ሀቢቡና ሰይዲና ሙሀመድ ﷺ እንዲህ ብለዋል-
✏️ #ከሴቶቻችሁ_ሁሉ_በላጮቹ
☞ ወላድ የሆኑት፣
☞ መልካም ፀባይ ያላቸው፣
☞ ስታማክሯቸው ምክራቸውን የሚለግሱና
☞ አላህን ፈሪዎቹ ናቸው፡፡
✏️ #ከሴቶቻችሁ_መጥፎዎቹ ደግሞ
☞ መተበሪጃት (ተገላልጠው የሚሄዱ) የሆኑት፣
☞ ሙተኸይላት በኩራት ተወጥረው የሚራመዱና
☞ በንግግር የሚደነፉት ሲሆነ እነርሱ መናፍቃን ናቸው፡፡ ብለዋል
⛔️ ተገላልጠዉ የሚሄዱት የሚለዉ ማንኛዉም እፍረተ ገላን አጋልጦ በከፊልም በሙሉም የሚያሳይ ያካትታል፡፡
#ለምሳሌ ሴቶች ፀጉርን ማሳየት,የተወጣጠረ ልብስ የሚለብሱ እና ሰፊ ሂጃብን የማይለብሱ ጊዜያዊ ትኩስ ቀበጥ ሴቶችን ያካትታል፡፡
ሙናፊቅነት ከባድ ነዉ ነብዩ ﷺ
ስለሙናፊቆች ሲናገሩ ከጀሀነም መጨረሻዉ እንደሚቀጡ ተናግረዋል፡፡ለሚያልፍ ቀን..ለሚጠፋ ዉበት..አፈር ለሚበላዉ ሰዉነት አላህ ጋር ግልፅ ጦርነት ባንገጥም ጥሩ ነዉ ...ፈጣሪ ጋር የገጠሙት ጦርነት ማለት ትዕዛዝን መጣስ እንደሆነ አንዘንጋ⚠️
✍ አሚር ሰይድ
4 another channal👇
www.tg-me.com/Islam_and_Science
💐<<<<<<>>>>>>⭐️<<<<<<>>>>>>💐
www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group