Chatbot AI_Mod.apk
21.7 MB
Chat gpt በ አፕ መጠቀም ከፈለጋችሁ ይሄኛው ከሌሎች የተሻለ ነው
የፈለጋችሁትን ጥያቄ በመጠየቅ መልሱን ማግኘት ትችላላችሁ

Modded by JUDANNAH

👩‍💻 @infotic👨‍💻
የ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች ነገ ከጠዋቱ 12 ሰአት ጀምሮ ዉጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ


ውጤታችሁን የምትመለከቱበት አማራጮች 👇👇

በዌብ ሳይት 👉 https://eaes.edu.et/

በአጭር የጽሑፍ መልዕክት 👉 6284

በቴሌግራም 👉 https://www.tg-me.com/eaesbot

@Infotic
@Infotic
እንኮን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ
           መልካም በአል
❤️

  @infotic
#Telegram

ቴሌግራም በሰዓታት ውስጥ በሚሊዮን የሚቆጠሩ አዳዲስ ተጠቃሚዎች አገኘ።

ዓለም ላይ ለሰዓታት ፌስቡክ እና ኢንስታግራም መቋረጣቸውን ተከትሎ " ቴሌግራም "ን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች መቀላቀላቸውን የቴሌግራም መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ ፓቨል ዱሮቭ ገለጹ።

ዋና ስራ አስፈፃሚው ፤ " ኢንስታግራም እና ፌስቡክ በተቋረጡበት ባለፉት ሰአታት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ቴሌግራም ላይ ሲመዘገቡ እና ይዘቶችን ሲያጋሩ ቆይተዋል " ብለዋል።

" ቴሌግራም " ከእነዚህ አገልግሎቶች የበለጠ አስተማማኝ ነው ሲሉም አክለዋል።

" ምንም እንኳን ከሜታ አንድ ሺህ ጊዜ ያነሱ ቋሚ የሆኑ ሰራተኞች ቢኖሩንም በመተግበሪያው ላይ አዳዲስ ይዘቶችን ለማሻሻል እና አዳዲስ ፈጠራዎችን ለማከል ፈጣኖች ነን " ብለዋል።

ዋና ስራ አስፈፃሚው ፤ " በ2023 ሙሉ ከዓመቱ 525,600 ደቂቃዎች ውስጥ የቴሌግራምን አገልግሎት ማግኘት ያልተቻለው በአጠቃላይ ለ9 ደቂቃ ብቻ ነው " ያሉ ሲሆን " ይህም 99.999983% ቴሌግራም ስራ ላይ እንደነበር አመላካች ነው " ሲሉ ገልጸዋል።
Via; tikvahethiopia

@Infotic
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Business_Time😊
ሰላም ዉድ ቤተሰቦች
  Share251 የተባለ የ ኢትዮጺያ ካምፓኒ የሚሰጣችሁን ማስታወቂያዎች ሼር ባረጋችሁ ቁጥር ገንዘብ ምታገኙበት የቴሌግራም ቦት አዘጋጅቶል ስለዚህ ቦት አጠቃቀምና አሰራር የበለጠ ማብራሪያ ከላይ በቪዲዮ አስቀምጬላችኋለዉ
      
        ቦቱን ለማስጀመር
1, ከላይ የብርታትን ማስታወቂያ ላይ (ብርታት ያግኙ) የሚለዉን ተጭነዉ ይመዝገቡ

2, @Share251Bot   እዚህ ቦታ ላይ ገብተዉ Start ብለዉ ተመዝግበዉ  Show Post የሚለዉን ተጭነዉ የሚሰጣችሁን ማስታወቂያ ሼር እያረጋችሁ ማጋራት ነዉ 

@Infotic
https://www.tg-me.com/notcoin_bot?start=r_588535_34158483
🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift
🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot
Telegram ክፍያ ሊጀምር ነው።

ቴሌግራም ቻናሎች ላይ ማስታወቂያዎችን ማስተላለፍ ሊጀምር ነው።
ከነዚህ ማስታወቂያዎች የሚገኘው ገቢም ለቻናል ባለቤቶች ግማሽ የሚያካፍል ይሆናል።
ለማስታወቂያው ብቁ የሚሆኑ public ቻናሎች ሲሆኑ ቢያንስ 1000 ሰብስክራይበሮች ሊኖራቸው ይገባል።
ክፍያው የሚፈፀመው በTON coin ሲሆን ያለምንም ክፍያ ወደ ton ዋሌታቸው መላክና ማውጣት እንደሚችሉ ተገልጿል።

የቻናሉን monetization states የቻናሉ owner channel settings > Statistics > minitization ውስጥ ገብቶ ማየት ይቻላል።

ለመመዝገብና የሰራነውን ገንዘብ ለማየት
1. fragment.com ላይ መግባት
2. Connect Telegram የሚለውን በመምረጥ telegram አካውንታችንን connect ማድረግ
3. Telegram Ads የሚል አዲስ የተጨመረ ምርጫ አለ እሱን በመንካት ማስታወቂያ ማስነገር ወይም በቻናላችን የሰራነውን ማውጣት እንችላለን።

የማስታወቂያው አይነት ከሌሎች ሶሻል ሚዲያዎች ለየት ያለ ሊሆን እንደሚችል ተገልጿል።
ይህም
በuser data ላይ መሰረት አያደርግም።
ቪዲዮና ረዘም ያለ ፅሁፍ አይኖረውም።
ፕሪምየም ቴሌግራም ያለው ሰው እነዚህን ማስታወቂያዎች አያይም።

ማስታወቂያ የሚተላለፍባቸው ቻናሎች እንደሌሎች ሶሻል ሚዲያዎች የተለመደውን የኮፒራይት ህግን ማሟላት ይኖርባቸዋል።
ቻናሉ ላይ የሚተላለፈው original content መሆን አለበት።
ከሌሎች ቻናሎች ወይም ሲሻል ሚዲያዎች ቀጥታ የተገለበጡ ኮንቴንቶች monetize አይሆኑም።
ወሲብ ነክ ይዘት ያላቸው፣ የተሳሳተ መረጃና የጥላቻ ንግግር የሚያስተላልፉ ቻናሎችም ለማስታወቂያ ብቁ አይሆኑም።

✍️ምን ተሰማችሁ?
ልክ እንደ Youtube ብዙ ሰው በቴሌግራም ህይወቱ የሚቀየር ይመስላችኋል?

@Infotic
@Infotic
✈️በሙሉ የምንለቃቸውን እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉን #UNMUTE ካደረጋችሁ ምንለቃቸው ነገሮች ቶል ቶሎ አይደርሷቹም

የምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ከታች
#MUTE የሚል ካለ ትክክል ነው

#UNMUTE የሚል ካለ ደሞ አንድ ግዜ በመጫን  MUTE ላይ በማድረግና የምንለቃቸውን ፖስቶች ሼር በማድረግ አብራችሁን ሁኑ
@Infotic
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለ1445 ኛው የኢድ አል-ፈጥር በአል ሰላም አደረሳችሁ!!
@Infotic
🔥👀Guys Hulepay ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀን የተለየ ነገር አዘጋጅቷል ይህም በአንድ Invite 3በር💰 ይሰጣሉ!!

🔗 መጋበዣ ሊንክ 👇🏼 https://www.tg-me.com/hulepay_official_bot?start=r0789014291

💰Start bot ቦቱን ለመጠቀም  ሁለቱንም ቻናሎችን ከተቀለቀሉ በኋላ Check ምለውን መንካት አትርሱ !!

Minimum withdrawal 30birr ጀምሮ መበቀል ትችላላችሁ💰

Note ⚠️ እነዚህን ሁለት ቻናሎች join ማረግ አትርሱ 👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼
@hulepay_payment
@hulepay_official

👀ይህ ሚቆየው ለ3 ቀን ብቻ ነው!!
💨ይህ አስደናቂ እድል እንዳያመልጥዎት!
@Infotic
Forwarded from National Lottery et
🕓🕓🕓10 ቀን ብቻ ቀረው👇👇👇


ብሄራዊ ሎተሪ ለባለ ዕድለኞች አስደሳች ዜና ይዞ መጥቷል


የኢትዮጲያ ብሄራዊ ሎተሪ የማህበረሰቡን የቤት እጦት እና ፍላጎት በመገንዘብ ከEthio Telecom ጋር በመተባበር፣ #100_ሚሊዮን_ብር በመመደብ #ሚያዚያ 27/2016 በፋሲካ እለት የሚጠናቀቅ ልዪ የሆነ "ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ " ፕሮግራም አዘጋጅቷል።

የኢትዮ ቴሌኮምና ብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር በወሰነው መሰረት  ድርጅታችን በቴሌቪዢንና በሬድዮ ለማስታወቂያ ይመድበው የነበረውን በጣም ከፍተኛ ገንዘብ በመቀነስ የቴሌግራም ቻናል በመክፈት ራሱን እያስተዋወቀ ይገኛል!! ቴሌግራም ገፃችንን ብዙ ተከታይ እንዲያገኝ (ሼር) ላደረጉ ተከታዮቻችን

1ኛ እጣ ባለ 3 መኝታ ለ 25 ዕድለኞች
2ኛ እጣ ባለ 2 መኝታ ለ 25 ዕድለኞች
3ኛ እጣ ባለ 1 መኝታ ለ 50 ዕድለኞች እና
ቀጥሎ ላሉ 200 እድለኞች የ1 አመት ያልተገደበ የኢንተርኔት አገልግሎት ሽልማት ይኖረዋል፡፡

አሁንስ ምን ይጠብቃሉ ሊንኩን ተጭነው ከገቡ በኃላ፣ ይህን ፅሁፍ ለ40 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ወዳጅ ጓደኛችዎና ግሩፓች ላይ ሼር ፎርዋርድ ሲያደርጉ፣ የመሸለም እድሎ የሰፋ ነው።
ይህን የማይገኝ አጋጣሚ በከንቱ እንዳያሳልፉ አሁኑኑ ሼር ፎርዋርድ ያድርጉ ፡፡ ከ40 በላይ ሼር ማረጋችሁ የመሸለም እድላችሁን ያሰፋዋል

ልብ ይበሉ ❗️
ሼር አድርገው ሲጨርሱ ከታች ባለው ቦት ላይ

                 👇👇
          
@Prize12_Bot
        
@Prize12_Bot
    Start በማለት የሽልማቱን ቀን ይጠባበቁ

በኮምፒውተር እጣ አወጣጥ መሠረት
#ሚያዝያ 27/2016 በትንሣኤው እለት
ተሸላሚ ባለ ዕድለኛዎችን በ ቴሌግራም ቻናላችን የምንገልፅ ይሆናል

መልካም እድል ከ ብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር
@NATIONAL_LOTTERYET
@NATIONAL_LOTTERYET

♻️ ሼር ሲያረጉ እኛ ደሞ እንሸልሞታለን!!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#News
#DV2025

የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ነገ ይፋ ይደረጋሉ።

ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ።

NB. የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል።

ውጤቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽት 1 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል።

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል ፣ ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው ምንደውለው / ይህን ኢሜል / ቴክስት የምንልከው " በማለት #የሚያጭበረብሩ_አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል።

አንድ አመልካች ዲቪ 2025 ደርሶት እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማወቅ የሚችልበት ብቸኛው መንገድ ከላይ የተጠቀሰው ድረገጽ መሆኑን አስገንዝቧል።

አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ (ኢትዮጵያ ጨምሮ) ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 55 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች።

@Infotic
🚨ኖትኮይን በቅርቡ ሊስት እንደሚደረግ ይጠበቃል ሊስት ሲደረግ ግን የአገልግሎት ክፍያ/gas fee መጠየቁ አይቀርም ለዚህም ቶን ኮይን ያስፈልገናል ይህ ኮይን በቴሌግራም ዋሌት ላይ ባሁኑ ሰአት ከ650 - 700 ብር ድረስ ይሸጣል ነገር ግን ይሄን ኮይን ቀላል ታስኮችን በመስራት ብቻ በነፃ የሚሰጡን ቦቶች አሉ

🔰ከነዚህ ቦቶች ውስጥ አንዱ ፕሪቶን ድሮፕ የሚባል ቦት አለ ለመጀመር ይሄን ሊንክ በመንካት ማስጀመር
👉
https://www.tg-me.com/preton_drop_bot?start=91f6857d-d500-4caf-8624-0177c0f8e748

🔰በመቀጠል የሚመጣውን ቻናል(https://www.tg-me.com/preton_eng )ጆይን ማድረግ
ከዛም የሚሰጣችሁን ሊንክ ለሌሎች በማጋራት $TON ኮይን በቀላሉ ማግኘት ይቻላል ።

🔰ልክ 1 TON እንደደረሳችሁ በቀጥታ ወደ ዋሌታችሁ ማስተላለፍ ትችላላችሁ 🎉

🎁ሌሎች ብዙ ቦቶችም አሉ እኛ አረጋግጠን ትክክለኛውን ብቻ አምጥተን ለናንተ ሼር እናረጋቹኅለን✌️
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን ሁሉ:

እንኳን ለትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ!

በዓሉ የሰላምና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!

@Infotic
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
A.i ሌላ ታሪክ😨

🖱በAlibaba ካምፓኒ ተሰርቶ EMO የሚል ስያሜ የተሰጠው ኖርማል ፎቶዎችን ወደሚናገር ተንቀሳቃሽ ምስል የሚቀይረው A.I model😱
@Infotic
2024/05/16 13:19:27
Back to Top
HTML Embed Code: