✨ #አካሌ_እንዳይገለጥ_ዱአ_አድርጉልኝ✨
✍አሚር ሰይድ
ኢብኑ ዓባስ (ረ.ዐ) እንደተናገሩት ነብዩ ﷺ ጋር ተቀምጠን ሳለን
"ከጀነት ሰዎች አንዷ የሆነችን ሴት ላሳይህ ወይ?" ሲሉኝ
..... "አዎን" አልኩኝ።
"አንዲት ጥቁር ሴት ወደ ሀቢቡና ሰይዲና ሙሀመድ ﷺ መጣችና የሚጥል በሽታ አለብኝ ስወድቅ ሃፍረተ ገላዬ ይገለጣልና ሀያሉ አላህን እንዲያድነኝ ይለምኑልኝ አለች፡፡
...... ነቢዩም “ከፈለግሽ ታገሽና ጀነት ትገቢያለሽ፡፡ ከፈለግሽም ሀያሉ አላህን እለምንልሽና ይፈውስሻል' አሏት፡
......እሷም እታገሳለሁ' አለች፡፡
.......ብቻ ሲጥለኝ የሰዉነት አካሌ እንዳይገለጥ አላህን ለምኑልኝ አለቻቸዉ
....,ነብዩ ﷺ ዱዓ አደረጉላት፡፡
ይህን ሀዲስ አስተንትናችሁታል??ይቺ ሴት አዉድቅ ስወድቅ የገለዋ መታየት የልብሷ መገለጥ ያሳስባት ያስጨንቃት ነበር፡፡ ሀቢቡና ሙሀመድ ﷺን ዱአ አድርጉልኝ ብላለች...
ዛሬስ??....
ለዚና የሚቀሰቅስ የሰዉነት አካላቸዉን በግዴታ እዩልኝ የሚል ትዉልድ ቀፍቅፈናል... ዛሬማ ፀጉር ለማሳየት የ70,000 መላኢካ እርግማን ምንም ሳይመስላቸዉ ፀጉር ለማሳየት እሽቅድድም ሁኗል...ዛሬማ ሴቶች ዲነል ኢስላም አርአያ መሆናቸዉ ቀርቶ መዘባበቻ ሁነዋል፡፡ ብቻ አላህ ያብጀዉ....
✏️አሁን ዘመን ያሉት ሙስሊም እህቶቻችን እና አዉድቅ እየጣላት አካሌ እንዳይገለጥ ዱአ አርጉልኝ ያለችዉ የጀነት እንስት ነገ የዉመል ቂያማ አብረዉ ሲቀሰቀሱ ምን መልስ ይኖራቸዉ ይሆን??
⛔️ #ሒጃብ ማለት ሴት ልጅ እዚህች አለም ላይ ከተለያዩ ባለጌዎች ሙሉ አካሏን የምትሸፍንበትና የተለያዩ ጨዋ ወንዶች ደግሞ እርቃኗ በመሄዷ እንዳይፈተኑ የምታደርግበት ከፈጣሪዋ አላህ ዘንድ የታዘዘችው በህይወት ዘመኗ ሁሉ የማትለየው ልብስ ነው።
"
⛔️ #ሒጃብ ማለት ሸይጧን እና የእስልምና ጠላቶች እንደሚፈልጉት የምትለብሰው ልብስ ሳይሆን የፈጠራት ፈጣሪዋ እንዳዘዛት ዘውትር የምትለብሰው ወደ ፈጣሪዋም የምትቃረብበት የፅድቅ ልብስ ነው።
4 another channal👇
www.tg-me.com/Islam_and_Science
💐<<<<<<>>>>>>⭐️<<<<<<>>>>>>💐
www.tg-me.com/IslamisUniverstiy_public_group

👍7