“ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሠላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሠላም፡፡”“
ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ ዲያብሎስን አሰረው አዳምን ነጻ አወጣው ሠላም ከዛሬ ጀምሮ ሰላም ሆነ”
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላምና በጤና አደረሰን መልካም በአል ❤️❤️
ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ ዲያብሎስን አሰረው አዳምን ነጻ አወጣው ሠላም ከዛሬ ጀምሮ ሰላም ሆነ”
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላምና በጤና አደረሰን መልካም በአል ❤️❤️
MK TV || ጠበል ጸዲቅ || የአህያ ሥጋ ብበላ ምን ችግር አለው?
Mahibere Kidusan
*❌🫏የአህያ ሥጋ ብበላ ምን ችግር አለው?*
🎥መምህር ኃይለማርያም
*❓ወደ አፍ እሚገባ እንዴት ያረክሳል❓ጅብ ከሚበላህ በልተኸው ተቀደስ?*
4 ነገር ግን ከሚያመሰኩት፥ ሰኮናቸው ስንጥቅ ከሆነው ከእነዚህ አትበሉም ግመል ያመሰኳል፥ ነገር ግን ሰኮናው ስላልተሰነጠቀ በእናንተ ዘንድ ርኩስ ነው።
https://www.tg-me.com/KIRSTOSIYESUS
⛪ማኅበረ ቅዱሳን ጠበል ጸዲቅ መርሃ ግብር👆🏼🦻🏼👆🏼

MK TV || የሰንበት ግጻዌ || የዘወረደ ግጻዌ
Mahibere Kidusan
በእንተ ቤተክርስትያን
<unknown> – ሕማማት ክፍል 2 _ይሁዳ የመረጠው ጌታ_ ጸሐፊ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አንባቢ ኢዮብ ዮናስ(M4A_128K)_1025
በእንተ ቤተክርስትያን
<unknown> – ሕማማት ክፍል 3፡ የይሁዳ እግሮች ጸሓፊ ዲያቆን ሄኖክ(M4A_128K)_1026
⛪ #ሕማማት
✍🏽 #ጸሐፊ #ዲያቆን #ኃይሌ
🗣️ #አንባቢ #እዮብ #ዮናስ
🛑 #የይሁዳ #እግሮች
ዮሐንስ 13:5
5 ✝️ #በኋላም #በመታጠቢያው ውኃ ጨመረ፥ #የደቀ #መዛሙርቱንም #እግር #ሊያጥብና #በታጠቀበትም #ማበሻ #ጨርቅ ሊያብስ ጀመረ።
🕯️ 3️⃣
✍🏽 #ጸሐፊ #ዲያቆን #ኃይሌ
🗣️ #አንባቢ #እዮብ #ዮናስ
🛑 #የይሁዳ #እግሮች
ዮሐንስ 13:5
5 ✝️ #በኋላም #በመታጠቢያው ውኃ ጨመረ፥ #የደቀ #መዛሙርቱንም #እግር #ሊያጥብና #በታጠቀበትም #ማበሻ #ጨርቅ ሊያብስ ጀመረ።
🕯️ 3️⃣
Youtube
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.