Telegram Web Link
አስቸኳይ ማሳሰቢያ!

የመጀመሪያ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ በጤና ሳይንስ የሚመረቁ ባለሙያዎች የትምህርት ማስረጃቸው ህጋዊነትና ትክክለኛነቱ በኤጀንሲው ሳይረጋገጥላቸው ለሙያ ፈቃድ ምዘና መመልመል በጥብቅ የተከለከለ እንደሆነ የጤና ሚኒስቴርና የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ በጋራ ባወጡት ማሳሰቢያ ገልጸዋል።
Forwarded from አሥራት ሚዲያ Asrat Media ®🇪🇹
እንኳን ደስ አለን

የግድቡ 2ኛ ዙር ሙሌት ተጠናቀቀ!

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር ሙሌት ተጠናቀቀ።
ሙሌቱ ዛሬ ሐምሌ 12 ቀን 2013 ዓ/ም ማለዳ መጠናቀቁ ተገልጿል።
የግድቡ ሁለት ተርባይኖች በያዝነው ክረምት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ይጀምራሉ መባሉ የሚታወስ ነው።

______________________________
ሐምሌ 12 ቀን 2013 ዓ.ም

@Asrat_News
@Asrat_News
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን #የክረምት መርሃ ግብር አንደኛ ዓመት ተማሪዎች ምዝገባ ሐምሌ 19 እና 20/2013 ዓ.ም መሆኑን ገልጿል።

ተማሪዎቹ የአንደኛ ሴሚስተር ክፍያቸውን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል በመፈፀም ምዝገባቸውን እንዲያከናውኑ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ
2025/07/10 20:01:28
Back to Top
HTML Embed Code: