Telegram Web Link
Forwarded from Haile Leul.Yitref
ትርጉም

ሜሮን የሚለው የፅርዕ ቃል ሲሆን ትርጉሙም ከተለያዩ ዕፅዋቶች ተፈልቶ የሚዘጋጅ ጥሩ መዓዛ ያለው ቅዱስ ቅባት ማለት ነው፡፡ከጥምቀት በኋላ መንፈስ ቅዱስን በተቀደሰ ቅባት አማካኘነት የምንቀበልበት ሥርዐት ምሥጢረ ሜሮን ይባላል፡፡ይህም መንፈስ ቅዱስ በእምነታችን እንድንፀና የሚረዳን ነው፡፡ሜሮን ቃሉ የግሪክ ሲሆን ትርጉሙም ቅዱስ ቅብዓት የተባረከ ሽቶ ማለት ነው፡፡ከልዩ ልዩ ሽቶነት ካላቸው ዕጽዋት የሚቀመም ቅባት ሲሆን በዋነኛነት ግን በይሁዳ፣በገሊላ እና በኢያሪኮ ከሚበቅለው በለሳን ከተባለው የሽቱ ዛፍ በሊቃነ ጳጳሳት ጸሎት ይዘጋጃል፡፡

ይህ ምሥጢር የሚፈፀመው መቼ ነው?

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንደተጠመቀ ወዲያዉ መንፈስ ቅዱስ በአምሳለ ርግብ አርፎበታል ማቴ 3 ፥ 17 ስለዚህ የምሥጢረ ሜሮን ሥርዐት መፈፀም ያለበት ወዲያውኑ የምሥጢረ ጥምቀት ሥርዐት ከተፈፀመ በኃላ ነው፡፡የሜሮን ስርዐት/መንፈስ ቅዱስን የማደል ሥርዐት/ ከጥምቀት ቀጥሎ መፈጸም እንዳለበት ሲያስረዳ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል፡-
“ንስሐ ግቡ፣ኃጢአታችሁም ይሠረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላችሁ” ሐዋ. 2፣38
“ይህንንም በሰሙ ጊዜ በጌታ በኢየሱስ ስም ተጠመቁ፡፡ጳውሎስም እጁን በጫነባቸው ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ወረደባቸው፡፡”ሐዋ 19፣5-6
በሐዋ ሥራ 8፣14-17 ያለዉን ቃል በምንመለከትበት ጊዜ “በኢየሩሳሌም የነበሩት ሐዋርያት የሰማርያ ሰዎች የእግዚአብሔርን ቃል እንደተቀበሉ ሰምተው ጴጥሮስንና ዬሐንስን ሰደዱላቸው እነርሱም በወረዱ ጊዜ መንፈስ ቅድስን ይቀበሉ ዘንድ ፀለዩላቸው በጌታ በኢየሱስም ስም ብቻ ተጠምቀው ነበር እንጅ ከእነርሱ በአንዱ ላይ እንኳን ገና አልወረደም ነበርና፡፡በዚያን ጊዜ እጃቸውን ጫኑባቸው መንፈስ ቅዱስንም ተቀበሉ “
እንግዲህ ከላይ እንዳየነዉ ጥምቀትና ሜሮን በተከታታይ የሚፈፀሙ የማይነጣጠሉ ምስጢራት ናቸው፡፡ጥምቀት ያለ መንፈስ ቅዱስ / ያለ ሜሮን / አይፀናም፡፡


በሜሮን የሚሰጥ መንፈሳዊ አገልግሎትና ጸጋ፤

በመንፈሳዊ ህይወታችን አድገን ለዘለዓለማዊ ህይወት የሚያበቃንን ቅዱሱን የእግዚአብሔር መንፈስ የምንቀበልበት የፅድቅ ማህተም ነው፡፡ቅዱሳት መፃህፍት እንደሚያረጋግጡት ቅብዐ ሜሮን የሀብተ መንፈስ ቅዱስ መገኛ ምስጢር ነው፡፡በዚህ ምስጢር የምናገኛቸዉ መንፈሳዊ ሐብታት የሚከተሉት ናቸው፡-
፩ … ጥምቀተ ክርስትና ፀጋ መንፈስ ቅዱስን ለመቀበል

፪ … ሥርዓተ ተክሊል ለመፈጸም

፫ … ሲመተ ክህነት /ለእግዚአብሔር አገልጋዬች መሾሚያ/

፬ … በተጨማሪም በቤተመቅደስ ውስጥ የሚያገለግሉ ንዋየ ቅድሳትና እንዲሁም አዲስ ቤተክርስቲያን በሚታነጽበት ጊዜ የተለያዩ ክፍሎችን በመቀባት በሜሮኑ እንዲከብር ይደርጋል፡፡


የቀንዲል 'ና የሜሮን ልዩነት 👇🏽👇🏽

ሁለቱም ቅዱስ ቅብአት ወይም ቅብአ ቅዱስ ተብለው ይጠራሉ ።

. ምሥጢረ ሜሮን 👇🏽

💠 የሚዘጋጀው ሽቱነት ካላቸው ዕፅዋት ነው ። ዋና ዕፅ በለሳን ይባላል ❗️

💠 በፓትርያርክ በሊቃነ ጳጳሳት ጸሎትና
ቡራኬ የሚከብር ቅብዓት ነው ❗️

💠 ጥምቀትን የሚያጸና ማኅተመ መንፈስ ቅዱስ ነው ❗️

💠 አዳዲስ ንዋያተ ቅዱሳት ወደ ቤተ ክርስቲያን ሲገቡ የሚከብሩበት የሚባረኩበት ነው ❗️



ሚሥጢረ ቀንዲል 👇🏽👇🏽


💠 ቅብዐ ቅዱስ እየተባለ የሚጠራ
💠 ከንፁህ የወይራ ዘይት የሚወጣ ነው ❗️

💠 በጳጳሳት ወይም በቀሳውስት ጸሎትና
ቡራኬ የሚከብር ቅብዓት ነው ❗️

💠 በየጊዜው ለታመመው ምዕመናን የሚደረግ አገልግሎት በመሆኑ የሚደገም ሥርዓት ነው ❗️

💠 ለጤነኛ ሳይሆን ለበሽተኞች ብቻ
የሚደረግ ሥርዓት ነው
❗️


🀄️ ከሰባቱ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሚደገሙና የማይደገሙ እንዲሁም ለሁሉም የሚፈጸምና የማይፈጸሙ ማጠቃልያ 👇🏽👇🏽👇🏽

💠 የሚደገሙ 💠 የማይደገሙ
ምሥጢረ-ቁርባን ምሥጢረ ጥምቀት
ምሥጢረ-ንሥሐ ምሥጢረ - ሜሮን
ምሥጢረ-ቀንዲል ምሥጢረ - ክህነት
ምሥጢረ - ተክሊል


💠 ለሁሉም የሚፈጸሙ
ምሥጢረ - ጥምቀት
ምሥጢረ - ሜሮን
ምሥጢረ - ቁርባን
ምሥጢረ - ንሥሐ


💠 ለሁሉም የማይፈጸሙ

ምሥጢረ - ክህነት
ምሥጢረ - ተክሊል
ምሥጢረ - ቀንዲል


💠 እናጠቃለው 💠
" አንተ ግን በተማርህበት'ና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር ፤ ከማን እንደ ተማርኸው ታውቀዋለህ'ና ፤ ከሕፃንነትህም ጀምረህ ክርስቶስ ኢየሱስን በማመን ፥ መዳን የሚገኝበትን ጥበብ ሊሰጡህ የሚችሉትን ቅዱሳን መጻህፍትን አወቀሃል ። "
👉🏼 2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 3 ፥14



" ቸር ቆዩልኝ " 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Audio
#የትንሳኤ_ማክሰኞ_ቶማስ_ይባላል


♥️ #ቶማስ_ስላየ_ያመነ



የዮሐንስ ወንጌል 20:25,27
[25]ሌሎቹም ደቀ መዛሙርቱ። #ጌታን #አይተነዋል #አሉት። እርሱ ግን። #የችንካሩን #ምልክት #በእጆቹ ካላየሁ #ጣቴንም #በችንካሩ #ምልክት ካላገባሁ እጄንም በጎኑ ካላገባሁ አላምንም #አላቸው

[27]ከዚያም በኋላ #ቶማስን#ጣትህን ወደዚህ #አምጣና #እጆቼን #እይ#እጅህንም #አምጣና #በጎኔ #አግባው#ያመንህ እንጂ ያላመንህ #አትሁን #አለው



@KIRSTOSIYESUS
Audio
. #ዳግማይ #ትንሳኤ

🎙️ መምህር ጳውሎስ


የዮሐንስ ወንጌል 20:21-22

[21] #ኢየሱስም ዳግመኛ። #ሰላም #ለእናንተ ይሁን፤ #አብ እንደ ላከኝ እኔ ደግሞ #እልካችኋለሁ አላቸው።

[22] ይህንም ብሎ #እፍ አለባቸውና። #መንፈስ #ቅዱስን ተቀበሉ።

@KIRSTOSIYESUS
Audio
#ካህናት_ባይኖሩም_ከቤቱ_አንርቅም

🎙 ምዕመኑ


ትንቢተ ዕንባቆም 3:17-19

[17]፤ ምንም እንኳ #በለስም ባታፈራ፥ #በወይንም #ሐረግ ፍሬ ባይገኝ፥ የወይራ ሥራ ቢጐድል፥ እርሾችም #መብልን #ባይሰጡ፥ በጎች ከበረቱ #ቢጠፉ፥ ላሞችም #በጋጡ ውስጥ #ባይገኙ

[18]፤ እኔ ግን #በእግዚአብሔር ደስ #ይለኛል#በመድኃኒቴ #አምላክ #ሐሤት አደርጋለሁ።

[19]፤ ጌታ #እግዚአብሔር #ኃይሌ ነው፤ #እግሮቼን እንደ ዋላ #እግሮች #ያደርጋል፤ በከፍታዎችም ላይ #ያስሄደኛል

@KIRSTOSIYESUS
Forwarded from ወርቃማ የአበዉ ንግግሮች
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
" ቅዱስ አባታችንን "

ይህንን ግፍ አለም ሁሉ ይመልከተው ሼር / SHARE አድርጉት ‼️

• ፖሊሶች ቢሮአቸው ድርስ ሆነው
• ሰድበዋቸዋል !
• አመናጭቀዋቸዋል !
• አንገላቷቸዋል !

• ማዘዝ አይለችሉም
• መናገር አይችሉም
• መግለጫ ማውጣት አይችሉም !

• በቁም ታስረዋል ! የሲኖዶሱን ቢሮ ፖሊሶች ወደ ቃሊት እስርቤትነት ቀይረውታል !

ቪዲዮውን Download አድርገው ስሙት ! ትንሽ ሳንቲም ናት !

💵 Data Package ካላቹ 1.30
💵 Mobile Data ከሆነ 2.20 ብር
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
‼️ ኦርቶዶክስ አደጋ ላይ ነች ‼️

ይህንን ግፍ አለም ሁሉ ይመልከተው ሼር / SHARE አድርጉት ‼️

━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
💚 •✥• @booktubes •✥•💚
💛 •✥• @booktubes •✥•💛
❤️ •✥• @booktubes •✥•
Audio
#የእመቤታችን_ልደት

🎙ዲያቆን ብርሃኑ አድማሱ


♥️ #ንግሥቲቱ


መዝሙረ ዳዊት 45:9-10
[9]የንጉሦች ሴት ልጆች ለክብርህ ናቸው፤ በወርቅ #ልብስ #ተጐናጽፋና #ተሸፋፍና #ንግሥቲቱ በቀኝህ #ትቆማለች

[10]ልጄ ሆይ፥ ስሚ እዪ #ጆሮሽንም #አዘንብዪ፤ ወገንሽን #ያባትሽንም ቤት #እርሺ

@KIRSTOSIYESUS
Audio
#ነገረ_ትንሣኤ

🎙 አባ አትናቲዎስ


ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1:17-18,20

[17]እርሱም #ከሁሉ በፊት ነው #ሁሉም #በእርሱ #ተጋጥሞአል
[18]እርሱም #የአካሉ #ማለት #የቤተ #ክርስቲያን #ራስ ነው። እርሱም በሁሉ ፊተኛ ይሆን ዘንድ፥ መጀመሪያ #ከሙታንም #በኵር ነው።

[20] #እግዚአብሔር #ሙላቱ ሁሉ #በእርሱ እንዲኖር፥ #በእርሱም በኩል #በመስቀሉ #ደም #ሰላም #አድርጎ #በምድር ወይም #በሰማያት ያሉትን ሁሉ #ለራሱ #እንዲያስታርቅ #ፈቅዶአልና


@KIRSTOSIYESUS
Audio
#አፌን_ፈታው

🎙መምህር ማዕበል ፈጠነ


♥️ 👉 #ይህን #መጸሐፍ_ብላ


ትንቢተ ሕዝቅኤል 3:1-3
[1]፤ እርሱም። #የሰው #ልጅ ሆይ፥ ያገኘኸውን ብላ፤ ይህን #መጽሐፍ #ብላ፥ ሄደህም #ለእስራኤል #ቤት ተናገር አለኝ።

[2]፤ #አፌንም #ከፈትሁ #መጽሐፉንም #አጐረሰኝ

[3]፤ እርሱም። #የሰው #ልጅ ሆይ፥ #አፍህ #ይብላ#በምሰጥህም በዚህ #መጽሐፍ ሆድህን #ሙላ አለኝ። #እኔም #በላሁት#በአፌም ውስጥ እንደ #ማር #ጣፈጠ

@KIRSTOSIYESUS
Audio
#ፅንስን ማስወረድ #በቤተክርስትያን #አስተምሮ


🎙️መምህር ኃይለ ኢየሱስ


መዝሙረ ዳዊት 71:6

[6] #ከማኅፀን ጀምሮ በአንተ #ተደገፍሁ፥ ከእናቴም #ሆድ #ጀምሮ አንተ #መሸሸጊያዬ ነህ፤ ሁልጊዜም #ዝማሬዬ ለአንተ ነው



@KIRSTOSIYESUS
Audio
#የመፀሐፍ_ቅዱስ_ጥናት

🎙 #መምህር_ኃይለ_ማርያም_ዘውዱ🎙


*✝️ #ማትዮስ_ወንጌል_ምዕራፍ_አራት

❤️ #ያስተምራቸው #ነበር


የማቴዎስ ወንጌል 4:16

[16] #በነቢዩም #በኢሳይያስ። የዛብሎን ምድርና የንፍታሌም ምድር፥ የባሕር መንገድ፥ በዮርዳኖስ ማዶ፥ የአሕዛብ ገሊላ፤ #በጨለማ #የተቀመጠው #ሕዝብ #ታላቅ ብርሃን አየ፥ በሞት አገርና ጥላ #ለተቀመጡትም #ብርሃን ወጣላቸው

ወደ ሮሜ ሰዎች 15:4

[4] #በመጽናትና #መጻሕፍት #በሚሰጡት #መጽናናት #ተስፋ #ይሆንልን #ዘንድ #አስቀድሞ #የተጻፈው ሁሉ #ለትምህርታችን ተጽፎአልና።


@KIRSTOSIYESUS

#ክፍል4
2025/07/10 20:03:08
Back to Top
HTML Embed Code: