🙏🙏🙏🙏

አብዲ ኢኽላስ

👉 @IkhlassTube
2024/05/12 06:13:00
Back to Top
HTML Embed Code: