Telegram Web Link
#Update

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በ168 የስራ መደቦች በ0 ዓመት ስራ ፈላጊዎችን በቋሚነት መቅጠር ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል።

በዚህም የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በጀማሪ ባለሙያ ዜሮ አመት የተመዘገባችሁ የፈተና ቀን መጋቢት 10/7/2014 ዓ.ም ቅዳሜ መሆኑ ተገልጿል።

አመልካቾች የተሰጣቸውን የምዝገባ ማረጋገጫ መለያ ቁጥር መግቢያ የሚለዉ ላይ አስገብተው እንዲሞክሩት የተጠቆመ ሲሆን በሚያስገቡበት ጊዜ ባዶ ሰንጠረዥ ከመጣልዎት አልተመረጡም ማለት እንደሆነ ተጠቁሟል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ከአንድ ሥራ መደብ በላይ ያመለከቱ አመልካቾቾ መፈተን የሚችሉት በአንዱ ብቻ መሆኑን ገልጿል።

በፈተና ሠዓት የተሠጥዎትን የምዝገባ መለያ ኮድ፣ የተፈተኑበትን የስራ መደብ መጠሪያ በፈተና አቴንዳንስ ወረቀት ላይ መፃፍ እንዲሁም እራስዎን የሚገልፅ መታወቂያ እንዳይረሱ ተብላችኋል።

ሆኖም መረጃዎን ለማየት የሚያገለግለው https://www.pshrdb.gov.et አሁን ላይ ይህንን አገልግሎት እየሰጠ አለመሆኑን አመልካቾች ጠቁመዋል።
👍1
#Update

- የመፈተኛ ሰዓት ጠዋት 2፡30

- አመልካቾች የፈተና ቦታ ለመመልከት የተሰጣቸውን የምዝገባ ማረጋገጫ መለያ ቁጥር በተመዘገቡበት ዌብ ሳይት ላይ እንዲሞክሩ ቢገለጽም ዌብሳይቱ (https://www.pshrdb.gov.et) አሁንም እየሰራ አይደለም።

- ሆኖም የመፈተኛ ቦታዎች ይፋ ሆነዋል። 15 መፈተኛ ቦታዎች ተብለው የተለዩት ከላይ ተያይዘዋል።

አንድ አመልካች የሚፈተንበትን ቦታ ከወዲሁ አውቆ በሚፈተንበት ቦታ መገኘት እንዲችል ዌብሳይቱ መስራት አለበት፤ ወይንም አማራጭ ዘዴ ሊኖር ይገባል።
ለሚኩራ የሥራ ማስታወቂያ ለፈተና የሚቀርቡ ስም ዝርዝር
#Update

በነገው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በ168 የስራ መደቦች በ0 ዓመት ላወጣው የሥራ ማስታወቂያ 22,038 አመልካቾች ለፈተና እንዲቀርቡ ይፋ ሆኗል።

አመልካቾች ከላይ በተያያዘው ውስጥ ስማችሁ፣ የፈተና መለያ ቁጥርና የመፈተኛ አድራሻ ተያይዟል።
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚገኙ ወገኖቻችን እናካፍል። መልካምነት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ማሰብ ነው።

ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል ለምትፈልጉ በሙሉ

Please Join here..

https://www.tg-me.com/JobCome
👍2
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚገኙ ወገኖቻችን እናካፍል። መልካምነት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ማሰብ ነው።

ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል ለምትፈልጉ በሙሉ

Please Join here..

https://www.tg-me.com/JobCome
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚገኙ ወገኖቻችን እናካፍል። መልካምነት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ማሰብ ነው።

ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል ለምትፈልጉ በሙሉ

Please Join here..

https://www.tg-me.com/Job_Come
1
Team ethio construction  Wishes all Our Muslim Family & Frends

🌙 EID MUBARAK❤️
👍2
#አስቸኳይ
2 ሰው ፎርማል ይፈለጋል!!! #location Addis Abeba

Contact
@A_B_C_D_E_F_G_H_J_K
Job Ethiopian
#አስቸኳይ 2 ሰው ፎርማል ይፈለጋል!!! #location Addis Abeba Contact ➥ @A_B_C_D_E_F_G_H_J_K
#No More time sorry.
Just send your
➥CV
➥documents
➥Living area?
And
➥Expecting sales you want ?
2025/09/20 10:15:10
Back to Top
HTML Embed Code: