በእንተ ቤተክርስትያን
*⛪በጎንደር የጥምቀት በዓል ሲከበር የታየው ሰረገላ ትርጉም ምንድን ነው? 🎙️ሰንበት ተማሪዎች ከአዘጋጆቹ *❌ብዙ ከኛ ቤት ውጭ ያሉትን ያስቆጣው ዘንዶው🐍 ትርጉሙ ምንድን ነው? የዮሐንስ ራእይ 12:3-5 [3] *ሌላም ምልክት በሰማይ ታየ፤ እነሆም ታላቅ 👉🏾(ቀይ ዘንዶ፤ )ሰባት ራሶችና አሥር ቀንዶችም ነበሩት በራሶቹም ላይ ሰባት ዘውዶች ነበሩ፥* [4] *ጅራቱም የሰማይን ከዋክብት ሲሶ እየሳበ…
YouTube
MK TV || ልዩ የጥምቀት በዓል ዝግጅት || በጎንደር የጥምቀት በዓል ላይ የታዩ ሰረገላዎች እና ትርጉማቸው
Subscribe and share https://www.youtube.com/user/EOTCMK?s......
https://www.youtube.com/user/EOTCMK?s......
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
https://www.youtube.com/user/EOTCMK?s......
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
Audio
*ሮ⛪የኦርቶዶክስ ሥነ ልቡና ውቅር መገኛ እና አሁናዊ ሁኔታ
🎙️ዶር ዳዊት እና ዮሐንስ
♥️በደንብ አድምጡ
1⃣
@KIRSTOSIYESUS
⛪ማኅበረ ቅዱሳን የስብከት ወንጌል
🎙️ዶር ዳዊት እና ዮሐንስ
♥️በደንብ አድምጡ
1⃣
@KIRSTOSIYESUS
⛪ማኅበረ ቅዱሳን የስብከት ወንጌል
Audio
*ሮ⛪የኦርቶዶክስ ሥነ ልቡና ውቅር መገኛ እና አሁናዊ ሁኔታ
🎙️ዶር ዳዊት እና ዮሐንስ
♥️በደንብ አድምጡ
2⃣
@KIRSTOSIYESUS
⛪የኦርቶዶክስ ሥነ ልቡና ውቅር መገኛ እና አሁናዊ ሁኔታ
🎙️ዶር ዳዊት እና ዮሐንስ
♥️በደንብ አድምጡ
2⃣
@KIRSTOSIYESUS
⛪የኦርቶዶክስ ሥነ ልቡና ውቅር መገኛ እና አሁናዊ ሁኔታ
Audio
*⛪ስለኛ የሚማልደው*
🎙️ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ
ወደ ሮሜ ሰዎች 8:34-35
[34] *የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።*
[35] *ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?

Forwarded from ተዋህዶ የወጣቶች ቻናል (Samuel Abuhay ( ጋሻው ))
Watch "አብርሃምን ተመልከቱ እጅግ ድንቅ ትምህርት በዲያቆን ብርሃኑ አድማስ" on YouTube
https://youtu.be/vYZcMnLtKsA
https://youtu.be/vYZcMnLtKsA
Audio
*⛪ሞዐ ተዋሕዶ*
🎙️ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ መምህር ፋንታሁን ዋቄ ዲያቆን ዮርዳኖስ እና ሌሎችም
*⛪ቤተክርስትያን ስደት ላይ ነች*
የሐዋርያት ሥራ 8:1
[1] *በዚያን ቀንም በኢየሩሳሌም ባለች (ቤተ ክርስቲያን ላይ ታላቅ ስደት ሆነ፤) ሁሉም ከሐዋርያትም በቀር ወደ ይሁዳና ወደ ሰማርያ አገሮች ተበተኑ።*
*👉🏾በማያምኑ ዘንድ የተጠላን ሆነናል*
የማቴዎስ ወንጌል 24:8-10
[8] *እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው።*
[9] *በዚያን ጊዜ ለመከራ አሳልፈው ይሰጡአችኋል ይገድሉአችሁማል፥ ስለ ስሜም በአሕዛብ ሁሉ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ።*
[10] *በዚያን ጊዜም ብዙዎች ይሰናከላሉ እርስ በርሳቸውም አሳልፈው ይሰጣጣሉ እርስ በርሳቸውም ይጣላሉ፤*

*📖ግንጊልቻ የመጽሐፍ ዳሰሳ*
🎙️ዲያቆን ፋሲል
*⛪ኦርቶዶክስ በኦሮሞ ታሪክና ባህል ውስጥ 👓*
*❌ጎሳን መሰረት ያደረገው የአገራችን ፓለቲካ መዘዙ*
@KIRSTOSIYESUS
🎙️ዲያቆን ፋሲል
*⛪ኦርቶዶክስ በኦሮሞ ታሪክና ባህል ውስጥ 👓*
*❌ጎሳን መሰረት ያደረገው የአገራችን ፓለቲካ መዘዙ*
@KIRSTOSIYESUS
MK TV || የወጣቶች ገጽ || ኦርቶዶክስ ለመሆን ፈጽሞ ሀሳቡም ሕልሙም የለኝም ነበር
*⛪ኦርቶዶክስ ለመሆን ፈጽሞ ሀሳቡም ሕልሙም የለኝም ነበር*
🎙️ዮስቲና መሀመድ
*👉🏾ከኢስልምና ወደ ክርስትና የመጣች እህት*
የሐዋርያት ሥራ 26:18
[18] *የኃጢአትንም ስርየት በእኔም በማመን በተቀደሱት መካከል ርስትን ያገኙ ዘንድ፥ ከጨለማ ወደ ብርሃን ከሰይጣንም ሥልጣን ወደ እግዚአብሔር ዘወር እንዲሉ ዓይናቸውን ትከፍት ዘንድ፥ ከሕዝቡና ወደ እነርሱ ከምልክህ ከአሕዛብ አድንሃለሁ።*
*⛪ማኅበረ ቅዱሳን የወጣቶች ገጽ*👆🏽👆🏽👂🏽👂🏽

*⛪ነገረ ድኅነት*
🎙️ወንድም አክሊል
*👉🏾የሰው ውድቀት*
*👉🏾ሰው ሲወለድ ሙስሊም ነው😁*❓
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:12
[12] *ስለዚህ ምክንያት ኃጢአት በአንድ ሰው ወደ ዓለም ገባ በኃጢአትም ሞት፥ እንደዚሁም ሁሉ ኃጢአትን ስላደረጉ ሞት ለሰው ሁሉ ደረሰ፤*
1️⃣ @KIRSTOSIYESUS
🎙️ወንድም አክሊል
*👉🏾የሰው ውድቀት*
*👉🏾ሰው ሲወለድ ሙስሊም ነው😁*❓
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:12
[12] *ስለዚህ ምክንያት ኃጢአት በአንድ ሰው ወደ ዓለም ገባ በኃጢአትም ሞት፥ እንደዚሁም ሁሉ ኃጢአትን ስላደረጉ ሞት ለሰው ሁሉ ደረሰ፤*
1️⃣ @KIRSTOSIYESUS