Telegram Web Link
Forwarded from telebirr
እንኳን ለቡሄ በዓል አደረሳችሁ!

በዓሉን ምክንያት በማድረግ እስከ ነሐሴ 14 ቀን 2013 ዓ.ም. ድረስ የሚቆይ ልዩ የቡሄ ሞባይል ጥቅል አገልግሎት በዕለታዊ እና ሳምንታዊ አማራጮች በታላቅ ቅናሽ ማቅረባችንን በደስታ እንገልፃለን፡፡
የጥቅል አገልግሎቱን *999# በመደወል፣ My Ethiotel አሊያም የቴሌብር የሞባይል መተግበሪያን በመጠቀም ለራስዎ ይግዙ፣ ለወዳጅ ዘመዶችዎም በስጦታ ያበርክቱ!
መልካም በዓል!
Forwarded from Abrilo info Tech
💠ብዙ ጊዜ Internet እየተጠቀማችሁ በራሡ ጊዜ Amazon gift Card ወይም Iphone 11 ያሸንፉ! የሚል Pop up Ads ይመጣና Spin 🎰 ስታደርጉት Congratulation! IPhone 11 አሸንፈሃል ይላችኋል። 
🎉 ከዚያም ሽልማቶን ይውሰዱ የሚል ሲመጣ አገኘው ብለህ ጠቅ ስታደርግ ቀጥታ የውጭ ሃገር ስልክ recap ሆኖ Dialpad ላይ ይመጣል!    

🔗 ይህ System ልክ ቴሌግራም ላይ እንደሚደረገው የዳናይትን የራቁት ፎቶ ለማየት Play ይበሉ ወይም ደግሞ ለማ መገርሳ ከብልፅግና ተደብቀው ሻወር ቤት የሰሩትን ጉድ ለመመልከት join ይበሉ እንደሚባለው😂 ስትነኩት ሌላ ታሪክ ውስጥ ይገባል😂 ስለዛ ወደ እነሱ ስልክ ስትደውል ብርህን ቻው ቻው ብለህ ነው መጀመሪያ! ካርድህን ያፀዳልሀል😎

☎️ ከዚሁ ጋር በተገናኘ ደግሞ hi i'm እንትና, +1134691826 ደውልልኝ!
ምናም እያለ የሚያዝግ Pop up ካስቸገራቹ

📌 ይህንን ለማስተካከል (እንዳይመጣ ለማድረግ)
Chrome ላይ እንገባና ከላይ ሶስቱን ነጠብጣብ ነክታቹ Setting ላይ ትገባላችሁ ዝርዝር ሲመጣ መጨረሻ አካባቢ Scroll አድርጋቹ Site settings የሚለውን እንምረጥ ከዛ pop-up and redirects ውስጥ ላይ ስትገቡ እንደዛ የሚልክባችሁን site link ታገኛላቹ አንዴ tap ስታደርጉት Allow / Block የሚል ይመጣል Block የሚለውን ስትጫኑት ተገላገላቹ ማለት ነው!😎

ቤተሰብ ለመሆን share & join📢
@Abrilo_info_tech 📣

ለጥያቄዎ Group
@infoAbrilo 👥

ለአስተያየት📩
@Abrilo_bot 📬
Forwarded from Abrilo info Tech
💠እነዚህን 👇 ምርጥ 10 ቦቶች ሞክሯቸው

1⃣ @voicybot
💠ይሄ ቦት ቻት እያደረጉ መፃፍ ቢሰለችዎ በድምፅ 🗣 ሚናገሩትን ወደ ፅሁፍ ይቀይራል።

⚠️በእንግሊዝኛ ማውራት የግድ ነው።

2⃣ @ToPDFbot
💠doc, docx, odt, txt ወይም jpg ፋይል ይላኩለትና ወደ #pdf 📚 ይቀይረዋል።

3⃣ @Alertbot
💠በቴሌግራም አላርም 🕠 መቅጠር ያስችላል ።

4⃣ @fileconverterbot
💠audio 🎧, image 🖼 or video 🎥 ፋይሎችን ከአንድ #ፎርማት ወደሌላ ይቀይራል።

5⃣ @VS_Robot

💠በቫይረስ ተጠቅቷል ብላችሁ ምታስቡትን ፋይል ላኩለትና #ቫይረስ ካለው ያፀዳዋል።

6⃣ @wiki
💠የፈለጉትን የwikipedia ሊንክ ለጓደኛዎ ለማካፈል

7 @imdb
💠የፈለጉትን የቪዲዮ ስም በመፃፍ የቪዲዩውን ሙሉ መረጃ ያገኛሉ።

8⃣ @gif
💠ምን አይነት ፎቶ እንደሚፈልጉ ይፃፉለትና በዝርዝር ያመጣል።

9⃣ @bing
💠@gif ጋር ተመሳሳይ ነው።

🔟 @bold
💠ይሄን ቦት በመጠቀም ከምናውቀው የአፃፃፍ ፎንት ቀይረን በ italic,bold እንድንፅፍ ያስችለናል።

🙏 መልካም ቀን 🙏

ቤተሰብ ለመሆን share & join📢
@Abrilo_info_tech 📣

ለጥያቄዎ Group
@infoAbrilo 👥

ለአስተያየት📩
@Abrilo_bot 📬
Forwarded from Abrilo info Tech
💠 በዚህ ቦት ፊቱ በግልፅ የሚታይ የሰዎችን ፎቶ ስትልኩለት ይሄ ቦት ያንን ፊት በማየት እድሜዉ ስንት እንደሆነ ይነግራችኋል።

@AgeDetectorBot

ቤተሰብ ለመሆን share & join📢
@Abrilo_info_tech 📣

ለጥያቄዎ Group
@infoAbrilo 👥

ለአስተያየት📩
@Abrilo_bot 📬
ውድ ደንበኞቻችን የእናንተን ፍላጎት ለማርካት አዳዲስ፣ የተሻሻሉና ቅናሽ የተደረገባቸው የተለያዩ አገልግሎቶችን ማቅረባችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ ኩባንያችን በ2014 በጀት ዓመት 70 ቢሊዮን ብር ገቢ እና የደንበኞቹን ቁጥር 64 ሚሊዮን ለማድረስ ማቀዱን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡

Dear esteemed customers, it is with a great pleasure that we announce New, Enhanced and Discounted Offers that empower and satisfy our customers. In the new budget year (2021/2022), our company has targeted to generate 70 billion Birr and reach 64 million customer base.
ለተጨማሪ መረጃ https://bit.ly/3iXbu74 ይጎብኙ
ኢትዮ ቴሌኮም ሃክ ተደርጓል ?

ኢትዮ ቴሌኮም ሀክ ተደርገ ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያ እየተሰራጨ የሚገኘው መረጃ ትክክል እንዳልሆነ የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ አሳወቁ።

ዋና ስራ አስፈፃሚዋ ይህን ያሳወቁት ኢትዮጵያ ቼክ ለተሰኘው የመረጃ ማጣሪያ ድረገፅ ነው።

ባለፉት ቀናት ኢትዮ ቴሌኮም ሀክ እንደተደረገ የሚጠቁሙ የተለያዩ መልዕክቶች እና መረጀዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች እየተሰራጩ ነው፤ በርካቶች ደግሞ አንድ ኮድን በመጠቀም በነፃ የኢንተርኔት ፓኬጅ ማግኘት እንደቻሉ ሲፅፉ ነበር።

በዚህ ጉዳይ ማብራሪያ የሰጡት ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ ፥ "ኢትዮ ቴሌኮም ሀክ አልተደረገም። ስራችን ሳይቋረጥ አዳዲስ አገልግሎቶች ላይ ማስተካከያ (configuration) እያረግን ነው። በዚህ ምክንያት ጥቂት ደንበኞቻችን አንዳንድ አገልግሎቶችን [በነፃ] ሊወስዱ/ሊያገኙ ችለዋል። ሁኔታውን እኛም አውቀነው እየሰራንበት ነው፣ በቁጥጥራችን ስር ነው" ብለዋል።

🎤 Source @tikvahethiopia
Forwarded from Abrilo info Tech
💠የሳይበር ጥቃቶች በኢትዮጵያ

💠በ2013 ዓ.ም በኢትዮጵያ ላይ ከ2 ሺህ 800 በላይ የሳይበር ጥቃቶች ተሰንዝረዋል። አብዛኛዎቹን ጥቃቶች ማስቆም፣ መቀልበስ እና መከላከል ተችሏል።

💠አብዛኛው ጥቃቶች የሚሰነዘሩት ከግብፅ እንደሆነ የኢንፎርሜሽን መርብ ደህንነት ኢጀንሲ አሳውቋል።

ቤተሰብ ለመሆን share & join📢
@Abrilo_info_tech 📣

ለጥያቄዎ Group
@infoAbrilo 👥

ለአስተያየት📩
@Abrilo_bot 📬
Forwarded from Abrilo info Tech
Voice PRO v3.2.5 Patched - android-zone.org.apk
19.5 MB
💠ከዘፈን ላይ ክላሲካል ለይቶ የሚያወጣ አፕ እንፈልጋለን ላላችሁኝ።

ቤተሰብ ለመሆን share & join📢
@Abrilo_info_tech 📣

ለጥያቄዎ Group
@infoAbrilo 👥

ለአስተያየት📩
@Abrilo_bot 📬
Forwarded from English (ʏ𝙤𝙨𝙨ʏ)
How much of you are ready, We will give away a bot to hack telegram acc through telethon session strring!😁
But if we reached 300 members 🥺

Get ready!
@Bots_Amazing
🙏እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏


🌼መልካም አዲስ አመት🌼
2024/06/03 02:15:27
Back to Top
HTML Embed Code: