Forwarded from Surafel
ከሴት ደንበኞች መሃክል ከአንተ ጋር የተያያዘ ኬዝ ያላቸውን በምን መልኩ........ | አዝናኝ ቆይታ ከኢትዮቲካሊንኩ ዮናስ ሃጎስ ጋር

የመዝናኛዉ ዓለም ወሬዎችን እና ምርጥ 100 የኢትዮጵያ ሙዚቃዎችን በድረገፃችን https://www.yenevibe.com ላይ ይመልከቱ።
_
በአራዳ ኤፍኤም 95.1 ላይ በሚተላለፈዉ "የኔ ቫይብ" የሙዚቃ እና የመዝናኛ ፕሮግራም በዕለተ አርብ ፕሮግራም የኢትዮቲካሊንኩ ጋዜጠኛ ዮናስ ሃጎስ ጋር የወሩን ምርጥ 100 የኢትዮጵያ ሙዚቃዎች ያወጣንበት እና አዝናኝ ቆይታ ያደረግንበት ፕሮግራም።

https://youtu.be/vAT8oPK-b2A
2024/05/10 05:15:51
Back to Top
HTML Embed Code: